5 months ago
💰 60 ሚሊዮኑ ብር ባሌ ጎባ ገባ! 🎉
#ethiopia | "የሻይ ቡና ነጋዴው የ60 ሚሊዮን፣ የታክሲ አሽከርካሪው የ20 ሚሊዮን አሸናፊ ሆኑ!"
በኢትዮጵያ ሎተሪ ታሪክ ከፍተኛው እና ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በዲጂታል መንገድ የወጣው የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ዕጣ ወጥቷል።
የዕጣው ውጤት:
🥇 1ኛ ዕጣ (60,000,000 ብር)
ቁጥር: 6361547
ቦታ: ባሌ ጎባ (አሸናፊው በሻይ ቡና የሚተዳደሩት አቶ ብርሀኑ ጎበዜ)
🥈 2ኛ ዕጣ (20,000,000 ብር)
ቁጥር: 5681025
ቦታ: አዲስ አበባ ኮልፌ (የታክሲ አሽከርካሪ)
🥉 3ኛ ዕጣ (10,000,000 ብር)
ቁጥር: 7699884
ዲጂታል አብዮት! 📱
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን ጋር በመተባበር ያካሄደው ይህ ሎተሪ፤ ከ2 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ያሳተፈ ሲሆን አሸናፊዎቹ በ8989፣ በቴሌብር እና በድህረ-ገጽ አማካኝነት ዕድላቸውን የሞከሩ ናቸው።
ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ሎተሪው የእናንተ ቢሆን በ60 ሚሊዮኑ ምን ትሰሩበት ነበር? ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #lottery #jackpot #60million #balegoba #digitalethiopia #ethiotelecom #tamcon

💰 60 ሚሊየን ብር በእጅዎ ነው! ታሪካዊው ዲጂታል ሎተሪ! 📱
#ethiopia | የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ60 ዓመት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ዲጂታል የሆነና ግዙፍ ሽልማት የሚያስገኝ ሎተሪ ይፋ አድርጓል።
ለምን ይለያል?
ከእንግዲህ ሎተሪ ሻጭ መፈለግ ቀረ! ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ የፈለጉትን ቁጥር መርጠው መቁረጥ ይችላሉ።
📅 የዕጣ ቀን፡ ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል።
🏆 የሚያሸልመው ገንዘብ፡
🥇 1ኛ ዕጣ፡ 60 ሚሊየን ብር
🥈 2ኛ ዕጣ፡ 20 ሚሊየን ብር
🥉 3ኛ ዕጣ፡ 10 ሚሊየን ብር
እና በየሳምንቱ የሚወጡ የ1 ሚሊየን ብር ሽልማቶች!
🎟 እንዴት ይቆረጣል? (ዋጋ 100 ብር)
በቴሌብር (Telebirr) መተግበሪያ
በአጭር ኮድ 8989# በመደወል
ወደ 8989 አጭር የፅሁፍ መልዕክት በመላክ
ወይም በድረ-ገጽ፡ www.ethiolottery.et
ዕድልዎን በዘመናዊ መንገድ ይሞክሩ! ዛሬውኑ ይቁረጡ!
#ethiopianlottery #digitallottery #60million #telebirr #ethiopia #winbig
Comments