2 months ago
ከሀገር መሪ እስከ ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለሙያዎች ያፈሩት ድንቅ ኢትዮጵያዊት እናት
#ethiopia | የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ወላጅ እናት ለሀገርና ለወገን የሚጠቅሙ በርካታ ታዋቂና ስኬታማ ልጆችን በትጋት አሳድገው ለወግ ማዕረግ ያበቁ ምስጉን እናት ናቸው።
እሳቸው በጥንካሬና በቁርጠኝነት ኮትኩተው ካሳደጓቸውና ለሀገር ካበረከቷቸው ልጆቻቸው መካከል፡
1ኛ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ
2ኛ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ
3ኛ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት የመንገድ ደህንነት ኃላፊ
ኢንጅነር ገነቱ ደሳለኝ
4ኛ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል መምህር
ዶክተር ብስራት ደሳለኝ
5ኛ የዱቦ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ መስፍን ደሳለኝ
6ኛ የወላይታ ዞን የጤና መምሪያ ኃላፊ
አቶ ዳዊት ደሳለኝ
7ኛ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ዳይሬክተር
ወይዘሮ ትዕግሥት ደሳለኝ
8ኛ ስኬታማ የግል ኢንቨስተር የሆኑት
አቶ ማርቆስ ደሳለኝ እና አቶ ደረጄ ደሳለኝ ይገኙበታል።
እነዚህ እናት አባትም እናትም ሆነው ልጆቻቸውን በስነ-ስርዓት በማሳደግ ለከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ያበቁ አርአያነት ያላቸው ጀግና ኢትዮጵያዊት ናቸው።
ለእናት ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤንነት እንመኛለን።
Pharma College
#mothers #heroicmother #ethiopianwomen #hailemariamdesalegn #ethiopianews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments