2 days ago
#bahirdaruniversity
በ2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ ጀማሪ መርሐግብር (Freshman Program) የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ 👇
● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ
● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት ጉርድ ፎቶግራፎች፣
● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ፡፡
በተለያየ ምክንያት የ1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity

Comments