18 days ago
ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም የምታሳይበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በይፋ ተጀምሯል!
የልምድ ልውውጦች፣ ሳይንሳዊ ውይይቶች እና የላቁ የግብርና ፈጠራዎች የቀረቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ይጎብኙ።
📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
#datepalmfestivalethiopia #afardatepalm #khalifaaward #agriculturalinnovation #ethiopiaevents

19 days ago
1 ቀን ቀረው!
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ በሰመራ ይጀምራል
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኘው አሰብ ሆቴል ይከፈታል።
ለሦስት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል የግብርና መሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ የቴምር አምራቾች፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ተዋናዮች ይሳተፋሉ። ፌስቲቫሉ በተለይም በቴምር ምርትና ልማት ዙሪያ ያለውን ዕውቀትና ልምድ ለመለዋወጥ፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ልምዶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማጠናከር መድረክ ይፈጥራል።
ፌስቲቫሉ በግብርና ሚኒስቴር፣ በአፋር ክልል መንግሥት እና በካሊፋ ዓለም አቀፍ ሽልማት በጋራ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ከመስከረም 10 እስከ 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ይቆያል።
📍 ሰመራ፣ አፋር | አሰብ ሆቴል
📅 መስከረም 10–22፣ 2019 ዓ.ም.

6 months ago
ቅዳሜ መጋቢት 26_2018 በጃምቦ ሪልስቴት ኤክስፖ!
ከደንበኞቹ ታማኝነት ከአተረፈው ጃምቦ ሪልስቴት ታላቅ ቅናሽ ከአመቺ አከፋፈል እና በሚመርጡት የመሐል ከተማ ላይ የመኖሪያ አፖርትመንቶን ህልሞን ያሳኩ !
• ጥራት
• አስተማማኝነት
• በጊዜ ማስረከብ
• በመሀል ከተማ
• በተመጣጣኝ ዋጋ
ቦታ:- ጃምቦ ኘላዛ -አዋሬ
🌌 “የሚመርጡን በምክንያት ነው” 🌌
ለበለጠ መረጃ
+251-901-660-000
+251-966-966-767
+251-978-222-444
+251-907-222-888
+251-962-777-888
እኛን ብለዉ ስለሚመጡ እናመሰግናለን፡፡ #realestateexpo #jamborealestate #specialoffers #addisababaevents #ethiopiaevents

12 months ago
እሁድን ከሰዓት በአርኪ ኤክስፖ ከጃምቦ ሪልእስቴት ጋር በስካይ ላይት ሆቴል በታላቅ ቅናሽ የመኖሪያ አፖርትመንት ህልሞን ያሳኩ !!
• ጥራት
• አስተማማኝነት
• በጊዜ ማስረከብ
• በመሀል ከተማ
• በተመጣጣኝ ዋጋ
🌌 “የሚመርጡን በምክንያት ነው” 🌌
ለበለጠ መረጃ
+251-966-966-767
+251-901-660-000
+251-978-222-444
+251-907-222-888
+251-962-777-888
እኛን ብለዉ ስለሚመጡ እናመሰግናለን፡፡ #jamborealestate #arkihomesexpo #realestateexpo #jamborealestate #specialoffers #addisababaevents #ethiopiaevents

Sponsored by
Surafel
Comments