1 month ago
ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ለሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr

ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ከሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።

ኢትዮ ቴሌኮም በመላ ሀገራችን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የመማሪያ ደብተር ልገሳ መርሃ-ግብሩን በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን፤ በዚህም በመላ ሀገራችን በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ 105,496 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 1,265,952 የመማሪያ ደብተሮች ድጋፍ ተደርጓል።
ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሐሳብ ያዘጋጀው ይህ የአዲስ ዓመት የደብተር ልገሳ፤ ከ113.3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ ዓላማውም ተማሪዎች በትምህርት መርጃ መሣሪያዎች እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ተስፋ ለመስጠትና ለመደገፍ ነው።
ኩባንያችን በሚከተለው ሰው-ተኮር ስትራቴጂ መሠረት፣ የደብተር ድጋፉ አካታችነትን ባረጋገጠ መልኩ በአዲስ አበባ እና በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች አዲሱ የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ በፊት የሚከናወን ነው።
ይህ ተግባር በስትራቴጂያችን ተካትቶ በዕቅድ የሚተገበር ሲሆን፤ የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራትና በማህበረሰቡ ውስጥ የመደጋገፍ ባህልን ለማጎልበት የምናደርገው ተከታታይ ጥረት አካል ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ሰባት ተከታታይ ዓመታት ለ483.8 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከ434.1 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አድርጓል።
#ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር ! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !
#ethiotelecom #nexthorizon #csr #esg #gsma #oecd #g6countries

ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው አገራዊ የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር፤ በአዲስ አበባ ዞኖች እና በመላው ሀገራችን በሚገኙ ሪጅኖች በኩባንያችን አመራሮች አማካኝነት ለበጎ አድራጎት ተቋማት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአዲስ ጅማሮና በአዲስ ተስፋ ወደ አዲሱ ዓመት ስንሸጋገር፣ ወገኖቻችንን በመደገፍና አብሮነታችንን በማረጋገጥ ጭምር ነው።"
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር ! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

Sponsored by
Surafel
1 month ago
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋርነትን ለማረጋገጥ ያለመውን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል።
በዚሁ መሠረት ዛሬ ባካሄድነው መርሐ-ግብር፤ በመላ ሀገራችን በሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚረዱ 22,212 አረጋውያን፣ ሕፃናት፣ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞችና ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።
ባለፉት 5 ተከታታይ ዓመታት ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ከ117 በላይ ለሚሆኑ የበጎ አድራጎት ማዕከላት አጋር በመሆን፣ ድጋፍ የሚሹ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ስንደግፍ ቆይተናል።
በ"ቀጣዩ አድማስ" ሰው-ተኮር ስትራቴጂያችንም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር፣ ሰብአዊነት የተሞላባቸው ተግባራትን በማከናወን የወገን አጋርነታችንን በቁርጠኝነት እናጠናክራለን።
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

Comments