8 months ago
💍 ለሌሎች አርአያ የሚሆን ልዩ የሰርግ ሥነ-ስርዓት!
ሁሉም ተጋብዟል!
#ethiopia | "የሰርግ ወጪያቸውን ለመቄዶንያ ሰጥተው፤ ሰርጋቸውንም ከእናት እና አባቶቻቸው ጋር በግቢው ሊያደርጉ ነው"
መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፤ ነገ ለየት ያለ ደስታን ያስተናግዳል።
የአቶ በላይነህ (መኪና አስመጪ) ልጅ ወ/ሪት ብሩክታዊት በላይ እና የወ/ሮ ትልቅ ሰዉ ገዳሙ ልጅ አቶ ሁንልኝ አምደ ወርቅ፤ ለሰርግ ወጪ ቤተሰብ ያወጣ የነበረዉን ገንዘብ ለተቋሙ በመለገስ፣ ሰርጋቸውን በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለማድረግ ወስነዋል።
ይህ ቅዱስ ተግባር ለወገን ደራሽ ወገን መሆኑን በተግባር የሚያሳይ እና ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።
የክብረ በዓሉ ዝርዝር፡
📅 ቀን: ነገ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ዓ.ም
clock ሰዓት: ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ: አያት ፀበል ፊት ለፊት በሚገኘዉ የመቄዶንያ ዋና ግቢ
በተጨማሪም መቄዶንያ የጀመረውን ህንፃ ለማጠናቀቅ መጋቢት 6 በመቄዶንያ ዩቱዩብ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ይደረጋል።
ለሙሽሮቹ መልካም ምኞታችሁን በኮሜንት ላይ አስቀምጡላቸው! እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏
#mekedonia #weddingforcharity #humanity #ethiopia #rolemodel #bruktawitandhunlign #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments