6 hours ago
ከቤት ደጃፍ እስከ አፍሪካ ክብር፤ የኢትዮጵያ ቡና ዓለም አቀፍ ከፍታ
****************
“ኑ ቡና ጠጡ፣ ቡና ፈልቷል” የሚለው ጥሪ በኢትዮጵያውያን የዘወትር ሕይወት ውስጥ ትልቅ የፍቅርና የእንግዳ ተቀባይነት ግብዣ ነው።
በዚሁ የቡና አፈላል ሥነ-ሥርዓት ወቅት ማኅበራዊ ውይይቶች ይካሄዳሉ፤ ጥልቅ ትስስር ይፈጠራል።
የኢትዮጵያዊነት አንዱ መገለጫ የሆነው የቡና ስነ ስርዓት ከእርሻ ማሳዎች እስከ ሲኒያችን ድረስ የአርሶ አደሩ እጅ ቤተሰብንና ማኅበረሰብን የሚደግፍ ታላቅ እሴት ነው።
ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የመጣ የቡና ባህል በቤትና በማኅበረሰብ ደረጃ ብቻ ተወሰኖ አልቀረም።
ዛሬ የኢትዮጵያ ቡና ሌላ አዲስ የክብር ገጽታውን ለአፍሪካና ለዓለም አሳይቷል።
በአንድ ቀን 10 ሺህ ሲኒ ቡና በአንድ ሥፍራ በማቅረብ፣ ባህላዊ የቡና አፈላል ሥርዓቱ በአፍሪካ የድንቃድንቅ መዝገብ ውስጥ ዕውቅና አግኝቷል።
በመሆኑም “ኑ ቡና ጠጡ” የሚለው ጥሪ ከቤት ደጃፍ አልፎ በአህጉራዊ የክብር መዝገብ ውስጥ በመግባት፣ ከ“ኑ ቡና ጠጡ” ወደ “የኢትዮጵያን ባህልና አብሮነት ይዩ” ወደሚል ሰፊ አህጉራዊ ጥሪ ተሸጋግሯል።
ኢትዮጵያ የአረቢካ ቡና መገኛ እና የአፍሪካ ቀዳሚ ቡና አምራች ሀገር ስትሆን፣ የመጀመሪያው የቡና ፍሬ ተለቅሞና ተሰብስቦ ለዓለም የተበረከተው እዚሁ በኢትዮጵያ ምድር ነው።
ሀገራችን በ2018 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ ከ3.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማስመዝገብ ችላለች።
ይህም ኢትዮጵያ ባለፉት 17 ዓመታት በአጠቃላይ ካገኘችው 3.3 ቢሊዮን ዶላር የገቢ መጠን ጋር የሚቀራረብ ነው።
በተጨማሪም በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞች በሚተከሉበት የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ውስጥ ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የቡና ችግኞች ናቸው።
ይህም ደኖችን መልሶ ለማቋቋም፣ ሥነ-ምህዳርን ለመጠበቅ እና የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስፈልገውን አየር ንብረት ለመፍጠር አስችሏል።
ከዚህ ዕድገት ጎን ለጎን ኢትዮጵያ የቡና በሽታን ለመለየትና ለማከም የሚያስችሉ አዳዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂዎችን እና ምርምሮችን በማሳደግ ላይ ትገኛለች።
በልዩ እሸቱ
#የመደመርመንግሥት
#ethiopia #ebc #medemer #ethiopiancoffee #coffeeculture

7 hours ago
በናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት የተመራው ልዑክ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኘ
*****************
በናይጄሪያው ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎችን በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡
ከፍተኛ ልዑኩ በኦሮሚያ ክልል ያደረገው የመስክ ምልከታና የልምድ ልውውጥ ከስንዴ ክላስተር እስከ ማኑፋክቸሪንግ ባሉ ስትራቴጂካዊ የልማት መስኮች ላይ ያተኮረ እንደነበረ ተገልጿል፡፡
ልዑኩ በጉብኝቱ የኩቃ ዓሳ እርባታና የሉሚ እርሻ ኩርፊሳ ፕሮጀክትን፣ የ'ባሃሪ' አትክልት ልማት ኢኒሼቲቪን እንዲሁም የጃቡዱ ሞተርስ የጋራ አክሲዮን ኩባንያ ያሉ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጉብኝቱ በከተሞች መስፋፋት፣ በግብርናና ገጠር ሽግግር፣ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል።
በክልሉ የተካሄዱት የመስክ ምልከታዎችም የግብርና ሽግግር እንቅስቃሴና የሕዝቡን የኑሮ ለውጥ በተግባር ያሳዩ እንደነበርም ጠቁመዋል።
በክልሉ ግብርናን ማዘመን የኢኮኖሚ ሽግግር መነሻ እንጂ የመጨረሻ ግብ አይደለም ያሉት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፤ ዋናው ዓላማ ሕዝቡን ከልማት ተመልካችነት ወደ ለውጥ ባለቤትነት ያሸጋገረ፣ ሀብት የሚያፈራና የተመጣጠነ ምግብ የሚያገኝ አምራች ገበሬ መገንባት መሆኑን አብራርተዋል።
በልዩ እሸቱ
#የመደመርመንግሥት
#ethiopia #ebc #medemer #nigeria #agriculture

8 hours ago
አዲስ የታሰረ የቃል ኪዳን ተስፋ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር
****************
ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ማካሄዷን ተከትሎ፣ አዲሱ የመደመር መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ተመስርቷል።
ይህ ዕለት የኢትዮጵያ አዲስ የተስፋ አድማስ የተበሰረበትና የሕዝቡ ዲሞክራሲያዊ ውሳኔ ዕውን የሆነበት ታሪካዊ ምዕራፍ ነው።
አዲሱ የመደመር መንግሥት ምስረታ ላለፉት ዓመታት የተጣሉትን የዕድገትና የተስፋ መሠረቶች አጠናክሮ በማስቀጠል፣ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ያለመ ነው።
የመደመር እይታ ያለፉ ስኬቶችን በማስቀጠል፣ ክፍተቶችን በመሙላትና የቀጣይ ትውልድን ተስፋ በማገናኘት ሀገራዊ አንድነትንና ትብብርን ማዕከል ያደረገ አሰራርን ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ላለፉት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተከናወኑ አበይት ተግባራት መካከል በቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪ፣ በማኅበራዊና ፖለቲካዊ ዘርፎች፣ በምግብ ሉዓላዊነት፣ በከተማ ልማት እንዲሁም በዲፕሎማሲ የተመዘገቡት ስኬቶች በዋናነት ይጠቀሳሉ።
በተጨማሪም የሕዳሴ ግድብን ማጠናቀቅና የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ራዕይ ሌሎች ማሳያዎች ናቸው።
አዲሱ የመደመር መንግሥት በተመሰረተበት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የ2019 ዓ.ም የመደመር መንግሥት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችንና ግቦችን አብራርተዋል።
ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው፤ በሀገራችን ዘላቂ ሰላምን፣ ኅብረትንና ትብብርን ማስፈን፣ ጥራትን መሠረት ያደረገ መዋቅራዊ ሽግግር ማድረግ እንዲሁም የትምህርት፣ የጤና እና የማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶችን በጥራት ማሳደግ ዋነኛ ትኩረቶች መሆናቸውን ገልጸዋል።
በተጨማሪም የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ወደ 65 በመቶ፣ የጤና መድኅን ሽፋንን ወደ 85 በመቶ፣ እንዲሁም የተማሪዎች የምገባ ሽፋን ወደ 70 በመቶ ማሳደግ የተያዙ አበይት ግቦች መሆናቸውን አንሥተዋል።
በመሆኑም የመደመር መንግሥት ምስረታ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር፣ የሕግ የበላይነትን በማስከበርና የሕዝቦችን አብሮነት በማጠናከር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ የሰላም፣ የፍትሕና የልማት ምዕራፍ የሚያሸጋግር አዲስ የቃል ኪዳን መስመር ይከፍታል።
በልዩ እሸቱ
#የመደመርመንግሥት
#ethiopia #ebc #medemer #medemergovernment #statebuilding

በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ግጭት
በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አካባቢዎች (መሀል ሜዳ፣ ዘመሮ እና ሞላሌ) በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል በተካሄደ ከባድ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና በንፁሃን ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼቨለ ገለጹ።
ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ከተማ ትናንት ከተሰማ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በኋላ ዛሬ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩ ተጠቅሷል።
Seledadotio

Sponsored by
Surafel
9 hours ago

#ዳጉ_ጆርናል

የሀገር ኃላፊነት እና የመንግሥት ሥልጣን የሕዝብ አደራ እንጂ ለግል ጥቅም የሚሰጥ ዘላቂ ስጦታ አይደለም!
#ebcdotstream #news #pmabiyahmed #የመደመር_መንግሥት #medemer #prosperity
10 hours ago
የኢትዮጵያ መንግሥት የአሥመራን ሥርዓት ለመለወጥ በይፋ እየጣረ ነዉ አለች!
የኢትዮጵያ መንግሥት የአሥመራን ሥርዓት ለመለወጥ በይፋ እየጣረ ነዉ በማለት ኤርትራ ከሰሰች።የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገጻቸው ዛሬ ባወጡት መግለጫ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የጦር እና የፖለቲካ ባለሥልጣናት በደቡባዊ ኤርትራ ሉዓላዊ የባሕር በር ለማግኘት እና የባሕር ኃይል ለማሰማራት ኤርትራ ላይ ጥቃት እንደሚከፍቱ በይፋ ተናግረዋል ሲሉ ብለዋል።
አቶ የማነ እንደፃፉት የ ኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቅርቡም ኤርትራ ላይ የፈጠራ ክሶችን በማቅረብ የጦርነት አጀንዳ «እራስን መከላከል» በሚል ሰበብ ዳግም ለማደራጀት ሞክሯል።የኤርትራው ባለሥልጣን በትዊተር መልእክታቸው፤ በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ጦርነት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ አንድ ከፍተኛ ጀነራል፤ ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ «ጦርነቱን ከጀመርን ትግራይ ላይ ብቻ አንቆምም፤ ዋናው አላማችን ሰንደቃችንን ቀይ ባሕር ላይ መትከል ነው» ብለዋል ሲሉም ጠቅሰዋል። በሌላ ጊዜም፤ «መቀለ መሸጋገሪያችን ናት፤ መዳረሻችን አሰብ ነው» ማለታቸውንም አንስተዋል።
እንዲህ ያሉትን አስተያየቶችን ማያያዝ እንደሚገባ ያመለከቱት አቶ የማነ፣ የብልጽግና መንግሥት ላለፉት ሦስት ዓመታት የተናገረው አሁን ሁሉም ግልጽ ወጥቷል ብለዋል። ዶቼ ቬለ የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ ግዛት ስለመግባታቸውም ሆነ የኤርትራ ወታደሮች በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ተመቱ ሥለመባሉ ከኤርትራ ባለሥልጣናት ለማጣራት ያደረገው ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ አልተሳካም።
Via DW
@Yenetube Fikerassefa

12 hours ago
"ዞር ስል ወደ ኋላ ታሪኬ ሚናገረው ባወራው ማላፍርበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነው’’ አዲሱ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዶክተር አክሊሉ ታደሰ
#fastmereja I አዲሱ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዶክተር አክሊሉ ታደሰ በተሰጣቸው አዲስ የመንግሥት ሹመት ዙሪያ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የተጣለባቸውን ከፍተኛ አደራና ኃላፊነት በመረዳት ሀገራቸውን በታማኝነትና በአገልጋይነት መንፈስ ለማገልገል ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ሚኒስትሩ በሰጡት አጭር መግለጫ፣ የተሰጣቸው አደራ ትልቅ ክብር ከመሆኑም በላይ ከፍተኛ ሸክም መሆኑን ጠቁመው፣ የተጣለባቸውን እምነት ምክንያት በማድረግ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ምስጋና አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ በርካታ ጸጋዎች ያሏት ታላቅ ሀገር ብትሆንም አሁንም ድረስ ያሉባትን ተቃርኖዎችና ፈተናዎች ለመቅረፍ በትጋት መስራት እንደሚገባ ዶክተር አክሊሉ አሳስበዋል። በተለይም የወጣቶችን አቅም በማስተባበርና የጋራ ጥረት በማድረግ፣ በኢኮኖሚ የበለፀገች፣ የተረጋጋችና አንድነቷ የጸናች ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጉዞ ውስጥ የበኩላቸውን ታሪካዊ ድርሻ ለማበርከት መዘጋጀታቸውን አረጋግጠዋል።
"ያለብን ኃላፊነት ሉዓላዊነቷና አንድነቷ የተጠበቀ፣ የምታመርትና የበለፀገች ሀገር ግንባታ ላይ ክንዳችንን ማረባረብ ነው" ያሉት አዲሱ ሚኒስትር፣ በጋራ በመስራትና በትጋት በመንቀሳቀስ የበለፀገች ሀገር መሰረት የመጣል ታሪክ እንደሚጻፍ እምነታቸውን ገልጸዋል። በመጨረሻም "እኛ እንሮጣለን ፈጣሪ ያሳካልናል" ሲሉ መልዕክታቸውን አጠናቀዋል።

