2 months ago
ቁርባን በድንኳን? ቁርባን በውጭ?
ይህን ዐይቶ የማይደነግጥ ሰው የለም:: የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም በትንሽዬ ድንኳን ማቀበል ምንኛ ከባድ ነው? ይህ የሆነብን ደግሞ በቂ ቤተ መቅደስ ባለመስራታችን ነው:: ተመልከቱ! ይህ ሕዝብ አያሳዝንም? እኛ እያለንማ ይህ አይሆንም:: ፈጥነን ቤተክርስቲያን ልንሠራላቸው ይገባል:: በሚቀጥለው ዓመት በድንኳን ሳይሆን በቤተመቅደስ እንዲቀበሉ በእመቤታችን ስም የ21,000 ብር ቻሌንጅ እንጀምርላቸው:: በጸሎተ ሐሙስ ለሥጋ ወደሙ ያለንን ክብር በሥራ እንግለጥ:: በድንኳን ለሚቆርቡት ቤተክርስቲያን እንሥራላቸው::
በማእከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ጎርጎራን አለፍ ብሎ በጣና ሀይቅ ላይ የሚገኘው ጥንታዊውና ታሪካዊው የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም በውስጡ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ያለው ሲሆን ከግዝት ቅጥር ውጭ እህቶችና እናቶች እንዲቆርቡ የሚያስችል በቂ ስፍራ በቤተክርስቲያን ስለሌለ ሥርዓቱ የሚፈጸመው በድንኳንና በዳስ ነው:: በተለይም መስከረም 14 እና መጋቢት 27 ለበዓለ ንግሥ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ ከተለያየ ሥፍራ ስለሚመጣ ከፍተኛ የሆነ መጨናነቅ ይፈጠራል:: አባቶች ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን በውጭ ያቀብላሉ:: ይህ ደግሞ ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን ከመቆርቆር አንጻር ሲታይ ደግሞ ልብ ዝቅ ያደርጋል:: ይህንን እሳዛኝ ሁኔታ በቦታው ተገኝቶ ማየትም ቁጭት ውስጥ ይከታል::
እናቶቻችንና እህቶቻችን በሚገባ የሚገለገሉበትን የእመቤታችን የእመ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያምን ቤተክርስቲያን ለመገንባት አሁን መሰረት ተጥሏል:: ይህንን ቤተመቅደስ በአጭር ጊዜ ገንብተን የአበው መነኮሳትን ድካም መቀነስ ይገባናል:: ከእመቤታችን የምናገኘው በረከትና ረድኤት ብዙ ነውና ሁላችንም ከበረከቱ በመሳተፍ ስማችንን በወርቅ እምድ እናጽፍ::
አባቶቻችን ታሪክ ሠርተውልንና ለዘመናት የሚነገርለትን ድንቅ ቅርስ አስቀምጠውልን አልፈዋል:: እኛ አዲስ ታሪክ መጻፍ ባንችል እንኳን እነርሱ የሠሩትን ግማሹን ደግመን በመሥራት አርኣያ ፍኖታቸውን ማስቀጠል ይገባናል:: ለጣና ሀይቅ ተጨማሪ ሞገስ እንጨምርለት:: የእመቤታችንን ቤተክርስቲያን እንሥራ::
ማስተዋል ያለባችሁ አንድ ነገር አለ:: ገዳማውያን አባቶቻችን የሚበሉት የሚጠጡት አላጡም:: የእግዚአብሔር ቃል ምግብና መጠጣቸው ስለሆነ ፊታቸው በጽድቅ ጸዳል የሚያበራ እንቁዎች ናቸው:: ከእኛ የሚፈልጉት እኛ በረከት የምናገኝበትን ቤተክርስቲያን እንድንገነባ ብቻ ነው:: ምዕመናን የሚገለገሉበት የእመቤታችንን የእመ ቅዱሳን ቤተክርስቲያን :: ይህን ብቻ እናድርግላቸው:: በፍጹም ጊዜ ልንሰጠው የሚገባ ጉዳይ አይደለም:: በቻልነው መጠን የአቅማችንን እናድርግ:: ይህንን መልእክትም ለሌሎች በማድረስ ኃላፊነታችንን እንወጣ::
ድጋፍ ለማድረግ:
ንግድ ባንክ: 1000731553134
ስልክ: -
0918240454
0906632367
0921612653
Tiktok: https://www.tiktok.com/@us...
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
2 months ago
ድርብ በረከት በጣና ሐይቅ፦ የአቡነ ያሳይ ገዳምን እና እናቶቻችንን እንታደግ! 🙏✨
ዛሬ መድኃኔዓለም ነው! ጥንተ ስቅለቱ ከሆሳዕና በዓል ጋር መገጣጠሙ ልዩ ያደርገዋል። በዚህ በረከት በሞላበት ዕለት፣ በጣና ሐይቅ ላይ የሚገኘው ጥንታዊው የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም የቀረበውን የጽድቅ ጥሪ እናስተውል።
በገዳሙ የእህቶችና የእናቶች መቁረቢያ የሚሆን በቂ ስፍራ ባለመኖሩ፣ ሥርዓቱ የሚፈጸመው በድንኳንና በዳስ ነው።
በተለይ በመስከረም 14 እና ዛሬ መጋቢት 27 በዓለ ንግሥ ወቅት፣ ከፍተኛ ሕዝብ ስለሚመጣ አባቶች ቅዱስ ቁርባን የሚያቀብሉት በውጭ ነው። ይህ ሁኔታ ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን ክብር ሲባል አፋጣኝ መፍትሔ ይሻል።
እናቶቻችንና እህቶቻችን በሚገባ የሚገለገሉበትን የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ለመገንባት መሠረት ተጥሏል። ይህንን ቤተ መቅደስ በአጭር ጊዜ ገንብተን የአበው መነኮሳትን ድካም ለመቀነስና ለጣና ሐይቅ ተጨማሪ ሞገስ ለመጨመር የእኛ ርብርብ ያስፈልጋል።
ድጋፍ ለማድረግ፦
🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000731553134
🔗 በድረ-ገጽ (Online) ለመርዳት፦ https://chapa.link/donatio...
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.abuneyasay.com
📞 ስልክ፦ 0918240454 | 0906632367 | 0921612653
ታሪክ መሥራት ባንችል እንኳን፣ አባቶች የሠሩትን ታሪክ ጠብቀን እናቆይ!
ዛሬ በሆሳዕና በረከት ስማችንን በወርቅ መዝገብ እናስፍር።
#getu #abuneyasay #laketana #orthodoxtewahedo #medhanealem #churchbuilding #gorgora #ethiopia #spiritualcall #blessedday #አቡነያሳይ #ጣናሐይቅ #መድኃኔዓለም #ሆሳዕና #የበረከትጥሪ #ጎርጎራ #ጌጡተመስገን #getutemesgen
2 months ago
በረከት ዐይቶ ማለፍ በረከት ይለፈኝ እንደማለት ይቆጠራልና የገዳማውያኑን መልእክት ቸል አንበል::
ማስተዋል ያለባችሁ አንድ ነገር አለ:: አባቶቻችን የሚበሉት የሚጠጡት አላጡም:: የእግዚአብሔር ቃል ምግብና መጠጣቸው ስለሆነ ፊታቸው በጽድቅ ጸዳል የሚያበራ እንቁዎች ናቸው:: ከእኛ የሚፈልጉት እኛ በረከት የምናገኝበትን ቤተክርስቲያን እንድንገነባ ብቻ ነው:: ምዕመናን የሚገለገሉበት የእመቤታችንን የእመ ቅዱሳን ቤተክርስቲያን ::
በማእከላዊ ጎንደር ጎርጎራን አለፍ ብሎ በጣና ሀይቅ ላይ የሚገኛው ጥንታዊውና ታሪካዊው የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም በውስጡ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ያለው ሲሆን ከግዝት ቅጥር ውጭ እህቶችና እናቶች እንዲቆርቡ የሚያስችል በቂ ስፍራ በቤተክርስቲያን ስለሌለ ሥርዓቱ የሚፈጸመው በድንኳንና በዳስ ነው:: በተለይም መስከረም 14 እና መጋቢት 27 ለበዓለ ንግሥ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ ከተለያየ ሥፍራ ስለሚመጣ ከፍተኛ የሆነ መጨናነቅ ይፈጠራል:: አባቶች ክቡር ስጋውንና ቅዱስ ደሙን በውጭ ያቀብላሉ:: ይህ ደግሞ ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን ከመቆርቆር አንጻር ሲታይ ደግሞ ልብ ዝቅ ያደርጋል:: ይህንን እሳዛኝ ሁኔታ በቦታው ተገኝቶ ማየትም ቁጭት ውስጥ ይከታል::
እናቶቻችንና እህቶቻችን በሚገባ የሚገለገሉበትን የእመቤታችን የእመ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያምን ቤተክርስቲያን ለመገንባት አሁን መሰረት ተጥሏል:: ይህንን ቤተመቅደስ በአጭር ጊዜ ገንብተን የአበው መነኮሳትን ድካም መቀነስ ይገባናል:: ከእመቤታችን የምናገኘው በረከትና ረድኤት ብዙ ነውና ሁላችንም ከበረከቱ በመሳተፍ ስማችንን በወርቅ እምድ እናጽፍ::
አባቶቻችን ታሪክ ሠርተውልንና ለዘመናት የሚነገርለትን ድንቅ ቅርስ አስቀምጠውልን አልፈዋል:: እኛ አዲስ ታሪክ መጻፍ ባንችል እንኳን እነርሱ የሠሩትን ግማሹን ደግመን በመሥራት ልንመስላቸው ይገባናል:: ለጣና ሀይቅ ተጨማሪ ሞገስ እንጨምርለት:: የእመቤታችንን ቤተክርስቲያን እንሥራ::
ድጋፍ ለማድረግ:
ንግድ ባንክ: 1000731553134
ስልክ: -
0918240454
0906632367
0921612653
Tiktok: https://www.tiktok.com/@us...
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
3 months ago
በውሃው ላይ ልክ እንደ ደረቅ መሬት የሚራመዱትን አባት ታውቋቸዋላችሁ?
ጣናን በሚያክል ሀይቅ በድንጋይ ታንኳ መሻገር ምንኛ ድንቅ ነው? እኚህ ጻድቅ አባት የገደሙት ገዳም ውስጥ አሁን ትልቅ ታሪክ ሊሠራ ነው::
ጎንደር ጎርጎራን ስናስብ ጥንታዊውንና ታሪካዊውን የጣና ሞገስ የሆነውን የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳምን በዓይናችን ላይ እንስላለን::
ይህ ገዳም በውስጡ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ያለው ሲሆን ከግዝት ቅጥር ውጭ እህቶችና እናቶች እንዲቆርቡ የሚያስችል በቂ ስፍራ በቤተክርስቲያን ስለሌለ ሥርዓቱ የሚፈጸመው በድንኳንና በዳስ ነው:: በተለይም መስከረም 14 እና መጋቢት 27 ለበዓለ ንግሥ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ ከተለያየ ሥፍራ ስለሚመጣ ከፍተኛ የሆነ መጨናነቅ ይፈጠራል:: አባቶች ክቡር ስጋውንና ቅዱስ ደሙን በውጭ ያቀብላሉ:: ይህ ደግሞ ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን ከመቆርቆር አንጻር ሲታይ ደግሞ ልብ ዝቅ ያደርጋል:: ይህንን እሳዛኝ ሁኔታ በቦታው ተገኝቶ ማየትም ቁጭት ውስጥ ይከታል::
እናቶቻችና እህትቻችን በሚገባ የሚገለገሉበትን የእመቤታችን የእመ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያምን ቤተክርስቲያን ለመገንባት አሁን መሰረት ተጥሏል:: ይህንን ቤተመቅደስ በአጭር ጊዜ ገንብተን የአበው መነኮሳትን ድካም መቀነስ ይገባናል:: ከእመቤታችን የምናገኘው በረከትና ረድኤት ብዙ ነውና ሁላችንም ከበረከቱ በመሳተፍ ስማችንን በወርቅ እምድ እናጽፍ::
አባቶችችን ታሪክ ሠርተውልንና ለዘመናት የሚነገርለትን ድንቅ ቅርስ አስቀምጠውልን አልፈዋል:: እኛ አዲስ ታሪክ መጻፍ ባንችል እንኳን እነርሱ የሠሩትን ግማሹን ደግመን በመሥራት ልንመስላቸው ይገባናል:: ለጣና ሀይቅ ተጨማሪ ሞገስ እንጨምርለት::

Sponsored by
Surafel

ማነው የእመቤታችን ወዳጅ? ኑ በገዳም ለምትገኘው ቤተክርስቲያን የ21,000 ብር ቻሌንጅ እንጀምር!
ጎንደር ጎርጎራን ስናስብ ጥንታዊውንና ታሪካዊውን የጣና ሞገስ የሆነውን የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳምን በዓይናችን ላይ አለመሳል ከባድ ነው::

ማነው የእመቤታችን ወዳጅ? ኑ በገዳም ለምትገኘው የድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን የ21,000 ብር ቻሌንጅ እንጀምር!

4 months ago
ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 14 በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ (4ኛ ፎቅ) ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኘው በማን እንዳባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም ታላቅ ጉባኤ ተዘጋጅቷል::
ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ገዳማት አንዱ የሆነው እና በማእከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ፥ በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚገኘው የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም ፤ ከ7ቱ የኢትዮጵያ ቅዱሳን ከዋክብት አንዱ በሆኑት በጻድቁ አቡነ ያሳይ በ1326 ዓ/ም የተመሠረተ ሲሆን ፤
* የብዙ የቅዱሳንን ታሪክ ፥
* ቅርሶችን÷ መናንያን እና
* የልማት ሥራዎችን በውስጡ የያዘ ታላቅ ገዳም ነው።
ብዙ ምእመናን በትምህርት የሚያውቋቸው አትማረኝ እያሉ ሲጸልዩ የነበሩ በኋላ አቡነ ያሳይ ወደ ዋሻቸው በመምጣት አቡነ ዘበሰማያት እና ሌሎች ትምህርቶችን አስተምረዋቸው ወደ ባእታቸው ሲመለሱ አባ ያስተማሩኝ ጠፋብኝ እያሉ በጣና ሀይቅ ላይ በውሃው ላይ እየሮጡ የተከተሏቸው “አባ አትማረኝ” የተባሉት ቅዱስ አባት አጽማቸው እና ዋሻቸው የሚገኘው በዚሁ ታላቅ ገዳም ነው።
የዚህን ታላቅ ገዳም ታሪክ ለምእመናን ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀውን አጭር ዶክመንተሪ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፤ ቅዳሜ: የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ (4ኛ ፎቅ)ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የገዳሙ አበምኔት ፣ የሌሎችም ገዳማት አባቶች፣ ተጋባዥ መምህራን ፣ዘማርያን እና ምእመናን በሚገኙበት ይመረቃል።
በመርሐ ግብሩ መነኮሳቱ ከሚያገለግሉበት አፄ ፋሲለደስ ካሰራው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በተጨማሪ ወደ ገዳሙ የሚመጡ ምእመናን/ት በተለይ ወደ ግዝት ቅፅር የማይገቡ ሴቶች የሚገለገሉበት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና በአቡነ ያሳይ ስም የቤተ ክርስቲያን ግንባታ እንዲሁም ለሚከናወኑት የልማት ሥራዎ ፍኖተ ካርታ ይፋ ይደረጋል።
ለአገልግሎቱ መሳካት ማኅበረ መነኲሳቱ ዘወትር እግዚአብሔር አምላካችንን በጸሎት እያሳሰቡ ሲሆን ፤ እርስዎ በመርሐ ግብሩ እንዲሳተፉ እና በረከት እንዲያገኙ በማሰብ መንፈሳዊ ጥሪያችንን በማኅበረ መነኲሳት እና በገዳሙ ስም እናቀርባለን::
ድጋፍ ለማድረግ:
ንግድ ባንክ: 1000731553134
ስልክ: -
0918240454
0906632367
0921612653
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
አምላከ አቡነ ያሳይ ኢትዮጵያን ይባርክ!
4 months ago
የካቲት 12, ለምን ይከበራል?
•+============+.
በ1929 ዓ ም የጣልያን ወረራ ገነተ ልዑል ተብሎ በሚታወቀው የንጉሱ ቤተመንግስት (የዛሬው 6ኪሎ ዋና የዩኒቨርስቲ ግቢ) የተነሳው አመጽ ለብዙ ኢትዮጵያውያን እልቂት ምክንያት በመሆኑና በአካፋ በመትረየስ በሳንጃ የብዙ ሰው ህይወትን ያለቀበት እለት ስለሆነ በዚህም ዙሪያ ለመታሰቢያ የካቲት 12 ሆስፒታል እንዲሁም የካቲት 12 ትምህርትቤት መኖሩ ይታወቃል:: ቤተክርስቲያንም በዚህች እለት ጸሎተ ምህላ እና ጸሎተ ፍትሐት በማድረግ በታቦተ ንግስ ቀኑን ትዘክረዋለች::
ከ71 ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቤተመዘክር ውስጥ ለዘመናት በሙዚየሙ ሲኖር የነበረው የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ከገባ እለት ጀምሮ ማለትም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በምዕመናኑ እና በካህናቱ ጥያቄ ለዘጠነኛ ጊዜ ዘንድሮ በመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ይከበራል:: የንጹሃንን ነፍስ አምላከ አበው እግዚአብሔር ይማርልን::
በዚሁ ሳምንት የፊታችን የካቲት 14 ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ደግሞ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም ገዳም አጭር ዶክመንተሪ ምርቃትና በአበው መነኮሳት ጥሪ ሰፊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል::
በመርሐ ግብሩ መነኮሳቱ ከሚያገለግሉበት አፄ ፋሲለደስ ካሰራው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በተጨማሪ ወደ ገዳሙ የሚመጡ ምእመናን/ት በተለይ ወደ ግዝት ቅፅር የማይገቡ ሴቶች የሚገለገሉበት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና በአቡነ ያሳይ ስም የቤተ ክርስቲያን ግንባታ እንዲሁም ለሚከናወኑት የልማት ሥራዎ ፍኖተ ካርታ ይፋ ይደረጋል።
ለአገልግሎቱ መሳካት ማኅበረ መነኲሳቱ ዘወትር እግዚአብሔር አምላካችንን በጸሎት እያሳሰቡ ሲሆን ፤ እርስዎ በመርሐ ግብሩ እንዲሳተፉ እና በረከት እንዲያገኙ በማሰብ መንፈሳዊ ጥሪያችንን በማኅበረ መነኲሳት እና በገዳሙ ስም እናቀርባለን::
ድጋፍ ለማድረግ:
ንግድ ባንክ: 1000731553134
ስልክ: -
0918240454
0906632367
0921612653
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
አምላከ አቡነ ያሳይ ኢትዮጵያን ይባርክ!
