28 days ago
# እንኳን አደረሳቹ
🏡 ዲያስፖራ ሆይ ወደ ሀገርህ ገብተሀል… እንግዲህ የራስዎን ቤት ለመምረጥ ዝግጁ ኖት?
ከሩቅ ሀገር የሚያልሙት ቤት፣ በሀገርዎ የነገ ሕይወትዎ መሠረት ይሁን!
ለውድ ዲያስፖራዎች ልዩ የቤት ምርጫ እድል!
🏠 6ኛው አርኪ ሪል እስቴት ኤክስፖ
በአንድ ስፍራ ከተለያዩ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ይገናኙ፣ የቤት አማራጮችን ይመልከቱ፣ ዋጋና የክፍያ አማራጮችን ያወዳድሩ፤ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ።
✨ ከ“አንድ ቀን ቤት እገዛለሁ” ወደ “ይህ የእኔ ቤት ነው!”
📅 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል፣ አዲስ አበባ
ዲያስፖራ ሆይ፣ ወደ ሀገር ቤት መጥተሃል… አሁን የራስህን ቤት ይዘህ ተመለስ! 🏡
👉 አርኪ ኤቨንት — የቤት ህልምዎን ወደ እውነታ የሚያቀርብ መድረክ!
#arkirealestateexpo #arkievent #diaspora #realestateethiopia #newyearnewhome #አርኪኤክስፖ #አዲስዓመት #አዲስቤት #ዲያስፖራ

Comments