ባልና ሚስት በካቢኔ — ከአንድ ቤት ሁለት ሚኒስትሮች!
ከአንድ ማዕድ እስከ ሀገር መሪነት — የዶ/ር ጌዲዮን እና የወ/ሮ ሃና ታሪካዊ የካቢኔ ስየማ
አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አስተዳደር ታሪክ ውስጥ አልፎ አልፎ የሚከሰት፣ የላቀ የሙያ ስኬት እና የጋራ ራዕይ መገለጫ የሆነ አዲስ ምዕራፍ ተመዝግቧል።
ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ ማዕከል የሚመራውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በኃላፊነት እንዲረከቡ ሲሰየሙ፣ ባለቤታቸው ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ ደግሞ የህግና የፍትህ የበላይነትን የማስከበር ትልቅ ሀገራዊ አደራ ያለበትን የፍትህ ሚኒስቴርን በባለቤትነት እንዲመሩ ተሾመዋል።
ይህ አጋጣሚ የሁለት ከፍተኛ የህግ ባለሙያዎችን የእውቀት እና የልምድ ጥምረት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ፣ ከአንድ ማዕድ የተነሱ ሁለት መሪዎች በሀገሪቱ የካቢኔ ማዕድ ላይ ጎን ለጎን ተሰልፈው ሀገርን የሚያገለግሉበትን ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ ፈጥሯል።
ሁለቱም ተሿሚዎች በህግ እና በመንግሥት አስተዳደር ዘርፍ የካበተ ልምድ ያላቸው፣ ቀደም ሲል በነበሯቸው የኃላፊነት ቦታዎች ውጤታማነታቸውን ያረጋገጡ ከፍተኛ የሙያ ባለቤቶች ናቸው።
በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሁለት የካቢኔ ሚኒስትሮች ተሰይመው የሀገሪቱን ታላላቅ መዋቅሮች በጋራ ሲመሩ ማየት በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል።
የሀገሪቱን የውጭ ግንኙነት እና የፍትህ ስርዓት በግንባር ቀደምትነት የመምራት ታላቅ ሀገራዊ አደራ የወደቀባቸው እነዚህ ሁለቱ መሪዎች፣ የላቀ የመንግሥት ስራ ውጤታማነት ያሳያሉ ተብሎ ትልቅ እምነት ተጥሎባቸዋል።
ይህ ያልተለመደ የሙያ እና የህይወት ጉዞ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈ ሲሆን፣ ለሁለቱም አመራሮች በያዙት ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት ስኬታማ እና ፍሬያማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞት እንገልፃለን።
Seledadotio
Seledadotio Photo

13 hours ago
የኢትዮጵያ መንግሥት የአሥመራን ሥርዓት ለመለወጥ በይፋ እየጣረ ነዉ አለች!
የኢትዮጵያ መንግሥት የአሥመራን ሥርዓት ለመለወጥ በይፋ እየጣረ ነዉ በማለት ኤርትራ ከሰሰች።የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገጻቸው ዛሬ ባወጡት መግለጫ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የጦር እና የፖለቲካ ባለሥልጣናት በደቡባዊ ኤርትራ ሉዓላዊ የባሕር በር ለማግኘት እና የባሕር ኃይል ለማሰማራት ኤርትራ ላይ ጥቃት እንደሚከፍቱ በይፋ ተናግረዋል ሲሉ ብለዋል።
አቶ የማነ እንደፃፉት የ ኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቅርቡም ኤርትራ ላይ የፈጠራ ክሶችን በማቅረብ የጦርነት አጀንዳ «እራስን መከላከል» በሚል ሰበብ ዳግም ለማደራጀት ሞክሯል።የኤርትራው ባለሥልጣን በትዊተር መልእክታቸው፤ በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ጦርነት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ አንድ ከፍተኛ ጀነራል፤ ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ «ጦርነቱን ከጀመርን ትግራይ ላይ ብቻ አንቆምም፤ ዋናው አላማችን ሰንደቃችንን ቀይ ባሕር ላይ መትከል ነው» ብለዋል ሲሉም ጠቅሰዋል። በሌላ ጊዜም፤ «መቀለ መሸጋገሪያችን ናት፤ መዳረሻችን አሰብ ነው» ማለታቸውንም አንስተዋል።
እንዲህ ያሉትን አስተያየቶችን ማያያዝ እንደሚገባ ያመለከቱት አቶ የማነ፣ የብልጽግና መንግሥት ላለፉት ሦስት ዓመታት የተናገረው አሁን ሁሉም ግልጽ ወጥቷል ብለዋል። ዶቼ ቬለ የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ ግዛት ስለመግባታቸውም ሆነ የኤርትራ ወታደሮች በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ተመቱ ሥለመባሉ ከኤርትራ ባለሥልጣናት ለማጣራት ያደረገው ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ አልተሳካም።
Via DW
@YeneTube FikerAssefa

ኦሮሚያ ባንክ ዓለም አቀፍ የቪዛ ካርድ አገልግሎት ማስጀመሩን ይፋ አደረገ
#fastmereja I ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የዲጂታል ባንክ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና ለደንበኞቹ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽ የሆነ የክፍያ አማራጭ ለማቅረብ ከቪዛ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የቪዛ ካርድ አገልግሎት በይፋ ማስጀመሩን አስታወቀ።
የማስጀመር ስነ-ስርዓቱ ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፤ በስነ-ስርዓቱ ላይ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተወካዮች፣ የቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የኦሮሚያ ባንክ የቦርድ አባላትና ከፍተኛ አመራሮች፣ የባንክ ዘርፍ መሪዎች፣ የንግድ አጋሮች እንዲሁም የብዙኃን መገናኛ ተወካዮች ተገኝተዋል።
ይህ አዲስ አገልግሎት ኦሮሚያ ባንክ እያካሄደ ያለውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚያፋጥንና የደንበኞችን የፋይናንስ ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። በአዲሱ የቪዛ ካርድ አገልግሎት አማካኝነት ደንበኞች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የቪዛ ክፍያ ተቀባይ ቦታዎች ላይ ህጋዊ ደንቦችን፣ የካርድ ገደቦችን እና የአገልግሎት ውሎችን በማክበር ግብይት መፈጸም እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሳሰረውን የክፍያ መረብ መጠቀም ይችላሉ።
አገልግሎቱ ደንበኞች ወደ ውጭ አገር በሚጓዙበት ወቅት ከፍተኛ የሚሰጥ ሲሆን፤ ኦንላይን ግብይቶችን ለመፈጸም፣ ለዓለም አቀፍ አገልግሎቶች ክፍያ ለመክፈል እና ሌሎች ህጋዊ የሆኑ ድንበር ተሻጋሪ ክፍያዎችን ለማከናወን ያስችላቸዋል።
ካርዱ Classic፣ Gold እና Platinum የተሰኙ ሦስት ዓይነት ዓለም አቀፍ የቪዛ ካርዶች ናቸው።
የባንኩ አመራሮች እንደገለጹት፣ ከቪዛ ጋር የተደረገው ይህ አጋርነት ባንኩ ደንበኞቹን ከዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ጋር ለማገናኘት፣ የክፍያ አማራጮቹን ለማስፋፋት እና የዲጂታል ባንክ አገልግሎቱን ለማጠናከር ለያዘው ሰፊ ስትራቴጂ ትልቅ ማሳያ ነው።

15 hours ago
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
በዛሬው እለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእጩነት የቀረቡትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን አጽድቋል።
ሹመት የምንዝናናበት ሳይሆን የምንፈጋበት፣ የምንሰራበት፣ ኢትዮጵያን ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማበልጸግ፣ ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ ጉዞ ለማስኬድ ከፍተኛ ጥረት የሚደረግበት መስክና የሀገር ትልቅ አደራ ነው።
በሚቀጥሉት ዓመታት ኢትዮጵያ በውሳኔዋ ሉዓላዊ፣ በልዩነት ውስጥ የተሳሰረች፣ እሴት በመፍጠርና ጠብቆ በማቆየት ረገድ ምርታማ፣ ቀጣናዊና አህጉራዊ መልህቅ በመሆን የምትመራ፣ እንዲሁም ለቀጣዩ ትውልድ በምታሸጋግራቸው አቅሞች ጸንታ እንድትቀጥል ሰፊ ስራ ይጠበቃል።
የመደመር መንግሥት ይህንን እውን ለማድረግ ቁርጠኛ ነው!

19 hours ago
#wolaitasodouniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሰረት ልምድ ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ ለተቋሙ ፕሬዝዳንት መመደብ ይፈልጋል፡፡
ለፕሬዝዳንትነት ክፍት የሥራ መደቡ ለመወዳደር ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ 2ኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉ 22 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 28 እንዲሁም አዲስ አበባ በሚገኘው በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማሰተባበሪያ ጽ/ቤት ማመልከቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አሰፈፃሚ ስልክ ቁ.፦ 0461800602
በአዲስ አበባ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሰልክ ቁ. +251912661430 / +251938362357
(ዝርዝር ማስታወቂው ከላይ ተያይዟል፡፡)
@tikvahuniversity

21 hours ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ካቢኔያቸውን በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ ‼️
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን የቀረበውን ረቂቅ አዋጅን በትናንትናው ዕለት በሙሉ ድምፅ ማፅደቁ ይታወሳል።
ረቂቅ አዋጁም አዋጅ ቁጥር 1440/2019 ዓ.ም ሆኖ ጸድቋል።
የማሻሻያው ዋና ዓላማ ተቋማት ሥራቸውን በግልጽ እንዲያውቁ፣ የጋራ እና የተናጠል ኃላፊነቶች እንዲለዩ እና የመንግሥት አፈጻጸም የበለጠ ቀልጣፋ እንዲሆን ነው።
ይህም በተቋማት መካከል የሚፈጠርን የሥራ መደራረብ በመቀነስ፣ ኃላፊነትን በመለየት እና ተጠያቂነትን በማጠናከር የመንግሥትን የማስፈጸም አቅም ያሳድጋል። የዚህ ለውጥ ዋና ተጠቃሚው ደግሞ ዜጎች ናቸው።
የተደራጀ ተቋም ማለት የተሻለ አገልግሎት፣ የተገለጸ ኃላፊነት ማለት የበለጠ ተጠያቂነት፣ በተሻለ ሁኔታ የሚመራ የሕዝብ ሀብት ማለት ደግሞ የበለጠ ውጤት ማለት ነው።
ማሻሻያው ባለፉት አምስት ዓመታት በአስፈጻሚ ተቋማት የታዩ ውስንነቶችን ለመቅረፍ ጠንካራ መሠረት እንደሚፈጥር ተገልጿል።
በአዋጁ መሠረት ከቁጥር አንፃር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በነበሩበት 22 ሆነው መቀጠላቸው እና በሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ላይ የስያሜ ለውጥ ሲደረግ፣ ሁለት ሚኒስቴሮች አንደ አዲስ ተቋቁመዋል።

1 day ago
በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንዲቀርበለት የሚያዘው ደንብ በስራ ላይ ውሏል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግሥት የሚሰጠውን የብሎክ ግራንት የበጀት አፈጻጸም ለመደንገግ ያወጣው ደንብ ቁጥር 594/2018 በስራ ላይ ውሏል።
ደንቡ ተቋማቱ በፋይናንስ ራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ በሂደት እየቀነሰ የሚሄድ ዓመታዊ የበጀት ድጋፍ የሚመደብበትን ሥርዓት ያካተተ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታዎቻቸውና ስትራቴጂካዊ ዕቅዶቻቸው በመነሳት በበጀታቸው በነፃነት እንዲጠቀሙና ተልዕኳቸውን በጥራት እንዲወጡ ማስቻልን ዓላማ ያደረገ መሆኑን ያስረዳል።
ደንቡ ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው ዓመታዊ የብሎክ ግራንት እንደ አግባብነቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሲባል፣ የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው ነገር ግን የትምህርት ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ተማሪዎች የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሊያካትት እንደሚችል ያስረዳል።
በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲዎች በሚያስተዳድሯቸው ማስተማሪያ ሆስፒታሎች አማካኝነት፣ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶች እና በነፃ ማግኘት ለሚገባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል የበጀት ድጋፍ እንዲያገኙ ለማስቻልም ሊመደብ እንዲሚችል ይገልጻል።
እንዲሁም ዩኒቨርሲቲዎች የሚያከናውኗቸውን የምርምርና ጥናት፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት አገልግሎት እንዲሁም ብቁ ተቋማዊ አቅምን ለመገንባት የሚያስፈልግ የፋይናንስ ድጋፍ ሊመደብ እንደሚችል ተደንግጓል።
በዚህ ደንብ መሠረት አጠቃላይ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የበጀት ድልድል የግብዓት፣ የውጤትና የፍትሐዊነት መስፍርቶችን መሰረት የሚያደርግ ሲሆን ይህም
• የመማር-ማስተማር ሂደቱን መደበኛ ተማሪዎች ቁጥር፣
• የሳይንሳዊ ምርምር ውጤትና ተፅዕኖን፣
• የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎችን እንዲሁም
• ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎችን እና የተቋማቱን መልክዓ-ምድራዊ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ታሳቢ ያደርጋል።
ይህ የበጀት ማከፋፈያ ቀመር እንደ አስፈላጊነቱ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በትምህርት ሚኒስቴር ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለማጣጣም በየሁለት ዓመቱ ክለሳ ይደረግበታል።
በተለየ መልኩ፣ በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንደሚደረግለት ተደንግጓል።
ይህ ድጋፍ ሆስፒታሎቹ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶችና ተጠቃሚ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል ሲሆን፤ ድልድሉም በሆስፒታሉ አገልግሎት ያገኙ ታካሚዎች ብዛት፣ የህክምና አልጋዎች ቁጥር፣ የአገልግሎቶቹ ውስብስብነት እንዲሁም ለመድኃኒትና ለአላቂ የሕክምና ቁሳቁሶች የሚወጣውን ወጪ መሠረት በማድረግ ይወሰናል።
በዚህም ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሚያገኘው ዓመታዊ ድጋፍ አጠቃላይ የመማር-ማስተማርና የምርምር በጀቱን እንዲሁም ለማስተማሪያ ሆስፒታሎች በጥናት ላይ ተመስርቶ የሚመደበውን ልዩ በጀት በአንድ ላይ ያካተተ የተቀናጀ የብሎክ ግራንት ሆኖ ይቀርባል።
የበጀት ጥያቄ አቀራረብና አስተዳደርን በተመለከተ፣ ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የበጀት ጥያቄውን በየዓመቱ እስከ የካቲት ወር መጨረሻ ድረስ ለገንዘብ ሚኒስቴር ማቅረብ እንዳለበት እና የተፈቀደው በጀትም በቀጥታ ወደ ተቋማቱ ፈሰስ እንደሚደረግ ተመላክቷል።
የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከርም ትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ላይ የተመሠረተ የአፈጻጸም ውል በመፈራረም በዓመት ሁለት ጊዜ ሁለንተናዊ ግምገማ እንደሚያካሂድ ተደንግጓል።
በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲዎቹ የብሎክ ግራንት ሒሳብ በፌደራል ዋና ኦዲተር እንደሚመረመርና የሒሳብ ሰነዶችም ቢያንስ ለአስር ዓመታት ተጠብቀው እንዲቆዩ በማድረግ ተጠያቂነትና ግልጽነት እንዲሰፍን ይደረጋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

