7 months ago
#የመጽሐፍ_ምረቃ 📚📖📖👈👈👈
"መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም።" ኢሳ 34÷16
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከትና የሀዋሳ ታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊቀ ጳጳስ #የመሪነት_ምስል ... በሚል ርዕስ ያዘጋጁት መጽሐፍ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
በዕለቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና ጥሪ የተደረገላቸው የብፁዕነታቸው የመንፈስ ቅዱስ ልጆች ይገኛሉ።
ቀን:- መጋቢት 26/2018 ዓ.ም
ሰዓት:- ቅዳሜ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
ቦታ:- ሴንትራል ያማረች ሀዋሳ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ

"መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም" (ኢሳ 34:16)
የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ አዲስ መጽሐፍ በሀዋሳ ይመረቃል
"የመሪነት ምስል"
#ethiopia | የሲዳማ ሀገረ ስብከትና የሀዋሳ ታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ "የመሪነት ምስል" በሚል ርዕስ ያዘጋጁት አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
የምረቃው ዝርዝር መረጃ፦
መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)
ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ
ሀዋሳ በሚገኘው ሴንትራል ያማረች ሆቴል ትልቁ አዳራሽ
ታዳሚዎች፦ በዕለቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እና የብፁዕነታቸው መንፈሳዊ ልጆች በተገኙበት ይከናወናል።
"መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም" (ኢሳ 34:16)
የሚለውን አምላካዊ ቃል መሠረት በማድረግ፣ በሀዋሳና በአካባቢው የምትገኙ የጥበብ ወዳጆች ሁሉ በዚህ ታላቅ መንፈሳዊና የዕውቀት ግብዣ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
#getu #ethiopia #hawassa #orthodox #booklaunch #leadership #abuneyosef #sidama #church #የመሪነትምስል #አቡነዮሴፍ #መጽሐፍምረቃ #ሀዋሳ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments