7 months ago
🔴 90 ብር ለ90 ዓመታት የሰብዓዊ አገልግሎት!
ከአንጋፋው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የቀረበ ጥሪ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ኢቀመማ) ከተመሠረተ ሐምሌ 1 ቀን 1927 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 90 ዓመታት በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች ደራሽ በመሆን የሺዎችን ሕይወት ሲታደግ ቆይቷል።
በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው ቀውስ ምክንያት ማኅበሩ ያገኝ የነበረው የውጭ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል። ይሁን እንጂ በሀገራችን የድጋፍ ፈላጊዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ፣ ማኅበሩ "90 ብር ለ90 ዓመታት የሰብዓዊ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ጥሪውን ለሁላችንም አቅርቧል።
የማኅበሩ መዋቅርና ተደራሽነት፦
14 የክልል፣ 40 የዞን፣ ከ200 በላይ የወረዳ ጽሕፈት ቤቶችና 5,800 የሚጠጉ የቀበሌ ኮሚቴዎች አሉት።
አባላት፦
ከ6.1 ሚሊዮን በላይ ንቁ አባላት ያሉት ትልቅ ተቋም ነው።
ታላላቅ ስኬቶች
በተለየዩ የሀገራችን ክፍሎች በዘመናት ለተከሰቱ ሰው ስራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች የሰጠው የነፍስ-አድን ምላሽ እንደተጠበቀ ሆኖ ማህበሩ ዘመን ተሻጋሪ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን አቋቁሟል፡፡ ለአብነት ያህል በ 1941 በሀገራችን የመጀመሪውን የነርሶች ት/ት ቤት፣ ከ 1944 ዓ.ም ጀምሮ የ24 ሰዓት ነጻ የአምቡላንስ አገልግሎት በማስጀምር በአሁኑ ወቀት ከ 700 በላይ አምቡላንሶች በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች አገልግሎት እየሠጡ ይገኛሉ፡፡ በ1962 ዓ.ም የደም ባንክ አገልግሎትን፣ በ 1969 ዓ.ም የተጠፋፉ ቤተሰቦችን የማገናኘት አገልግሎት፣ በ 1978 የመሰረታዊ መድሀኒቶች አቅርቦትን አስጀምሮ በአሁኑ ወቅት በ92 ፋርማሲዎች መድሀኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ የሚገኝ አንጋፋ የሰብዓዊ ተቋም ነው፡፡
አገልግሎት፦
በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በመሬት መንሸራተትና በግጭት ለተጎዱ እናቶች፣ ሕፃናትና አረጋውያን ቅድሚያ ይሰጣል።
ውጤት፦
ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ ከ5 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረስ ችሏል።
እንዴት ድጋፍ ማድረግ ይቻላል?
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገራት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፣ የንግድ ድርጅቶችና ባለሀብቶች በሚከተሉት አማራጮች ድጋፋችሁን ማድረስ ትችላላችሁ፦
የባንክ አካውንቶች
(በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ስም)፦
* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000000902008
* ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ፦ 1000054293155
* አቢሲኒያ ባንክ፦ 51305148
* ወጋገን ባንክ፦ 0836476811301
* አዋሽ ባንክ፦ 01304258501900
* ዳሸን ባንክ፦ 0439222939011
* ቴሌ ብር (Telebirr)፦ 0907
ከዚህ በተጨማሪም ኢቀመማ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በራሱ ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@e... የቀጥታ ስርጭት የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ስላዘጋጀ ዜጎች በእለቱ ከ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ ላይቭ በመግባት ለወገናቸው ያላቸውን አለኝታነት እንዲያሳዩ ጥሪ ቀርቧል፡፡
📞 ለተጨማሪ መረጃና ደረሰኝ ለመላክ፦
* ቴሌግራም/ዋትስአፕ፦ +251913513321 (ያስተላለፉበትን ደረሰኝ በዚህ ቁጥር መላክ ይችላሉ)።
"ለሰብዓዊነት እንኖራለን!"
ዛሬ የምናደርገው የ90 ብር ድጋፍ ተደምሮ የአንድን ወገን ሕይወት ሊታደግ ይችላል።
ይህን ታላቅ የሰብዓዊ ጥሪ ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የበኩላችሁን ተወጡ።
#የኢትዮጵያቀይመስቀል #ሰብዓዊነት #ድጋፍ #ኢትዮጵያ #90ዓመታት #ethiopianredcross #humanitarian #supportethiopia #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

#ethiopia | የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ኢቀመማ) ከተመሠረተ ሐምሌ 1 ቀን 1927 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 90 ዓመታት በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች ደራሽ በመሆን የሺዎችን ሕይወት ሲታደግ ቆይቷል።

የማኅበሩ ታላቅ ስኬቶችና መዋቅር
ተደራሽነት፦
14 የክልል፣ 40 የዞን፣ ከ200 በላይ የወረዳ ጽሕፈት ቤቶችና 5,000 የሚጠጉ የቀበሌ ኮሚቴዎች አሉት።

Comments