2 months ago
ሶማሊያ የኮሎምቢያን ውሳኔ አወገዘች
#ethiopia | የኮሎምብያው አዲሱ ፕሬዝዳንት የጎላን ተራሮች የእስራኤል የግዛት አካል ናቸው ማለታቸው ተከትሎ ከሶማሊያ ወቀሳ ደረሰባቸው።
የኮሎምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው ኮሎምቢያ የእስራኤልን የግዛት ወሰን እስከ ጎላን ኮረብታሞች ድረስ መሆኑን በመግለጽ ከእስራኤል ጋር ያላቸውን ወዳጅነት ማጠናከር እንደሚፈልጉ ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም አዲሱ ፕሬዝዳንት ኤምባሲያቸውን ከቴላቪቭ ወደ እየሩሳሌም እንደሚያዘዋዉሩም አሳውቀዋል።
በዚህም ኮሎምቢያ ከአሜሪካ በመቀጠል የጎላን ኮረብታዎችን የእስራኤል የግዛት አካል አድርጋ በይፋ ያሳወቀች ሁለተኛዋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገር ሆናለች።
ሶማሊያ ውሳኔው ዓለም አቀፍ ሕግን የሉአላዊነት መብትን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተርን የሚጥስ በመሆኑ "ዋጋ የሌለው ብላዋለች።
የኮሎምቢያ ውሳኔ ከሶማሊያ በተጨማሪ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአረብ ሊግ እና በአፍሪካ ህብረት አባላት ዘንድ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ትችት እያስከተለበት ይገኛል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #colombia #somalia #israel #unitednation #golan #jerusalem #arableague

Comments