1 month ago
አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በላብራቶሪ ጥራትና በባዮሴፍቲ እና ሴኩሪቲ በክልሉ 1ኛ ደረጃ ያዘ
አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በክልሉ ከተገመገሙ 101 የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች መካከል በላብራቶሪ ጥራት እንዲሁም በባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ በተናጠል 5 ኮከብ በማስመዝገብ በክልሉ 1ኛ ደረጃ መያዙ ተገለጸ።
ሆስፒታሉ በላብራቶሪ ጥራት 97.5/100 እና በባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ 96/100 በማስመዝገብ በሁለቱም መስኮች የ5 ኮከብ ደረጃ ማግኘቱ ታውቋል።
ይህንን የላቀ ውጤት ተከትሎም የሆስፒታሉ አጠቃላይ ሠራተኞች ለሆስፒታሉ የእንኳን ደስ አላችሁ አቀባበል አድርገዋል።
ሠራተኞቹ ያገኙት እውቅና ለበለጠ ሥራ፣ ለተሻለ አገልግሎትና ውጤት እንደሚያበረታታቸው ገልጸዋል።
97.5/100 – ላብራቶሪ ጥራት | 5 ኮከብ
96/100 – ባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ | 5 ኮከብ
በክልሉ ከ101 ሆስፒታሎች መካከል 1ኛ ደረጃ
ይህ ውጤት ለአገው ምድር ሕዝብ የተሻለና የተረጋገጠ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ የሚደረገውን ጥረት የሚያበረታታ ትልቅ ስኬት ነው።
#agewmidir #hospital #laboratoryquality #biosafety #biosecurity #healthcare #ethiopia #getutemesgen #getu

🏆 አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በላብራቶሪና ባዮሴፍቲ ጥራት 5 ኮከብ በማግኘት በክልሉ 1ኛ ደረጃ ያዘ!
እንጅባራ፦ አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል በአማራ ክልል ከተገመገሙ 101 የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች መካከል በላብራቶሪ ጥራት እና ባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ በሁለቱም ዘርፎች 5 ኮከብ በማስመዝገብ 1ኛ ደረጃ መያዙ ተገለጸ።
በግምገማው፦
🔹 ላብራቶሪ ጥራት፦ 97.5/100 — 5 ኮከብ
🔹 ባዮሴፍቲና ሴኩሪቲ፦ 96/100 — 5 ኮከብ
ይህ ውጤት የተገለጸው ከነሐሴ 28 ጀምሮ በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ በተካሄደው የ2018 ዓ.ም. የተግባር ግምገማና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ ፕሮግራም ላይ መሆኑ ታውቋል።
🏅 ሆስፒታሉ ባስመዘገበው አስደናቂ አፈጻጸም ዋንጫዎች፣ ኮምፒዩተርና ሰርተፊኬቶች ተሸላሚ ሆኗል።
የአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል መስራችና ባለቤት ዶ/ር አያና ስማቸው ለሆስፒታሉ ሠራተኞች፣ ለእንጅባራና አካባቢው ነዋሪዎች ላበረከቱት የላቀ ሥራ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
👏 ለአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታልና ለመላው ሠራተኞቹ እንኳን ደስ አላችሁ!
#አገውምድርጠቅላላሆስፒታል #እንጅባራ #አማራ #laboratoryquality #biosafety #healthcare #fivestar #5star

Comments