ኢትዮጵያ ኤርትራን ወራር በመፈጸም የከሰሰች ሲሆን ወታደሮቿ በአስቸኳይ የኢትዮጵያን ምድር ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።
የኤርትራ ወታደሮች ወደ ሉዓላዊ የኢትዮጵያ ግዛት መግባታቸውን ኢትዮጵያ አሳውቃለች።
እነዚህ የኤርትራ ኃይሎች በአስቸኳይ ከሀገሪቱ ግዛት እንዲወጡ አስጠንቅቃለች።
ለ ' ብሉምበርግ ' ቃላቸውን የሰጡት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትአለም መለሰ፣ " በሉዓላዊ ግዛታችን ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የውጭ ኃይሎች በአስቸኳይ ሊወጡ ይገባል " ብለዋል።
በተለይም በትግራይ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ግዛት ሳይዘገዩ በፍጥነት ለቀው መውጣት እንዳለባቸው አስጠንቅቀዋል።
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia Photo

" ከዚህ ቀደም በነበረ ጦርነት ወቅት የኤርትራ ወታደሮችን አልባሳትና ተሽከርካሪዎቻቸውን ስለምናውቅ በቀላሉ ለመለየት ችለናል " - ነዋሪዎች
የ2013ቱን የትግራይ ጦርነት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ፣ ትግራይ ክልል ገብተው የነበሩትና ከዛ በኋላ የኢትዮጵያን የተለያዩ አካባቢዎች ይዘው የሚገኙ የኤርትራ (ሻዕቢያ) ወታደሮች አሁን ላይ ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው እየገቡ ናቸው።
ከህወሓት ጋር የተሰለፉት የሻዕቢያ ወታደሮች ትግራይ ክልል ውስጥ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ።
ቢቢሲ ዛሬ ያነጋገራቸው የዓዲግራት ነዋሪዎች ትግራይ ውስጥ ዘልቀው ገብተዋል።
" ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች ከረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ በዓዲግራት በኩል ወደ ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች በጭነት ተሽከርካሪዎችና በእግራቸው ሲያቋርጡ ተመልክተናል " ብለዋል።
ነዋሪዎች ከኤርትራ ድንበር 40 ኪሎ ሜትር የምትርቀውን ዓዲግራት ከተማን በማለፍ የኤርትራ ወታደሮች ወደ መቐለ አቅጣጫ ሲጓዙ ማየታቸውን ገልጸዋል።
" ወታደሮቹ በጭነት መኪኖችና በእግራቸው ወደ መቐለ መስመር ወዳለችው እዳጋ ሐሙስ አልፈው ሲሄዱ ተመልክተናል " ብለዋል።
በአካባቢው የትግራይም ሆነ የፌደራሉ መንግሥት ሠራዊት አባላት ባለመኖራቸውና ከዚህ ቀደም በነበረው ጦርነት ወቅት የኤርትራ ወታደሮችን አልባሳትና ተሽከርካሪዎቻቸውን ስለሚያውቁ በቀላሉ ለመለየት እንደቻሉ ገልጸዋል።
ወታደሮቹ ከመኪና በተጨማሪ በእግርም የሚጓዙ ስለነበሩ ለመለየት ያልተቸገሩት ነዋሪዎቹ፣ ነጣ ያለ እና ቅጠልያ ወደታራዊ ልብስ የለበሱ ናቸው።
" መኪኖቻቸው ሲኖ የሚመስሉ የጭነት መኪኖች እና የኤርትራ የሰሌዳ ቁጥር ያላቸው ናቸው " ብለዋል።
በቀደሙት ቀናት ከኤርትራ ተነስተው በዛላምበሳ በኩል ፋጺ ወደሚባል አካባቢ የኤርትራ ወታደሮች መግባታቸውን ሲሰሙ እንደነበርም አመልክተዋል። ዛሬ ደግሞ ዓዲግራትን ሲተልፉ ነበር።
ነዋሪዎቹ ወታደሮቹን ጭነው የገቡት የጭነት መኪኖች "በግምት ከ40 በላይ" እንደሚሆኑና በእግር ሲጓዙ የነበሩት "ብዙ" መሆናቸውን ጠቅሰዋል።
አንድ የዓዲግራት ከተማ ባለሥልጣን ስማቸው ሳይጠቀስ ለኤኤፍፒ እንደተናገሩት፣ የኤርትራ ወታሮች ለቀናት በአካባቢው እንደነበሩና " ሕዝቡ ስጋት እንደተፈጠረበት " ገልጸዋል።
አንድ የዐይን ምስክር ደግሞ " በትላልቅ የጭነት መኪኖች፣ በክፍት መኪኖች እና በሌሎች ተሽከርካሪዎች የተጫኑ የኤርትራ ወታሮች ከከባድ መሣሪያዎች ጋር " ከዓዲግራት በስተደቡብ እያመሩ መሆናቸውን ለኤኤፍፒ ተናግረዋል።
በተመሳሳይ ሮይተስ ያነጋገራቸው የዓዲግራት ነዋሪዎች በከተማዋ በኩል በሁለት የጭነት መኪኖች የተጫኑ በርካታ የኤርትራ ወታደሮችን ረቡዕ ጠዋት ማየታቸውን ገልጸዋል።
ለሮይተርስ ቀላቸውን የሰጡ የታጠቁ ግጭቶች ቦታና ክስተቶች መረጃ ፕሮጀክት (ACLED) የምስራቅ አፍሪካ ባለሙያ የኤርትራ ኃይሎች በዛላምበሳ በኩል ድንበር አልፈው ዓዲግራት መድረሳቸውን ገልጸዋል። እንደ ባለሙያው ገለጻ፣ የኢትዮጵያ ጦር እነዚህ ወታደሮችን የጫኑ ተሽከርካሪዎችን በጉዋዳ አካባቢ በድሮን መምታቱን ተናግረዋል።
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የሆኑት የማነ ገብረመስቀል ፤ የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ድንበር ተሻግረው ተገኝረዋል መባሉን ውድቅ አድርገዋል።
በከዚህ ቀደሙ ጦርነት ወቅትም ኤርትራ ሰራዊቷ በኢትዮጵያ እንደሌለ፣ ጦሯ የሚወነጀልባቸውን ግፎች እንዳልፈጸመ በተደጋጋሚ ስትክድ እነደነበር የሚዘነጋ አይደለም።
ቢቢሲ፣ ሮይተርስ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች የኤርትራ (ሻዕቢያ) ጦር ሠራዊት ወደ ከተማቸው እንደገባ አሳወቁ። የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ምድር፣ ትግራይ ክልል ወደ ምትገኘው የዓዲግራት ከተማ መግባቱን ነዋሪዎች ለጀርመን ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ ፥ ወታደሮቹ ወደ መቐለ መስመር / አቅጣጫ ሲያመሩ እንደተመለከቱ ገልጸዋል። በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመረጃ ምንጭ የኤርትራ ወታደሮች " በበርካታ ከባድ ተሽከርካሪዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት አስተላለፉ
********************
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ ለ25 ዓመታት በማገልገል የብር ኢዮቤልዩአቸውን እያከበሩ ላሉት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ናሬንድራ ሞዲ እአአ ከ2001 እስከ 2014 የጉጃራት ግዛት ዋና አስተዳዳሪ፣ ከዚያ ወዲህ ደግሞ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመልዕክታቸው፣ የኢትዮጵያ እና የሕንድ አጋርነት ባለፉት ዓመታት ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱን ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል እንድትሆን ሕንድ የሰጠቻትን ድጋፍ እንዲሁም ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት በማሳያነት ጠቅሰዋል።
አያይዘውም፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ሁለንተናዊ አጋርነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል።
#ትልቅ_ሀገር ! #ትልቅ_ሕዝብ ! #ታላቅ_ርዕይ !
#ethiopia #india #bilateral #partnership #abiyahmed #narendramodi #ebc

የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ
ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ መንግሥት አስጠነቀቀ
የኤርትራ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ገብቶ አዲግራት ከተማን መቆጣጠሩን ሲነገር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ድርጊት "ወረራ" ሲል በይፋ ኮንኗል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ለብሉምበርግ እንደተናገሩት፣ የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ አሳስበዋል። ይህ መግለጫ የኤርትራ ጦር ሀገሪቱን በቀጥታ መውረሩን ያረጋገጠ ይፋዊ አቋም ነው።
ይህ ውጥረት የተፈጠረው ህወሓት ከሌሎች አማፂ ቡድኖች ጋር አብሮ አዲስ ጥቃት ከከፈተ በኋላ ነው። መንግሥት እንደሚለው፣ ኤርትራ እነዚህን አማፂያን ከጀርባ ስትደግፍ ቆይታ አሁን ደግሞ ጦሯን በቀጥታ በማስገባቷ ሁለቱ አገራት ወደ ቀጥተኛ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።

ኤርትራ "ኢትዮጵያ ራስን በመከላከል ስም ልትወረኝ ነው" ስትል ከሰሰች
#fastmereja I የኤርትራ መንግሥት ፕሬስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት "ሉዓላዊ የባህር በር ማግኘት" እና የባህርኃይል አቅምን ለመገንባት በሚል ሽፋን በኤርትራ ላይ የጥቃት ጦርነት ለመክፈት እንቅስቃሴ እያደረገ ነው አለ። የኤርትራ መንግሥት ቃለ አቀባይ የማነ ገብረመስቀል ከሰዓታት በፊት እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ በኤርትራ ላይ የሐሰት ውንጀላዎችን በመሰንዘር አጀንዳቸውን በ"ራስን የመከላከል" ስም ለመሸፈን እየሞከሩ ነው ብለዋል።
በመግለጫው እንደሰፈረው፣ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ የተሰሙ ከፍተኛ የሰራዊት ጄኔራሎች አስተያየቶች የኢትዮጵያን እውነተኛ አላማ የሚያሳዩ ናቸው። በተለይም አንድ ከፍተኛ ጄኔራል ለአገር ውስጥ ሚዲያ በሰጡት ቃል "ዘመቻውን ስንጀምር ትግራይ ላይ አንቆምም... ዋናው አላማችን ባንዲራችንን ቀይ ባህር ላይ ማቆም ነው" ማለታቸው አሳሳቢ መሆኑን የኤርትራ መንግሥት አመልክቷል። እንዲሁም "መቀሌ ማቆሚያ አይደለችም፣ የመጨረሻ መድረሻችን አሰብ ነው" የሚሉ ንግግሮች የኢትዮጵያን እቅድ ግልጽ የሚያደርጉ እንደሆኑ ገልጿል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ሆን ብሎ ጦርነቱን በራስን መከላከል ስም ለመሸፈን የሚደረገው ጥረት ቀባይነት የሌለው እና ክልላዊ ጸጥታን አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲል የኤርትራው ቃለ አቀባይ ማነ ገብረመስቀል በመግለጫቸው ገልጿል።

🚨 «ተጨማሪ የኤርትራ ኃይሎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ተገለጸ»
ተጨማሪ የኤርትራ መንግሥት የጦር ኃይሎች የድንበር መስመርን በማለፍ ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል መግባታቸውን ለአሁን የተገኙ መረጃዎች ገልጸዋል።
የሠራዊቱ ተጨማሪ እንቅስቃሴ፦ ከዚህ ቀደም ከነበረው እንቅስቃሴ በተጨማሪ አዳዲስ የኤርትራ ኃይሎች ወደ ትግራይ ክልል አበይት አካባቢዎች እየገቡ እንደሚገኙ ተመላክቷል።
የቀጣናው ሁኔታ፦ በክልሉ በተለያዩ ግንባሮች የኤርትራ ሠራዊት አባላት እንቅስቃሴ እያደገ መምጣቱ በአካባቢው ያለውን ወታደራዊ እና ደኅንነት ሁኔታ ይበልጥ ውጥረት ውስጥ ከተናል።

የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ቢገባም
👉 ኤርትራ አስተባብላለች
የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር ከአዲግራት ወደ መቀሌ ይጓዝ የነበረ የኤርትራ ጦር ቅፍለትን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱ ተነገረ።
የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ከገባ አራት ቀናት እንዳለፈዉ ነዋሪዎችና የከተማይቱ ባለሥልጣትናት አስታወቁ።ኤርትራ አስተባብላለች።ዉቅሮ አካባቢ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሰማቱ ተነግሯልም።
#ዳጉ_ጆርናል
👉 ኤርትራ አስተባብላለች
የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር ከአዲግራት ወደ መቀሌ ይጓዝ የነበረ የኤርትራ ጦር ቅፍለትን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱ ተነገረ።
የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ከገባ አራት ቀናት እንዳለፈዉ ነዋሪዎችና የከተማይቱ ባለሥልጣትናት አስታወቁ።ኤርትራ አስተባብላለች።ዉቅሮ አካባቢ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሰማቱ ተነግሯልም።
#ዳጉ_ጆርናል
Sponsored by
Surafel
1 day ago
በኤርትራ ወታደሮች ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ
የኤርትራ ወታደሮች ከዛላምበሳ አቅጣጫ አዲግራትን ጥሰው በመግባት ወደ ዕዳጋ ሐሙስ እና አፅቢ ማምራታቸው ተሰማ። የትግራይ የሰላም ኃይል አንድ ወታደራዊ አዛዥ ለዶይቼ ቬለ እንደገለጹት፣ እነዚህ ወታደሮች በሁለት የጭነት መኪኖች ተጭነው ወደ አፅቢ ወንበርታ ሲጓዙ ዕዳጋ ዓርቢ በሚባል አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።
በተጨማሪም በምዕራብ ትግራይ በሸራሮና ሽረ መካከል በሚገኙ አካባቢዎች የኤርትራ ወታደሮች መግባታቸው ተነግሯል። ይሁን እንጂ ዶይቼ ቬለ የድሮን ጥቃቱን በገለልተኝነት ማረጋገጥ እንዳልቻለ የገለጸ ሲሆን፣ በጉዳዩ ላይ የመንግሥት እና የኤርትራ ባለሥልጣናት ምላሽ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

2 days ago
የየካ አባዶ ምዕመናን እንኳን ደስ አላችሁ‼️
ከመስከረም 28- ጥቅምት 1 የትም አይኬድም🔴
ለየካ አባዶ ምዕመናን አገልግሎት ከሚሰጡ አብያተ ክርስቲያናት መካከል
የደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አንዷ ናት።ይህች ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ ውጣ ውረድ ያሳለፈችና በተለያዩ ምክንያቶች 3ት ጊዜ ፈርሳ የተሰራች ቆራጥ በሆኑ የአካባቢው ምዕመናን ከታላቅ እስከ ታናሽ በእንባ፣ ጸሎት በአንድነትና በልዩ ተጋድሎ የጸናች የአካባቢው ልዩ መገለጫ ስትሆን ለምዕመኑን ከምትሰጠው የበረከት አገልግሎት ጎን ለጎን ልዩ የማስተሳሰሪያ ገመድ ሆና እያገለገለች ትገኛለች።
የየካ አባዶ ደ/ልዕልና ቅድስት አርሴማ ከምስረታዋ አንስቶ በብዙ ተዓማራት እና ጸሎትን በመስማት የምትታወቅ ቤተክርስቲያን ናት። ልዩ ልዩ ውስጣዊ እና ውጫዊ ደዌዎችን(የካንሰር፣ የኩላሊት፣ የአንጀት፣ የአጽም፣ የቆዳ፣ የደም ግፊት፣ የስኳር እና መሰል ህመሞች) እንዲሁም የሚጥል በሽታዎችበመፈወስ የሚታወቅ ሲሆን ለዚህም ከህመማቸውና ከደዌአቸው የተፈወሱ ልዩ ልዩ እርዳታዋን ያገኙ በርካታ ምዕመናን በየጊዜው ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። ጸበሏን በመጠጣት እምነቷን በመቀባት በሚገባ እምነትና ሕይወት የተመላለሱባት ብዙ ችግራቸው ተወግዷል፤ ልጅ ያጡ አግኝተውበታል፤ ሥራ ያጡ ሥራ ይዘውበታል፤ ሠላም ያጡ ሠላማቸው ተመልሶላቸዋል፤ በእምነት የጠየቀ የሚገባውንበየሚመለስለት ልዩ የበረከት አደባባይ ናት።
ይህች ቤተ ክርስቲያን ታዲያ ለዚህ ሁሉ የማኅበረሰብ ክፍል ይህንን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የምትሰጠው ሦስት ጊዜ ፈርሶ በተሰራው የቆርቆሮ መቃኞ የነበረ ሲሆን ይህም፡-
1ኛ. የከበረ ታቦተ ሕጉ ያረፈበት ቤተ መቅደስ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ለአገልግሎት አመቺ ባለመሆኑ
2ኛ. የአካባቢው ምዕመናን የሚገባ ቤተ ክርስቲያን ይሰራለትና አገልግሎቱ ተደራሽ ይሆንለት ዘንድ ለብዙ ጊዜ የሚጠይቅና ለዚህም ሳያቋርጥ የሚተጋ ስለነበር
3ኛ. የአካባቢው ምዕመን ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ በመሆኑና ለዚሁ ምዕመን አገልግሎት ለመስጠት እጅግ ፈታኝ በመሆኑ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያኑን መገንባት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል
በአምላክችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምላካዊ ፈቃድ፣ በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ረድኤት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እና በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ፈቃድ
1ኛ. የቤተ ክርስቲያኗን የይዞታ ካርታ በሚመለከተው የመንግሥት አካል ሕጋዊ በማድረግና ሕጋዊ ካርታ በመያዝ
2ኛ. ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የግንባታ ፈቃድ በማውጣት
3ኛ. በሀገረ ስብከቱ አሰራር መሠረት ሁሉንም ሕጋዊ ሁኔታዎችን በማሟላት
4ኛ. የተለያየ የሙያ ስብጥር ያለው ብቁ የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ በሚመለከተው ሕጋዊ አካል በማዋቀር
5ኛ. ደረጃውንና ሕጋዊነቱን የጠበቀ የኮንትራክተር እና የአማካሪ ድርጅት እንዲሁም ሁሉንም የምህንድስና ሞያዎች ያካተተ የቴክኒክ ኮሚቴ በማዋቀር
6ኛ. ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንንና የቦታ አቀማመጡን ያማከለሁለት ቤተ መቅደስ (ቤዝመንት ጨምሮ) ያለው የሕንጻ ቤተክርስቲያን ዲዛይን ለመስራት በሚመለከተው የቤተ ክርስቲያኗ አካል በማጸደቅ ወደ ሕንጻ ግንባታው ሥራ ተገብቷል
የየካ አባዶ ደ/ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሰበካመንፈሳዊ ጉባኤና የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴው አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት የዛሬ አንድ ዓመት ከ3 ወር የቤተክርስቲያኗን ቁፋሮ፣ የፓድ መሙላትና ማዋቀር እንዲሁም እንዲሁም ኮለን ማቆም ሥራ የጀመረ ሲሆን የአካባቢው ምዕመናን፣ ማኅበረ ካህናት፣ በሃገር ውስጥም ውጭም ሃገርም ያሉ የሰማዕቷ ወዳጆች እና የሚዲያ ባለሞያዎች ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ እና እጅግ ቆራጥነት የታየበት ልዩ ድጋፍበአንድ ዓመት ከሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ተዓምራዊ በሆነ መልኩ
1ኛ. የታችኛው ቤተ መቅደስ (Basement)፡- የውጨኛው የድንጋይጥርብ ጌጥ ሥራና የበር ሥራ ጨምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቀናለአንዳንድ አገልግሎቶች ዝግጁ ለማድረግ የቻክ እና የመብራትገጠማ ሥራ ብቻ የቀረው
2ኛ. የላይኛው ቤተ መቅደስ፡- (ዋናው) ሥራ structure” ሥራአልቆ የካንች ሥራ እየተገባደደ ሲሆን የጣራ ቆርቆሮለማልበስም የቆርቆሮ ማምረት (በፋብሪካ) ሥራ እየተሰራ ነው
3ኛ. የብሎኬት ሥራ የተገባደደ ሲሆን የውጩ የጥርብ ድንጋይጌጥ ሥራም በግማሽ አልቋል
4ኛ. አካባቢውን የማጽዳትና እና የቤተልሔም ሥራንምለመጀመር ቅድመ ሁኔታዎችን የጨረሰን በመሆኑ ይህ ጋዜጣዊመግለጫ ለሦስት ምክንያቶች አስፈልጓል።
1ኛ. በዚህ ደረጃ ለተሠራው ሥራ እግዚአብሔርን አምላካችንንእና ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን እንዲሁም በከፍተኛመሰዋዕትነት ሥራውን ከዚህ ላደረሱት ለአካባቢው ምዕመናን፣ ማኅበር ካህናት፣ የሰማዕቷ ወዳጆችና የሚዲያ ባለሞያች ምስጋናለማቅረብ፣ የሥራውን ውጤት ያለበትን ደረጃ መግለጽ የሚገባበመሆኑ
2ኛ. በዋናነት በጥቅምት 01/2019 ዓ.ም እሁድ ዕለት (ከ05 ቀናትበኋላ) ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሚመለከታቸው የቤተ ክርስቲያንየአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ወረዳ ቤተ ክህነት ኃላፊዎች፣ የቤተክህነት አስተዳዳሪዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው አካላት፣ ሙሉየአካባቢው ምዕመን፣ በርካርታ የሚዲያ አካላት እና የሰማዕቷወዳጆች በሚገኙበት የጉልላት መስቀል መርሐ ግብር የተዘጋጀበመሆኑ ሁሉም የሰማዕቷ ወዳጆች፣ የሚዲያ አካላት እና አጋርአካላት ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በየካ አባዶ ደ/ልዕልና ቅድስትአርሴማ ቤተ ክርስቲያን በመገኘት አብራችሁ በመሆን የበረከቱእና የደስታችን ተከፋዮች እንዲሆኑ ጥሪ ለማስተላለፍ ነው
3ኛ. ቤተ ክርስቲያናችንን በአጭር ጊዜ አጠናቀን ለአገልግሎትምቹ ለማድረግና ለማሳወቅ በብዙ እንግልትና ፈተና ውስጥላለው ምዕመንም ለማስረከብ የሚከተሉትን ቀሪ ሥራዎች
1. የቤተልሔም ሥራ
2. የማርብል ሥራ
3. የቻክ ሥራ
4. የስዕል ሥራ
5. የቤተ መቅደስ በሮች
6. የዶም መስኮቶች ሥራ
7. የመብራት ሥራ
8. የሳውንድ ሲስተም ሥራ
9. ምንጣፍ እና የመሳሰሉት
እነዚህን ሥራዎች ሁሉም የሰማዕቷ ወዳጆች በተለመደውትብብርና ዕርብርብ አስተዋጽኦ እንድታደርጉልንበእግዚአብሔር ስም ለመጠየቅ ነው
በሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ ያላችሁ ምዕመናን
1ኛ. በዕለቱ የጉልላት መስቀል መርሐ ግብር በጋራ በመስቀልበአካልና በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች የበረከቱ ተሰታፊእንድትሆኑ
2ኛ በአካል መምጣት የምትችሉ የሰማዕቷ ወዳጆች በአካልበመምጣት የሥራውን ሁኔታ እንድታዩ የቦታውን በረከትንእንድትሳተፉ በማለት መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
የደብሩ ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ከሰበካ ጉባኤ ጋርበመተባበር
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ጅማ አዌቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለመደመር መንግሥት ምስረታ አደረሳችሁ ሲል መልዕክቱን ያስተላልፋል
#ethiopia #houseofpeoplesrepresentatives #houseoffederation #ትልቅ_ሀገር ! #ትልቅ_ሕዝብ ! #ታላቅ_ርዕይ ! #ethiopia #ebc #medemer #የመደመርመንግሥት
2 days ago
በጎረቤት ኬንያ የኢቦላ ቫይረስ ታካሚ ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
#ethiopia | የኬንያ መንግሥት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ይኖር በነበረ ኬንያዊ ዜጋ ላይ በ«ቡንዲቡግዮ» የቫይረስ ዝርያ የተያዘ የኢቦላ ታካሚ መገኘቱን አስታወቀ።
ግለሰቡ በዲአር ኮንጎ እያለ በበሽታው ተይዞ በተለያዩ ሆስፒታሎች ሕክምና ሲከታተል ከቆየ በኋላ፣ በኡጋንዳ ካምፓላ በኩል ወደ ናይሮቢ ተጓዞ ትናንት ሕይወቱ ማለፉ ተገልጿል።
የዓለም ጤና ድርጅት የበሽታውን ሥርጭት በቁጥጥር ስር ለማዋልና ተጨማሪ የታመሙ ሰዎችን በፍጥነት ለመለየት ከኬንያ፣ ዲአር ኮንጎ እና ኡጋንዳ መንግሥታት ጋር በመተባበር ከታካሚው ጋር የተገናኙ ሰዎችን የመከታተል፣ የምርመራና የቅኝት ሥራዎችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu

Comments