3 months ago
በጉጉት የሚጠበቀው የአልቲማ ሪል እስቴት ኤክስፖ ለመጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት
#ethiopia | ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው የአልቲማ ሪል እስቴት የቤት ግዢ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ የሁለት ቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል።
ይህንን አመቺ አጋጣሚ በመጠቀም የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
አልቲማ ሪል እስቴት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ባካበተው ልምድ ሁለት የግንባታ ስፍራዎችን ገንብቶ ለባለቤቶቹ በስኬት አስረክቧል።
በከተማዋ እምብርት በሚገኘው በመስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገነባውን የፕሪሚየም ሳይት ፕሮጀክት ልዩ የኤክስፖ መርሃ ግብር እስከ ሚያዚያ 21 ድረስ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ሳይረፍድብዎት እንዲጎበኙን ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በዚህ አጋጣሚ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ እንዲሁም የቤቱን ዋጋ አምስት በመቶ ብቻ በመክፈል ውል መፈጸም ይችላሉ።
አድራሻ መስቀል ፍላወር ከቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል አጠገብ።
አልቲማ በማስረከብ የማይታማ።
አዘጋጅ
አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር።
#realestate #housing #investment #altimarealestate #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

7 months ago
⚫ የተሰማን ሀዘን ከባድ ነው! ነፍስ ይማር!
#ethiopia | የአልቲማ ሪል እስቴት (Altima Real Estate) የብራንድ አምባሳደር፣ ተወዳጁ የጥበብ ሰው እና የኢቢኤስ "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ነጻነት በስራው ትጋቱ፣ በሰው አክባሪነቱ እና በቅንነቱ የምናውቀው፤ ለኩባንያችንም እንደ ቤተሰብ የነበረ ውድ ወንድማችን ነበር።
አልቲማ ሪል እስቴት በብራንድ አምባሳደሩ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ፤ ለባለቤቱ፣ ለሦስት ልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔
#restinpeace #netsanetworkneh #altimarealestate #condolence

Comments