8 days ago
ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን!
ከውጭ ሀገራት በtelebirr Remit, Visa Direct, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay አለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 9% ተጨማሪ ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም እንደሚያገኙ በደስታ እናሳውቃለን።
እንዲሁም በ Finpay, FastPay, RedSea, Thunes እና TapTap በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ከአሮቻችን ተጨማሪ ስጦታ እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#remittance #telebirrremittance #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

23 days ago
ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን!
ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ሬሚት፣ Visa Direct, Thunes, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay እና በ Taptap Send ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ ምንዛሬ በተጨማሪ 9% ስጦታ ያገኛሉ።
እንዲሁም Finpay, FastPay እና RedSea ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ከአጋሮቻችን እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

4 months ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ
ፈቃድ በሌላቸው ድርጅቶች ገንዘብ መላክ ወንጀል ነው!
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊ መንገድ የገንዘብ ማስተላለፍ ፈቃድ ያላቸውን 23 ድርጅቶች ዝርዝር ዛሬ ይፋ አድርጓል።
ባንኩ ፈቃድ በሌላቸው መንገዶች ገንዘብ መላክም ሆነ መቀበል በሕግ እንደሚያስጠይቅ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
ፈቃድ ያላቸው ዋና ዋና ድርጅቶች ዝርዝር፦
✅ አቢሲኒያ ረሚት (Abyssinia Remit)
✅ አፍሪካ ኤክስቼንጅ (Africa Exchange)
✅ አላንሳሪ ኤክስቼንጅ (Alansari Exchange)
✅ አሪፍ ረሚት (Arif Remit)
✅ ብር-ሊንክ ረሚታንስ (Birr-Link Remittance)
✅ ቦሌ አትላንቲክ ኢንተርናሽናል (Bole Atlantic)
✅ ቦቲም መኒ ቴክኖሎጂ (Botim Money Technology)
✅ ካሽ ኤክስፕረስ (Cash Express)
✅ ደሃብሽል (Dahabshiil)
✅ ኢትዮ ሶሊሽንስ (Ethio Solutions) ... እና ሌሎችም (በድምሩ 23 ድርጅቶች)።
ፈቃድ በሌላቸው ድርጅቶች ገንዘብ መላክ በ "ሕገ-ወጥ መንገድ በተገኘ ገንዘብ" (Money Laundering) እንደመሳተፍ የሚቆጠር ከባድ ወንጀል ነው።
በሕገ-ወጥ ዝውውር ላይ የሚገኙ ገንዘቦች በመንግሥት የመወረስ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።
ሕገ-ወጥ ዝውውር የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ክምችት በማዳከም የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ያደርጋል።
በውጭ የምትኖሩ ወገኖቻችንም ሆናችሁ እዚህ ሀገር ውስጥ ገንዘብ የምትቀበሉ፣ ራሳችሁን ከሕግ ተጠያቂነት ለመጠበቅና ለሀገራችሁ ዕድገት የበኩላችሁን ለመወጣት ሁልጊዜም ሕጋዊ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ብቻ ተጠቀሙ።
#getu #nationalbankofethiopia #remittanceethiopia #legalmoneytransfer #moneylaunderingawareness #ethiopiaeconomy #dahabshiil #abyssiniaremit #arifremit #financeethiopia #ብሔራዊባንክ #ገንዘብዝውውር #ሕጋዊ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments