4 months ago
ታላቅ የቤተክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ
ለተከበራችሁ የገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በሙሉ
በሰሜን ሸዋ ስላሴ ሀገረ ስብከት በአለልቱ ወረዳ ቤ/ክህነት ሥር የሚገኘው የአለልቱ ዘራማ ቅዱስ ገብርኤል ህንፃ ቤ/ክርስቲያን ከአዲስ አበባ በስተሰሜን ምስራቅ በደብረብርሃን መውጫ መንገድ በ57 ኪ.ሜትር በዋናው አስፋልት ላይ ይገኛል።
ይህ የቅዱስ ገብርኤል ፅላት ከተለያዩ ንዋየ ቅዱሳት ጋር ግንቦት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ለ300 ዓመታት ተሰውሮ ከነበረበት አለት ድንጋይ ሥር ጊዜው ሲደርስ ወጥቶ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እየተፈፀመበትና ፀበሉም ተአምራትን እየሠራ ይገኛል፡፡ ይህ ህንፃ ቤ/ክርስቲያን በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፅዑ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ መልካም ፈቃድ ግንቦት 9 ቀን 2009 ዓ.ም. የመሰረት ድንጋይ ከተጣለ በኋላ በቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ከየአቅየጫው የሚገኙት ምእመናን በቁሳቁስና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም ለሁለት ተከታታይ ዓመታት በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር በማዘጋጀት በተገኘው ገቢ በከፍተኛ ፍጥነት ህንፃው ለፍፃሜ እየተቃረበ ይገኛል፡፡ በዚህ መልኩ አስተዋፅኦ ላደረጋችሁልን የቤ/ክርስቲያናችን ልጆች ሁሉ ምስጋናችንን በእግዚአብሔር ስም እናቀርባለን።
በእግዚአብሔር አጋዥነት እኛው የጀመርነውን እኛው ጨርሰን ለአገልግሎት ለማብቃት ለመጨረሻ ጊዜ ከጥር 30 ቀን እስከ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚቆይ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር አዘጋጀተን የጀመርነውን እንጨርሰዋለን እግዚአብሔር ቢረዳን በማለት የቀረንን የውስጥና የውጭ ሥራዎች በርብርብ ለመጨረስ በዚህ ኘሮግራም ላይ የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ልክ እንደ ትላንቱ ለማድረግ እርስዎም ቤተሰብዎን ወዳጅ ዘመድዎንና ሌሎችንም ምእመናን በማስተባበር የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱልን በማለት አክብሮታዊ ጥሪያችንን በገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ስም እናቀርባለን።
👉 Commercial Bank of Ethiopia - 1000153993002
👉 Awash Bank - 01321117226200
👉 Coffee Bank - 5559501001063
👉 Dashen Bank - 5811797956011

6 months ago
🌿🇪🇹 ልጆቿን ትጣራለች! 🇪🇹🌿
#ethiopia 🇪🇹
📚✨ በ1942 ዓ.ም በ2 መምህራን እና በ20 ተማሪዎች የመማር ማስተማር ስራውን ጀምሮ እነሆ…
💎🎉 የ75ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል (Diamond Jubilee) 🎉💎
በደመቀ ሁኔታ ለማክበር፣
👩🏫👨🏫 ከቀድሞ መምህራንና ተማሪዎች፣
🏫 አሁን በተቋሙ ከሚገኙ የት/ቤቱ ማህበረሰብ፣
👨👩👧👦 ከተማሪ ወላጆችና
🏘️ ከአካባቢው ህብረተሰብ
👉 የተወጣጡ ልዩ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ ከገባ ወራት አስቆጠረ፡፡
📍 አዲስ አበባ – ንፋስ ስልክ
⛪ ከዮሴፍ ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኘው
🏫 ስብሰቴ ነጋሲ ትምህርት ቤት
📅 በ2018 ዓ.ም ወርሀ ጥር (አጋማሽ)
🎊 የተለያዩ ደማቅ የማጠቃለያ ፕሮግራሞች ይካሄዳሉ፤
🎓 በዕለቱ የቀድሞ ተማሪዎች ቀድሞ መምህራኖቻቸውን በማመስገን
👘 የካባ ማልበስ መርሃ-ግብር ይካሄዳል።
📈 ስለ ት/ቤቱ ቀጣይ የዕድገት ሁኔታ በስፋት ይመከራል፤
⚽🏃♂️ የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ይከናወናሉ።
🚨 እንዳይቀሩ! 🚨
😊 በዕለቱ በቀድሞ ተማሪዎችና መምህራን መካከል
🎭 አያሌ አዝናኝ ትዝታዎችን እያነሳን እንጫወታለን።
🤝 በተጨማሪም፣ ለፕሮግራሙ ስኬት
💖 ማንኛውንም አስተዋፅዖ ማድረግ የምትፈልጉ
📞🏦 የተቀመጡትን የት/ቤቱና የአዘጋጆቹን አድራሻ መጠቀም ትችላላችሁ።
📣 በዚህ ትምህርት ቤት
🎒 በተማሪነት፣
👩🏫 በአስተማሪነት፣
🧑💼 በአስተዳደር ሰራተኝነት
ተሳትፎ የነበራችሁ ሁሉ
🙏 በዕለቱ በመገኘት
🎉 የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ
🏫 ስብሰቴ ነጋሲ ት/ት ቤት በአክብሮት ጥሪ ታቀርባለች!!!
💐 ኑ፤ እናት ትምህርት ቤታችንን እናክብራት!!! 💐
👥 የፕሮግራም አስተባባሪዎች
📌 አዲስ ጌታቸው – ዋና ርዕሰ መምህር
📞 09-12-28-92-37
📌 አበበች ሞትባይኖር – አንጋፋ መምህርት
📞 09-11-89-64-36
📌 የውብዳር አረጋ – አንጋፋ መምህርት
📞 09-11-18-10-43
📌 አስናቀች እንዳለ – ትምህርት ሱፕረቫይዘር
📞 09-11-82-57-69
🏦 የተቋሙ የባንክ ቁጥሮች
💳 CBE – 1000708062007
💳 Dashen Bank – 5789877165011
💳 Abyssinia Bank – 231896686
💳 Awash Bank – 013201479813200
ካስፈለገዎት
✔️ አጭር የፌስቡክ/ቴሌግራም መግለጫ
✔️ ፖስተር ንድፍ
✔️ ይበልጥ መደበኛ (official) ቅጽ
ብቻ ይንገሩኝ 🙏

7 months ago
ዳሸን ባንክ እስከ 30 ሚሊዮን ብር ሽልማት ያለውን የ"ዳሸን ዕድል" ጨዋታ ይፋ አደረገ
ዳሸን ባንክ በዳሸን ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኝ አዲስ የዲጂታል ሽልማት እና የጨዋታ ተሞክሮ የሆነውን ዳሸን እድልን በይፋ መጀመሩን አሳወቀ።
ይህበአይነቱ ልዩ የሆነው የሱፐር አፕ እድል እስከ 30 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ጠቅላላ የሽልማት ገንዘብ ያለው ሲሆን፣ ይህም የዳሸን ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች የባንኩን ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎቶች በመጠቀም አስደሳች ሽልማቶችን የማግኘት ልዩ እድል የሚሰጣቸው ነው።
የዳሸን ዕድል ሎተሪ ደንበኞች እንዲሳተፉ እና እንዲያሸንፉ በአርኪ መንገድ የቀረበ ጨዋታ ነው፡፡ የዳሸን ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች በዕለት ተዕለት በሚያደርጓቸው ዲጂታል ግብይቶች፣ (ማለትም የገንዘብ ዝውውሮችን በማድረግ፣ ሱፐር አፕን በማውረድ እና በመጠቀም፣ ከሌሎች ባንኮች ገንዘብ በመቀበል፣ የንግድ ክፍያዎችን በመፈፀም፣ የአየር ሰዓት በመሙላት እንዲሁም ሌሎች በመተግበሪያው ውስጥ የሚገኙትን የቻት ባንኪንግና የበጀት አገልግሎቶችን) እና ሌሎች አገልግሎቶችን በመጠቀም በቀላሉ "ሳንቲሞችን" መሰብሰብ ይችላሉ፡፡
ደንበኞች ከዚያም የሰበሰቡትን ሳንቲሞች በመጠቀም ስልኮቻቸውን "በማወዛወዝ" እና ከሞባይል ዳታ ፓኬጆች አንስቶ ከ100 ብር እስከ 100,000 ብር የሚደርሱ የኤሌክትሮኒክስ የገንዘብ (e-money) ሽልማቶችን፣ ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 23 እና ኤ 54፣ አይፎን 16 ሞዴል ስልኮችን እንዲሁም አዲስ የቢዋይዲ መኪና ሽልማቶችን ማሸነፍ ይችላሉ።
ከጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዳሸን ባንክ በዳሸን ዕድል የማስተዋወቅ ዘመቻው በሺዎች የሚቆጠሩ ሽልማቶችን ለአሸናፊዎች መስጠት ጀምሯል። ይህ የማስተዋወቅ ዘመቻ የዳሸንን ደንበኞች ለመሸለም ብቻ የቀረበ ሳይሆን ደንበኞች በዳሸን ሱፐር መተግበሪያ ላይ የቀረቡትን በርካታ የአገልግሎት አይነቶች እንዲጠቀሙ ለማነሳሳት የተነደፈ ነው።
ዛሬውኑ ይህን አስደሳች ጨዋታ ይቀላቀሉ!
የዳሸን ሱፐር መተግበሪያን ያውርዱ፣ ሳንቲሞችን ማግኘት ይጀምሩ፣ እና በዳሸን ባንክ የዲጂታል ባንክ ሕይወትን የሚቀይሩ ሽልማቶችን ለማሸነፍ እድልዎን ይጠቀሙ።
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያ ያውርዱ 👇 https://www.dashensuperapp... Bank SuperAppRevolutionizing Your Banking Experience

