17 hours ago
የኢትዮጵያ U-17 ብሔራዊ ቡድን ወደ ሩዋንዳ ጉዞውን ጀምሯል!
#ethiopia | የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች (U-17) ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ (CECAFA) ውድድሩን ለማድረግ ወደ ሩዋንዳ ጉዞውን ጀምሯል።
ቡድኑ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በአየር ላይ የሚያሳልፈው የ2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ያህል ጉዞ ካጠናቀቀ በኋላ በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ እንደሚደርስ ይጠበቃል።
ለወጣቶቹ ተጫዋቾችና ለመላው ቡድን መልካም ጉዞና መልካም ውድድር!
#ethiopia #ethiopiau17 #cecafa #football #kigali #ethiopianfootball

Comments