18 days ago
ሀሪ ኬን 100ኛ የቡንደስ ሊጋ ግቡን አስቆጠረ
**************
የባየር ሙኒኩ ተጫዋች ሃሪ ኬን በ98 ጨዋታዎች 100 የቡንደስ ሊጋ ግቦችን በማስቆጠር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።
ሀሪ ኬን የቀደመውን 100 ግብ ላይ ለመድረስ በ129 ጨዋታዎች በዲተር ሙለር ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ነው በ98 ጨዋታዎች ያሳካው።
ተጫዋቹ ዛሬ በቡንደስሊጋው ባየር ሙኒክ ኡኒየን በርሊንን 7 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ሁለት ግቦች አስቆጥሮ ነው በቡንደስሊጋው ከመረብ ያሳረፋቸውን ግቦች ብዛት 100 ያደረሰው።
#bundesliga #bayernmunich #harrykane #records #football #sports #ebc

Comments