#ethiopia | ዳሸን ባንክ በዳሸን ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኝ አዲስ የዲጂታል ሽልማት እና የጨዋታ ተሞክሮ የሆነውን ዳሸን እድልን በይፋ መጀመሩን አሳወቀ።

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያ ያውርዱ 👇 https://www.dashensuperapp...

8 months ago
Arts TV proudly brings you the grand celebration honoring African excellence and Ethiopian pride.
Watch the full ceremony; exclusively on Arts TV tomorrow!
dashenbankofficial @ethiotelecom arifpayet
Watch the full ceremony; exclusively on Arts TV tomorrow!
dashenbankofficial @ethiotelecom arifpayet
8 months ago
ዳሸን ሱፐር አፕ በዩኤስኤስዲ (USSD) አማራጭ ቀረበ!
ለአጠቃቀም ምቹ በሆነው *675# በትክክለኛ ጊዜ እና ቦታ ያሻዎትን አገልግሎት ያለ ምንም እንከን ማከናወን ይችላሉ።
ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያ መፈፀም፣ የአየር ሰዓት መሙላት ያለሀሳብ የሚችሉበት እንዲሁም ዋነኞቹን የዳሽን ሱፐአፕ አገልግሎቶች በማንኛውም አይነት የስልክ ቀፎ ኢንተርኔት ሳያስፈልግ መጠቀም ይችላሉ።
ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ //www.dashensuperapp.com/dow...
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #ussd

Sponsored by
Surafel
9 months ago
🌼 ዳሽን ባንክ
#ethiopia | ባለፉት አመታት ከእናንተ ጋር አብረን ለመስራት ዕድሉ ስላገኘን የላቀ ምስጋናችንን ማቅረብ እንወዳለን።
አብሮነታችሁ ለኛ ትልቅ ዋጋ ያለው ሲሆን፣ ለነበረን የስራ ግንኙነትም ከልብ እናመሰግናለን።
አዲሱ 2018 ዓ.ም ለተቋማችሁ የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን።
አዲሱ ዓመት የበለጠ ውጤታማና ፍሬያማ የስራ ግንኙነት የምንፈጥርበት እንዲሆንም ተስፋ እናደርጋለን።
መልካም አዲስ ዓመት!
ጌጡ ተመስገን ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽንስ
....
በዳሸን ገበያ🌼 የበዓል ቅናሽ ይንበሻበሹ!
ከ 10% እስከ 50% ድረስ የአዲስ ዓመት ቅናሽ የተደረገባቸውን እነዚህን ምርቶች አሁኑኑ በዳሸን ሱፐር አፕ ላይ በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
🤩ከ1000 ብር ጀምሮ ሲገበያዩ ባሉበት የማድረስ (delivery) ክፍያ በዳሸን ባንክ ነው!
የዳሸን ባንክ መተግበሪያን ለማውረድ 👉፦ https://www.dashensuperapp...
🌻መልካም አዲስ ዓመት
#dashenbank #dashen #bank #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp #dashensuperapp #dashengebeya #ዳሸንገበያ

10 months ago
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ☝️
#ethiopia | ህፃን አትናቴዎስ ጸጋዬ በልብ ህመም (Severe Pulmonary stenosis with absent pulmonary valve syndrome) አስቸኳይ ቀዶ ህክምና ያስፈልገዋል።
ለአስቸኳይ ሕክምና 1,500,000 ብር ተጠይቋል።
ወላጅ እናቱም፤ ቤተሰቦቹ ይህን ወጪ መሸፈን አልቻሉም።
የታዳጊ ህፃን፤ አትናቴዎስ ህይወት ለማዳን አቅማችን በፈቀደዉ መጠን ሁሉ እንረባረብ።
እናቱ : ወ/ሮ ፍቅርተ ታደሰ ጥበቡ
CBE Account No: 1000354546799
Abyssinia Bank : 347523
Telebirr : 0913074788
Dashen Bank : 5383348717011
Awash Bank : 013470991379500
ለበለጠ መረጃ
በ 0913074788 መጠቀም ይችላሉ።
Fekerte Tadesse /እናቱ