6 months ago
የምስራች ለባለባጃጆች
አብሪ ሞተርስ የነዳጅ ባጃጆችን ወደ ኤሌክትሪክ ሊቀይር ነው!
#ethiopia | የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማስመጣትና በመገጣጠም የሚታወቀው አብሪ ሞተርስ (Abri Motors)፣ በሀገራችን ያሉ የነዳጅ ተጠቃሚ ባጃጆችን ወደ ኤሌክትሪክ ለመቀየር የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ከቻይናው Jingshan Mining and Supply Chain Technology PLC ጋር ተፈራርሟል።
አንዲት የነዳጅ ባጃጅ በወር እስከ 24 ሺህ ብር ለነዳጅ የምታወጣውን ወጪ፣ ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ወደ 10 ሺህ ብር ዝቅ ለማድረግ ታቅዷል።
ባለባጃጆች የኤሌክትሪክ ባትሪውን በመግዛት ወይም በኪራይ መጠቀም ይችላሉ።
ባትሪ ለመሙላት የሚባክነውን 4 ሰዓት ለማስቀረት፣ አንዱን ባትሪ ተጠቅመው ሲጨርሱ ሌላ ተሞልቶ የተዘጋጀ ባትሪ የሚቀይሩበት (Battery Swapping) አሠራር ተመቻችቷል።
የመንግሥትን የነዳጅ ጥገኝነት የመቀነስና የ"ግሪን ሌጋሲ" (Green Legacy) መርሐ ግብርን ዳር ለማድረስ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።
አብሪ ሞተርስ የነዳጅ መኪናዎችን ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር፣ አዳዲስ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በማቅረብና ምቹ የብድር አገልግሎቶችን በማመቻቸት የሚታወቅ ሀገር በቀል ድርጅት ነው።
#getu #abrimotors #electricbajaj #greenenergy #ethiopia #transportation #techinnovation #sustainabletransport #addisababa #fueltoelectric #አብሪሞተርስ #የኤሌክትሪክባጃጅ #ቴክኖሎጂ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

12 months ago
1 ሚሊየን ብር የሚያስገኝ ቻሌንጅ ይዞ የመጣው የዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪኖች ቤት - አብሪ ሞተርስ!
በህክምና፣ በቴሌኮም፣ በኢምፖርት ኤክስፖርትና በመኪና አቅርቦት ዘርፍ ከ18 አመት በላይ ልምድ ያለው አብሪ ቢዝነስ ግሩፕ አሁን ደግሞ በእህት ኩባንያው አብሪ ሞተርስ በኩል ለሰፊው ህዝባችን አዲስ የምስራች ካበሰረ ቀናት ተቆጥረዋል።
የተለያዩ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት ሲሰራ የቆየው ይህ ህዝባዊ ተቋም፣ በቅርቡ እዚሁ አገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የመገጣጠም ስራውን እያቀላጠፈ ይገኛል ። ይህንን ታላቅ የምስራችም ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ በሚያደርግና ከቅን ልብ በመነጨ ፍጹም ወገናዊ ተግባር አጅቦ እነሆ ወደመድረኩ መጥቷል።
ዓለም የደረሰባቸው ዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪናዎች በአገራችን አስፓልት መንገዶች እንዲታዩ ሲያደርግ የቆየውና በዚህም አገራችንን ከተቀረው ስልጡን ዓለም ጋር እኩል የማድረግ ራዕይ ሰንቆ በትጋት ሲሰራ የቆየው አብሪ ሞተርስ፣ የደረሰበትን ታላቅ ስኬት ለማብሰር ለቲክቶከሮች፣ ለኮንተንት ክሬተሮች፣ ለጋዜጠኞች፣ ቭሎገሮች እና ለታክሲ ማህበራት የ1 ሚሊዮን ብር ቻሌንጅ አዘጋጅቷል::
በአገራችን ብሎም በመላው አለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን፣ ሴቶች እና የታክሲ ማህበራትን አበረታች በሆነ ዋጋ የመኪና ባለቤት ለማድረግ የተለያዩ ኤሌክትሪክ መኪናዎችን በማቅረብ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው አብሪ ሞተርስ፣ የኤሌክትሪክ ቻርጆችን በማቅረብ፣ አዲስ የታክሲ መተግበሪያ ለማስተዋወቅም ዝግጅቱን አጠናቋል።
ማንኛውም ዜጋ የቲክቶክ ቻሌንጅ ተሳታፊ በመሆን የ1 ሚሊዮን ብር ተሸላሚ የሚሆንቀትን ቻሌንጅ ይፋ ያደረገው አብሪ ሞተርስ ይህንን ቻሌንጅ ለማሸነፍ ስለአብሪ ሞተርስ የሚገልፅ ቪዲዮ በመስራት ከፍተኛ ተመልካች ማግኘት ዋነኛው ጉዳይ መሆኑን፤ እንዲሁም ፌሎ ማድረግና #abrimotors ,#abimotorchallenge መጠቀም፣ በተጨማሪም የabrimotors ኦፊሻል Tiktok አካውንት ሜንሽን በማድረግ አሸናፊ መሆን እንደሚቻልም አመልክቷል::
የቻሌንጁ አሸናፊ ከ 45 ቀን በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ያስታወቀው አብሪ ሞተርስ፣ ፕሮግራሙን ካስተዋወቀበት ዕለት ጀምሮ ላለፉት ቀናት በርካታ ዜጎች ቻሌንጁን ተቀላቅለዋል። ታዋቂ ቲክቶከሮች፣ ብሎገሮችና ኮንቴንት ክርኤተሮችም በየቀኑ አስደማሚ ቪዲዮዎችን በመስራት የ1 ሚሊዮን ብር አሸናፊ መሆንን አልመውም እየተሳተፉ ይገኛሉ።
አብሪ ሞተርስም ለቃሉ ታማኝ በመሆን በደማቅ ስነ ስርዓት ለአሸናፊዎች ሽልማቱን ለማበርከት በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።
እንዲህ ባለ አዲስ የማስታወቂያ መንገድ ራሱን ከሰፊው ማህበረሰብ ጋር እያስተዋወቀ የሚገኘው አብሪ ሞተርስ፣ ከዚሁ ጎን ለጎን ምንም ዓይነት ቅድሚያ ክፍያ የማይጠይቅባቸውን አዳዲስና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖቹን በተለያየ ሞዴልና በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን ቀጥሎበታል። አገራችንን ከተቀረው ዓለም ጋር ለማገዳደርና ወገንን የመጥቀም ራዕዩን ዕውን ለማድረግም በቅን ልብ 24 ሰዓት ያለ እረፍት እየተጋ ይገኛል።

Comments