1 month ago
🏆 አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በላብራቶሪና ባዮሴፍቲ ጥራት 5 ኮከብ በማግኘት በክልሉ 1ኛ ደረጃ ያዘ!
እንጅባራ፦ አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በአማራ ክልል ከተገመገሙ 101 የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች መካከል በላብራቶሪ ጥራት እና ባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ በሁለቱም ዘርፎች 5 ኮከብ በማስመዝገብ 1ኛ ደረጃ መያዙ ተገለጸ።
በግምገማው፦
🔹 ላብራቶሪ ጥራት፦ 97.5/100 — 5 ኮከብ
🔹 ባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ፦ 96/100 — 5 ኮከብ
ይህ ውጤት የተገለጸው ከነሐሴ 28 ጀምሮ በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ በተካሄደው የ2018 ዓ.ም. የተግባር ግምገማና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ ፕሮግራም ላይ መሆኑ ታውቋል።
🏅 ሆስፒታሉ ባስመዘገበው አስደናቂ አፈጻጸም ዋንጫዎች፣ ኮምፒዩተርና ሰርተፊኬቶች ተሸላሚ ሆኗል።
የአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል መስራችና ባለቤት ዶ/ር አያና ስማቸው ለሆስፒታሉ ሠራተኞች፣ ለእንጅባራና አካባቢው ነዋሪዎች ላበረከቱት የላቀ ሥራ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
👏 ለአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታልና ለመላው ሠራተኞቹ እንኳን ደስ አላችሁ!
#አገውምድርጠቅላላሆስፒታል #እንጅባራ #አማራ #laboratoryquality #biosafety #healthcare #fivestar #5star

Comments