Sponsored by
Surafel
4 months ago
u1260u12d0u1262u12ed u133eu121d u12e8u121au1308u129d u1260u1228u12a8u1275
u12a8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1325u1295u1273u12ca u1308u12f3u121bu1275 u12a0u1295u12f1 u12e8u1206u1290u12cd u12a5u1293 u1260u121bu12a5u12a8u120bu12ca u130eu1295u12f0u122d u1200u1308u1228 u1235u1265u12a8u1275 u1365 u1260u1323u1293 u1200u12edu1245 u12d9u122au12eb u12e8u121au1308u1298u12cd u12e8u121bu1295 u12a5u1295u12f0 u12a0u1263 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12a0u1295u12f5u1290u1275 u1308u12f3u121d u1364 u12a87u1271 u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1245u12f1u1233u1295 u12a8u12cbu12adu1265u1275 u12a0u1295u12f1 u1260u1206u1291u1275 u1260u133bu12f5u1241 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u12601326 u12d3/u121d u12e8u1270u1218u1220u1228u1270 u1232u1206u1295 u1364
* u12e8u1265u12d9 u12e8u1245u12f1u1233u1295u1295 u1273u122au12ad u1365
* u1245u122du1236u127du1295u00f7 u1218u1293u1295u12ebu1295 u12a5u1293
* u12e8u120du121bu1275 u1225u122bu12ceu127du1295 u1260u12cdu1235u1321 u12e8u12ebu12d8 u1273u120bu1245 u1308u12f3u121d u1290u12cdu1362
u1265u12d9 u121du12a5u1218u1293u1295 u1260u1275u121du1205u122du1275 u12e8u121au12ebu12cdu124bu1278u12cd u12a0u1275u121bu1228u129d u12a5u12ebu1209 u1232u1338u120du12e9 u12e8u1290u1260u1229 u1260u128bu120b u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u12c8u12f0 u12cbu123bu1278u12cd u1260u1218u121du1323u1275 u12a0u1261u1290 u12d8u1260u1230u121bu12ebu1275 u12a5u1293 u120cu120eu127d u1275u121du1205u122du1276u127du1295 u12a0u1235u1270u121du1228u12cbu1278u12cd u12c8u12f0 u1263u12a5u1273u1278u12cd u1232u1218u1208u1231 u12a0u1263 u12ebu1235u1270u121bu1229u129d u1320u134bu1265u129d u12a5u12ebu1209 u1260u1323u1293 u1200u12edu1245 u120bu12ed u1260u12cdu1203u12cd u120bu12ed u12a5u12e8u122eu1321 u12e8u1270u12a8u1270u120fu1278u12cd u201cu12a0u1263 u12a0u1275u121bu1228u129du201d u12e8u1270u1263u1209u1275 u1245u12f1u1235 u12a0u1263u1275 u12a0u133du121bu1278u12cd u12a5u1293 u12cbu123bu1278u12cd u12e8u121au1308u1298u12cd u1260u12dau1201 u1273u120bu1245 u1308u12f3u121d u1290u12cdu1362
u12e8u12dau1205u1295 u1273u120bu1245 u1308u12f3u121d u1273u122au12ad u1208u121du12a5u1218u1293u1295 u1208u121bu1235u1270u12cbu12c8u1245 u1273u1235u1266 u12e8u1270u12d8u130bu1300u12cdu1295 u12a0u132du122d u12f6u12adu1218u1295u1270u122a u12a5u1295u12f0 u12a5u130du12dau12a0u1265u1214u122d u1348u1243u12f5u1364 u1245u12f3u121c: u12e8u12abu1272u1275 14 u1240u1295 2018 u12d3.u121du1364 u12a8u1240u1291 8u136100 u1300u121du122e u1260u1245u12f5u1235u1275 u1225u120bu1234 u1218u1295u1348u1233u12ca u12e9u1292u1268u122du1232u1272 u12a0u12f3u122bu123d (4u129b u134eu1245)u1265u1341u12d3u1295 u12a0u1260u12cd u120au1243u1290 u1333u1333u1233u1275 u1363 u12e8u1308u12f3u1219 u12a0u1260u121du1294u1275 u1363 u12e8u120cu120eu127du121d u1308u12f3u121bu1275 u12a0u1263u1276u127du1363 u1270u130bu1263u12e5 u1218u121du1205u122bu1295 u1363u12d8u121bu122du12ebu1295 u12a5u1293 u121du12a5u1218u1293u1295 u1260u121au1308u1299u1260u1275 u12edu1218u1228u1243u120du1362
u1260u1218u122du1210 u130du1265u1229 u1218u1290u12aeu1233u1271 u12a8u121au12ebu1308u1208u130du1209u1260u1275 u12a0u1344 u134bu1232u1208u12f0u1235 u12abu1230u122bu12cd u12e8u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u1260u1270u1328u121bu122a u12c8u12f0 u1308u12f3u1219 u12e8u121au1218u1321 u121du12a5u1218u1293u1295/u1275 u1260u1270u1208u12ed u12c8u12f0 u130du12ddu1275 u1245u1345u122d u12e8u121bu12edu1308u1261 u1234u1276u127d u12e8u121au1308u1208u1308u1209u1260u1275 u1260u12a5u1218u1264u1273u127du1295 u1245u12f5u1235u1275 u12f5u1295u130du120d u121bu122du12ebu121d u12a5u1293 u1260u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u1235u121d u12e8u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u130du1295u1263u1273 u12a5u1295u12f2u1201u121d u1208u121au12a8u1293u12c8u1291u1275 u12e8u120du121bu1275 u1225u122bu12ce u134du1296u1270 u12abu122du1273 u12edu134b u12edu12f0u1228u130bu120du1362
u1208u12a0u1308u120du130du120eu1271 u1218u1233u12abu1275 u121bu1285u1260u1228 u1218u1290u12b2u1233u1271 u12d8u12c8u1275u122d u12a5u130du12dau12a0u1265u1214u122d u12a0u121du120bu12abu127du1295u1295 u1260u1338u120eu1275 u12a5u12ebu1233u1230u1261 u1232u1206u1295 u1364 u12a5u122du1235u12ce u1260u1218u122du1210 u130du1265u1229 u12a5u1295u12f2u1233u1270u1349 u12a5u1293 u1260u1228u12a8u1275 u12a5u1295u12f2u12ebu1308u1299 u1260u121bu1230u1265 u1218u1295u1348u1233u12ca u1325u122au12ebu127du1295u1295 u1260u121bu1285u1260u1228 u1218u1290u12b2u1233u1275 u12a5u1293 u1260u1308u12f3u1219 u1235u121d u12a5u1293u1240u122du1263u1208u1295::
u12f5u130bu134d u1208u121bu12f5u1228u130d:
u1295u130du12f5 u1263u1295u12ad: 1000731553134
u1235u120du12ad: -
0918240454
0906632367
0921612653
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
u12a0u121du120bu12a8 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u12a2u1275u12eeu1335u12ebu1295 u12edu1263u122du12ad!","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
በዐቢይ ጾም የሚገኝ በረከት
ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ገዳማት አንዱ የሆነው እና በማእከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ፥ በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚገኘው የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም ፤ ከ7ቱ የኢትዮጵያ ቅዱሳን ከዋክብት አንዱ በሆኑት በጻድቁ አቡነ ያሳይ በ1326 ዓ/ም የተመሠረተ ሲሆን ፤
* የብዙ የቅዱሳንን ታሪክ ፥
* ቅርሶችን÷ መናንያን እና
* የልማት ሥራዎችን በውስጡ የያዘ ታላቅ ገዳም ነው።
ብዙ ምእመናን በትምህርት የሚያውቋቸው አትማረኝ እያሉ ሲጸልዩ የነበሩ በኋላ አቡነ ያሳይ ወደ ዋሻቸው በመምጣት አቡነ ዘበሰማያት እና ሌሎች ትምህርቶችን አስተምረዋቸው ወደ ባእታቸው ሲመለሱ አባ ያስተማሩኝ ጠፋብኝ እያሉ በጣና ሀይቅ ላይ በውሃው ላይ እየሮጡ የተከተሏቸው “አባ አትማረኝ” የተባሉት ቅዱስ አባት አጽማቸው እና ዋሻቸው የሚገኘው በዚሁ ታላቅ ገዳም ነው።
የዚህን ታላቅ ገዳም ታሪክ ለምእመናን ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀውን አጭር ዶክመንተሪ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፤ ቅዳሜ: የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ (4ኛ ፎቅ)ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የገዳሙ አበምኔት ፣ የሌሎችም ገዳማት አባቶች፣ ተጋባዥ መምህራን ፣ዘማርያን እና ምእመናን በሚገኙበት ይመረቃል።
በመርሐ ግብሩ መነኮሳቱ ከሚያገለግሉበት አፄ ፋሲለደስ ካሰራው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በተጨማሪ ወደ ገዳሙ የሚመጡ ምእመናን/ት በተለይ ወደ ግዝት ቅፅር የማይገቡ ሴቶች የሚገለገሉበት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና በአቡነ ያሳይ ስም የቤተ ክርስቲያን ግንባታ እንዲሁም ለሚከናወኑት የልማት ሥራዎ ፍኖተ ካርታ ይፋ ይደረጋል።
ለአገልግሎቱ መሳካት ማኅበረ መነኲሳቱ ዘወትር እግዚአብሔር አምላካችንን በጸሎት እያሳሰቡ ሲሆን ፤ እርስዎ በመርሐ ግብሩ እንዲሳተፉ እና በረከት እንዲያገኙ በማሰብ መንፈሳዊ ጥሪያችንን በማኅበረ መነኲሳት እና በገዳሙ ስም እናቀርባለን::
ድጋፍ ለማድረግ:
ንግድ ባንክ: 1000731553134
ስልክ: -
0918240454
0906632367
0921612653
Website: www.abuneyasay.com
Online Donation link: https://chapa.link/donatio...
አምላከ አቡነ ያሳይ ኢትዮጵያን ይባርክ!
