7 months ago
አርሰናል 0 ለ 0 ማንችስተር ሲቲ
#ethiopia | በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት በኢቲሃድ ስታዲየም እየተደረገ የሚገኘው የሁለቱ የሊጉ ተፎካካሪዎች ታላቅ ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ያለ ምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
ጨዋታው በከፍተኛ ጥንቃቄ የታጀበ ሲሆን፣ ሁለቱም ቡድኖች ወደ ግብ ለመድረስና የነጥብ ልዩነታቸውን ለማስፋት ጠንካራ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ።
ማንችስተር ሲቲ የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ለማሳየት ቢሞክርም፣ የአርሰናል ተከላካዮች ግን እስካሁን ለሲቲ አጥቂዎች ዕድል አልሰጡም።
በሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታው ተቀይሮ ግቦች ይቆጠሩ ይሆን?
ውጤቱን ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
#getu #arsenal #mancity #premierleague #footballnews #etihadstadium #epl #አርሰናል #ማንችስተርሲቲ #ፕሪሚየርሊግ #እግርኳስ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments