5 days ago
🚨 የፎርድ መኪና ባለቤት ነዎት? ከ125,000 በላይ መኪናዎች ቀደም ሲል በተደረገባቸው የተሳሳተ ጥገና ምክንያት በድጋሚ ወደ ፋብሪካ እንዲመለሱ ታዘዋል። የአስቸኳይ ጊዜ የፎርድ መኪናዎች ጥሪ (Recall)! ... .ዝርዝሩን ይመልከቱ 🚗⚠️ #carsafety #ford #automotive #mustknow #drivingsafety

5 months ago
15th Ethio-Chamber International Trade Fair
February 4–8, 2026
Meskel Square, Addis Ababa
Don’t Miss Africa’s Growing Business Gateway!
The 15th Ethio-Chamber International Trade Fair brings together business leaders, investors, innovators, manufacturers, traders, and entrepreneurs from Ethiopia and around the world under one roof.
This landmark event is your best platform for trade promotion, investment opportunities, market expansion, and high-level business networking.
Buy Ethiopian! Invest in Ethiopia!
________
Sectors
• Manufacturing
• Agro-Processing
• Import & Export
• Wholesale & Retail
• Mining
• Telecommunications & ICT
• Transportation & Logistics
• Automotive
• Coffee & Agribusiness
• Services
• Small & Medium Enterprises (SMEs)
• And many more
________
Why Participate?
✔ Connect with local and international investors
✔ Discover new markets and partnerships
✔ Showcase products, innovations, and services
✔ Explore trade and investment opportunities
✔ Strengthen your brand visibility
Register Now & Secure Your Place!
Email: ethiochambereventgmail.com
Website: event.ethiopianchamber.com
Call: 0993 512 930 | 0912 495 739
Organized by:
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
in collaboration with Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI)

9 months ago
ዩኒቨርሲቲው የተባባሪ ፕሮፌሰር ማዕረግ ሰጠ
#ethiopia | የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መስከረም 07/2018 ባካሄደው ስብሰባ በዩኒቨርሲቲው ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ መምህር እና ተመራማሪ ለሆኑት ኮሎኔል ሚኒሊክ ዋለ የተባባሪ ኘሮፌሰር ማዕረግ ሰጥቷል።
በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ያከናወኗቸው ተግባራት በኮሌጅ ካውንስል ፀድቆ የተላከውን ውሳኔ ከመረመረ በኃላ ሴኔቱ የኮሎኔል ሚኒሊክ ዋለ(ዶ/ር) በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ (Automotive Engineering) የተባባሪ ኘሮፌሰር ማዕረግ አፅድቆላቸዋል።
ኮሎኔል ሚኒሊክ(ዶ/ር) በዩኒቨርሲቲው የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
በተጨማሪም ሴኔቱ የዩኒቨርሲቲውን ሴኔት ህግ እንዲሁም የአዕምሮዓዊ ንብረት ፖሊሲ ተመልክቷል።
በዚህም በቀረቡት ሰነዶች ላይ ሰፊው ውይይት ተደርጎ ገንቢ አስተያየቶች ቀርበዋል።
ሴኔቱም የዩኒቨርሲቲው አዕምሮዓዊ ንብረት ፖሊሲ በስራ ላይ እንዲውል አፅድቋል።
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ህግ ደግሞ በዩኒቨርሲቲው ቦርድ እንዲፀድቅ ለቦርዱ አስተላልፏል።#ኢመዩ

Sponsored by
Surafel
Comments