29 days ago
የ«ምቹ» ብድር ተጠቃሚዎች በአዲስ ዓመት ባዛር ላይ እንዲሳተፉ ተደረገ
#ethiopia | የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከማስያዣ ነጻ የሆነውን የ«ምቹ» ዲጂታል ብድር ተጠቃሚዎች ሙሉ ወጪ በመሸፈን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል አዲስ ዓመት ባዛር ላይ እንዲሳተፉ አድርጓል።
በዚህም አነስተኛ ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን ለገበያ በማቅረብ የተሻለ የገበያ ዕድል እንዲያገኙ መደረጉን ባንኩ አስታውቋል።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከ«ክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ» ጋር በመተባበር በሚሰጠው በዚህ ዲጂታል ብድር፣ ባለፉት አራት ዓመታት ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ካፒታል ለሚሊዮኖች አቅርቧል።
ይህ አገልግሎት የብድር ማስያዣ እጦትንና የረጅም ጊዜ ውጣ ውረድን በማስቀረት ሥራዎችን በቀላሉ ለመደገፍ እንዳስቻለ ባንኩ አሳውቋል።
በቀጣይም የ«ምቹ» ብድር ተጠቃሚዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በሚዘጋጁ ባዛሮች ላይ በመሳተፍ የገበያ ትስስራቸውን እንዲያጠናክሩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ባንኩ አስታውቋል።
ባንኩ ከፋይናንስ አቅርቦት ባለፈ የንግድ ማኅበረሰቡን ከገበያ ጋር በማገናኘት ረገድ ከፍተኛ ሥራ እየሠራ ይገኛል። የቦታ ርቀት እና የብድር ማስያዣ እጦትን በማስቀረት ያለማስያዣ በዲጂታል መንገድ ብድር በመስጠት፣ በተለይም ሥራ ፈጣሪ ሴቶችን በ«ምቹ ኪያ»hእና ሌሎች መድረኮች እያበረታታ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
#ethiopia #cooperativebankoforomia #michu #digitallending #michukiya #kifiya #newyearbazaar

1 month ago
Gamoo gamatti ilaalte ‘Michuu Kiyyaa'n ce’ii seeni! Daldaladhu.
አሻግረሽ አታዪም፣ በ‘ምቹ ኪያ’ ተሻግረሽ ግቢ! ሥሪበት።
#coopbank #michudigiallendingkiyya #womeninbusiness #womenentrepreneurs #digitallending #digitalfinance #financialinclusion #ethiopia
1 month ago
ማስታወቂያ
******
ከ'ምቹ' ከተመቻቸሽ ትችያለሽ!
የማደግ ህልምሽን ዕውን ለማድረግ ቆርጠሽ፣ የፋይናንስ ዕጦት ማነቆ ከሆነብሽ፣ ከ’ምቹ’ ተመቻቺ። በ'ምቹ ኪያ' ዲጂታል ብድር እስከ 75,000 ብር በስልክሽ ወስደሽ ተጠቀሚ። እኛ ጋር ያለ ምንም ማስያዣ ብድር አለ!
Michuutti Michinaan ni dandeessa!
Mul’ata kee dhugoomsuuf kutannoo qabaattee, hanqina faaynaansiin yoo danqamte, Michuutti michi. Liqii dijitaalawaa Michuu Kiyyaan, bilbiluma keerraa hanga Qarshii 75,000tti fayyadami. Nu biraa qabsiisa tokko malee, liqii jira!
#coopbank #michudigitalloan #michukiyya #womenempowerment #womenentrepreneurs #digitallending #financialinclusion #ethiopia

Sponsored by
Surafel
Comments