4 months ago
ud83dude4f u1260u12d0u1262u12ed u133eu121d u12e8u1290u134du1233u127du1295u1295 u121du130du1265 u12a5u1295u12f4u1275 u12a5u1293u1265u1235u120d? ud83dudd4aufe0fu2728
u200bu133eu121d u1225u130bu1295 u1260u121bu12f5u12a8u121d u1290u134du1235u1295 u12e8u121bu1208u121du1208u121au12eb u12c8u1245u1275 u1290u12cdu1362 u1260u12dau1205 u12e8u1270u1240u12f0u1230 u130au12dc u12a8u1225u130bu12ca u121du130du1265 u1263u123bu1308u122d u1208u1270u1278u1308u1229 u1260u1218u122bu122bu1275u1363 u1260u1338u120eu1275 u1260u1218u1275u130bu1275u1293 u12e8u1245u12f1u1233u1295 u12a0u1263u1276u127bu127du1295u1295 u1308u12f5u120du1293 u1273u122au12ad u1260u1218u1235u121bu1275 u12e8u1290u134du1235 u121du130du1263u127du1295u1295 u120du1293u1260u1235u120d u12edu1308u1263u120du1362
u200bu12a5u1290u1206 u12e8u1290u134du1235 u121bu12d5u12f5 u1240u122du1266u120bu127du128bu120d! u12e8u1323u1293u12cd u1265u122du1203u1295 u12e8u1206u1290u12cdu1293 u1260u1273u122au12ad u12f5u1295u1245 u1270u130bu12f5u120e u12e8u1270u1348u1338u1218u1260u1275 u12e8u121bu1295 u12a5u1295u12f0 u12a0u1263 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12a0u1295u12f5u1290u1275 u1308u12f3u121d u1273u122au12adu1293 u12f6u12adu1218u1295u1270u122a u12edu1218u1228u1243u120du1362
u200bu1218u122du1210-u130du1265u122du1366
u200bud83dudcc5 u1240u1295u1366 u1245u12f3u121c u12e8u12abu1272u1275 14 u1240u1295 2018 u12d3.u121d.
u200bud83dudd52 u1230u12d3u1275u1366 u12a8u1240u1291 8u136100 u1300u121du122e
u200bud83dudccd u1266u1273u1366 u12604 u12aau120e u1245u12f5u1235u1275 u1225u120bu1234 u12e9u1292u1268u122du1232u1272 u12a0u12f3u122bu123d
u200bu1265u1341u12d3u1295 u12a0u1260u12cd u120au1243u1290 u1333u1333u1233u1275u1363 u12e8u1308u12f3u1219 u12a0u1260u121du1294u1275u1363 u120au1243u12cdu1295u1270 u1264u1270u12adu122du1235u1272u12ebu1295u1293 u12d8u121bu122du12ebu1295 u1260u121au1308u1299u1260u1275 u1260u12dau1205 u1273u120bu1245 u1309u1263u12a4 u120bu12ed u1270u1308u129du1273u127du1201 u1260u1228u12a8u1275 u12a5u1295u12f5u1275u1240u1260u1209 u1218u1295u1348u1233u12ca u1325u122au12ebu127du1295u1295 u12a5u1293u1240u122du1263u1208u1295u1362
u200bu12e8u1308u12f3u1219u1295 u120du121bu1275 u1208u1218u12f0u1308u134du1366
ud83dudd39 u1295u130du12f5 u1263u1295u12adu1366 1000731553134
ud83dudd39 u12a6u1295u120bu12edu1295 u12f5u130bu134du1366 https://chapa.link/donatio...
ud83dudd39 u12f5u1228-u1308u133du1366 www.abuneyasay.com
u200bu260eufe0f u1208u1260u1208u1320 u1218u1228u1303u1366
0918240454 / 0906632367 / 0921612653
u200b"u12a0u121du120bu12a8 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u12a2u1275u12eeu1335u12ebu1295 u12edu1263u122du12ad!"
