2 days ago
#mattuuniversity
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በ2018 ዓ.ም በበደሌ ካምፓስ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ስማችሁ ከ A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባችሁ የሚካሔደው በበደሌ ካምፓስ ሲሆን፣ የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በዋናው ግቢ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
● አራት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
@tikvahuniversity

1 year ago
#ጥቆማ
#mattuuniversity
መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደቦች ፍላጎት ያላቸውንና ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 78
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ (መቱ እና በደሌ)
የምዝገባ ቀን፡-
የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የማመልከቻ ቦታ፡-
መቱ ዩኒቨርሲቲ፣ መቱ እና በደሌ ካምፓሶች
ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በቀጣይ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል፡፡
(መስፈርቶችን ጨምሮ ዝርዝር የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡)Via:atc
Seledadotio

Comments