19 days ago
ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም የምታሳይበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በይፋ ተጀምሯል!
የልምድ ልውውጦች፣ ሳይንሳዊ ውይይቶች እና የላቁ የግብርና ፈጠራዎች የቀረቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ይጎብኙ።
📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
#datepalmfestivalethiopia #afardatepalm #khalifaaward #agriculturalinnovation #ethiopiaevents

20 days ago
1 ቀን ቀረው!
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ በሰመራ ይጀምራል
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኘው አሰብ ሆቴል ይከፈታል።
ለሦስት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል የግብርና መሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ የቴምር አምራቾች፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ተዋናዮች ይሳተፋሉ። ፌስቲቫሉ በተለይም በቴምር ምርትና ልማት ዙሪያ ያለውን ዕውቀትና ልምድ ለመለዋወጥ፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ልምዶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማጠናከር መድረክ ይፈጥራል።
ፌስቲቫሉ በግብርና ሚኒስቴር፣ በአፋር ክልል መንግሥት እና በካሊፋ ዓለም አቀፍ ሽልማት በጋራ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ከመስከረም 10 እስከ 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ይቆያል።
📍 ሰመራ፣ አፋር | አሰብ ሆቴል
📅 መስከረም 10–22፣ 2019 ዓ.ም.

Comments