u200b#u12d0u1262u12edu133eu121d #u12a0u1261u1290u12ebu1233u12ed #u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 #u12a2u1275u12eeu1335u12eb #u12d8u12c8u1228u12f0 #u1308u12f3u121bu1275 #getutemesgen #getu #u130cu1321 #u130cu1321u1270u1218u1235u1308u1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ud83dude4f u1260u12d0u1262u12ed u133eu121d u12e8u1290u134du1233u127du1295u1295 u121du130du1265 u12a5u1295u12f4u1275 u12a5u1293u1265u1235u120d? ud83dudd4aufe0fu2728
u200bu133eu121d u1225u130bu1295 u1260u121bu12f5u12a8u121d u1290u134du1235u1295 u12e8u121bu1208u121du1208u121au12eb u12c8u1245u1275 u1290u12cdu1362 u1260u12dau1205 u12e8u1270u1240u12f0u1230 u130au12dc u12a8u1225u130bu12ca u121du130du1265 u1263u123bu1308u122d u1208u1270u1278u1308u1229 u1260u1218u122bu122bu1275u1363 u1260u1338u120eu1275 u1260u1218u1275u130bu1275u1293 u12e8u1245u12f1u1233u1295 u12a0u1263u1276u127bu127du1295u1295 u1308u12f5u120du1293 u1273u122au12ad u1260u1218u1235u121bu1275 u12e8u1290u134du1235 u121du130du1263u127du1295u1295 u120du1293u1260u1235u120d u12edu1308u1263u120du1362
u200bu12a5u1290u1206 u12e8u1290u134du1235 u121bu12d5u12f5 u1240u122du1266u120bu127du128bu120d! u12e8u1323u1293u12cd u1265u122du1203u1295 u12e8u1206u1290u12cdu1293 u1260u1273u122au12ad u12f5u1295u1245 u1270u130bu12f5u120e u12e8u1270u1348u1338u1218u1260u1275 u12e8u121bu1295 u12a5u1295u12f0 u12a0u1263 u12a0u1261u1290 u12ebu1233u12ed u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12a0u1295u12f5u1290u1275 u1308u12f3u121d u1273u122au12adu1293 u12f6u12adu1218u1295u1270u122a u12edu1218u1228u1243u120du1362
u200bu1218u122du1210-u130du1265u122du1366
u200bud83dudcc5 u1240u1295u1366 u1245u12f3u121c u12e8u12abu1272u1275 14 u1240u1295 2018 u12d3.u121d.
u200bud83dudd52 u1230u12d3u1275u1366 u12a8u1240u1291 8u136100 u1300u121du122e
u200bud83dudccd u1266u1273u1366 u12604 u12aau120e u1245u12f5u1235u1275 u1225u120bu1234 u12e9u1292u1268u122du1232u1272 u12a0u12f3u122bu123d
u200bu1265u1341u12d3u1295 u12a0u1260u12cd u120au1243u1290 u1333u1333u1233u1275u1363 u12e8u1308u12f3u1219 u12a0u1260u121du1294u1275u1363 u120au1243u12cdu1295u1270 u1264u1270u12adu122du1235u1272u12ebu1295u1293 u12d8u121bu122du12ebu1295 u1260u121au1308u1299u1260u1275 u1260u12dau1205 u1273u120bu1245 u1309u1263u12a4 u120bu12ed u1270u1308u129du1273u127du1201 u1260u1228u12a8u1275 u12a5u1295u12f5u1275u1240u1260u1209 u1218u1295u1348u1233u12ca u1325u122au12ebu127du1295u1295 u12a5u1293u1240u122du1263u1208u1295u1362
u200bu12e8u1308u12f3u1219u1295 u120du121bu1275 u1208u1218u12f0u1308u134du1366
ud83dudd39 u1295u130du12f5 u1263u1295u12adu1366 1000731553134
ud83dudd39 u12a6u1295u120bu12edu1295 u12f5u130bu134du1366 https://chapa.link/donatio...
ud83dudd39 u12f5u1228-u1308u133du1366 www.abuneyasay.com
u200bu260eufe0f u1208u1260u1208u1320 u1218u1228u1303u1366
0918240454 / 0906632367 / 0921612653
u200b\
4 months ago
⛪️ የታላቁ የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም የታሪክ ዶክመንተሪ ምረቃ! 🌿✨
"አባ አትማረኝ" የተባሉት ቅዱስ አባት ዋሻና አጽም የሚገኝበት ጥንታዊው ገዳም!
በቅድሚያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!
በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚገኘውና በ1326 ዓ.ም በጻድቁ አቡነ ያሳይ የተመሠረተው ይህ ጥንታዊ ገዳም፤ የብዙ ቅዱሳን ታሪክና ድንቅ ቅርሶች መገኛ ነው። የገዳሙን ታሪክና በውስጡ ያሉትን መንፈሳዊ ሀብቶች ለምእመናን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው አጭር ዶክመንተሪ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
መርሐ ግብሩ፦
🗓 ቀን፦ ቅዳሜ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ (4ኛ ፎቅ)
በዕለቱ፦
✅ የገዳሙ ታሪክ ዶክመንተሪ ይመረቃል፤
✅ የእመቤታችን እና የአቡነ ያሳይ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ (በተለይ ለሴቶች አገልግሎት የሚውል) እንዲሁም የልማት ሥራዎች ፍኖተ ካርታ ይፋ ይደረጋል፤
✅ ብፁዓን አባቶች፣ መምህራንና ዘማርያን ይገኛሉ።
በአካል ተገኝተው የገዳሙን በረከት ይካፈሉ፤ በገዳሙ ስም የተላለፈውን መንፈሳዊ ጥሪ ይቀበሉ!
ድጋፍ ለማድረግ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000731553134
📞 ስልክ፦
0918240454 / 0906632367 / 0921612653
አምላከ አቡነ ያሳይ ኢትዮጵያን ይባርክ!
#abuneyasay #tana #ethiopianorthodox #documentary #spirituality #addisababa #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments