5 days ago
ሰበር ዜና ‼️
ኢትዮጵያ አንድ የግብፅ ዲፕሎማት በ48 ሰዓት ውስጥ ከሀገር እንዲወጣ አሳወቀች
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲስ አበባ የግብፅ ኤምባሲ የዲፕሎማቲክ ሰራተኛ የሆኑትን አህመድ ሞሃራም አህመድ ሶሊማን “Persona Non Grata” በማለት ተቀባይነት የሌላቸው ዲፕሎማት መሆናቸውን በሰነዱ አሳውቋል።
በሰነዱ መሠረት፣ ውሳኔው በቪየና የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ስምምነት መሠረት የተላለፈ ሲሆን፣ ዲፕሎማቱ ማሳወቂያው ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ተጠይቋል
Seledadotio

ሰበር ዜና
"የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰአት ከአዲስአበባ ለቃችሁ ውጡ" ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ ወሰነች እንዲሁም
የኢትዮጵያ መንግስት አዲስአበባ የሚገኘውን የኤርትራ ኤምባሲ ዘጋ። የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰአት ውስጥ ከአዲስአበባ ለቀው እንዲወጡ አዟል።

6 days ago
🚨‼️ ሰበር ዜና |
የማንቸስተር ሲቲ ዋና ስፖንሰር የሆነው ኢቲሃድ ኤርዌይስ (Etihad Airways) በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እያሰበ መሆኑን MikeKeegan_DM ዘግቧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

8 days ago
ሰበር ዜና
የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱ ተረጋገጠ!
የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አወል አርባ ከአልጀዚራ አረብኛው ክፍል ጋር ባደረጉት ቆይታ የሻብያ ጦር ወደ አፋር ክልል መግባቱን ይፋ አድርገዋል። የክልሉን 36ሺህ ስኩዌር ስፋት ያለውን ቦታ መያዛቸውን ጠቅሰዋል።
የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር መጣሱን በኢትዮጵያ በኩል በይፋ የተናገሩ ባለስልጣን ሲል አቶ አወልን የገለጻቸው አልጀዚራ፤ በኤርትራ ጦር እና በአፋር ሀይሎች መካከል የተደረገው ውጊያ ያልተመጣጠነ እንደሆነ መረጃ አግኝቻለሁ ብሏል።
የኤርትራ ጦር አሁንም ወደፊት እየገሰገሰ እንደሚገኝ የሚጠቅሰው ዘገባው፤ ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን እና ጅቡቲን የሚያዋስነውን ስፍራ የሻብያ ሰራዊት እንደተቆጣጠረው ጠቅሷል።

Sponsored by
Surafel
8 days ago
11 days ago
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ለምን ስለ ማንችስተር ሲቲ የክስ ጉዳይ እንደማያውራ ሲጠየቅ በትዊተር ገፁ የሰጠው ምላሽ🗣️
ስለተጫዋቾች፣አስተዳዳሪዎች፣ባለቤቶች የዝውውር ጉዳዮች ውጪ ያሉ ሰበር ዜናዎችን አልወድም፤ ከዚህ በፊትም አልዘግብም። ይህ ፈጽሞ የተለየ ጉዳይ ነው። ነገሩ ይፋ ሲሆን ብቻ እዘግባለው።
@Bisrat_sport_433et

🚨 ሰበር ዜና! 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት የምትሆኑበት እድል እንደቀጠለ ነው::
በሳርቤት,በቡልጋሪያ እና በገላን
ከ10ካሬ ጀምሮ እስከ 861ካሬ በፈለጉት የካሬ አማራጭ
ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ቦታዎች፣ ለሬስቶራንት፣ ካፌ እና የንግድ መደብሮች የተመቸ።
ከ1.8 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ ወይም በ25% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉ
ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇
http://t.me/realtorbisrat_...

13 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌተና ጄነራል ታደሰ ወረደ ከሚገኙበት መኖሪያ ቤት በህወሓት ኃይሎች ተወስደው መታሰራቸው ተዘገበ።
ከወር በፊት ጄነራሉ የቁም እስር ላይ እንደሆኑ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳይጓዙ እንደታገዱ እና ከአዲስ አበባ የተላፈላቸውን መድሃኒት ጭምር እንዳያገኙ መደረጋቸውን በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ የአውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ይህንን የቁም እስር መረጃ "ፍጹም ውሸት ነው" በማለት ሲያስተባብል እና የመረጃውን ታማኝነት ውድቅ ሲያደርግ ቆይቷል።
ዛሬ ምሽት ግን ሁኔታዎች ሙሉ በሙሉ ተገልብጠዋል። በቁም እስር ላይ የነበሩት ጄነራሉ ከመኖሪያ ቤታቸው መወሰዳቸውን ተከትሎ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እራሱ "ታደሰ ወረደ በህወሓት ታሰሩ" ሲል የሰበር ዜና ለማውጣት ተገዷል። ይህ ክስተት ከወር በፊት የወጣው መረጃ ምን ያህል ትክክለኛ እንደነበር ከማረጋገጡም በላይ፣ መጀመሪያ ላይ እውነትን በማስተባበል የሚጀመረው የፕሮፓጋንዳ አካሄድ ውሎ አድሮ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ መደበቅ ሲሳነው እራሱ እውነትን አምኖ ለመቀበል እንደሚገደድ ቁልጭ አድርጎ አሳይቷል።
(u12d8-u1210u1260u123b u12dcu1293) u12e8u1240u12f5u121eu12cd u12e8u1275u130du122bu12ed u12adu120du120d u130au12dcu12ebu12ca u12a0u1235u1270u12f3u12f0u122d u1355u122cu12dau12f3u1295u1275 u120cu1270u1293 u1304u1290u122bu120d u1273u12f0u1230 u12c8u1228u12f0 u12a8u121au1308u1299u1260u1275 u1218u1296u122au12eb u1264u1275 u1260u1205u12c8u1213u1275 u1283u12edu120eu127d u1270u12c8u1235u12f0u12cd u1218u1273u1230u122bu1278u12cd u1270u12d8u1308u1260u1362
u12a8u12c8u122d u1260u134au1275 u1304u1290u122bu1209 u12e8u1241u121d u12a5u1235u122d u120bu12ed u12a5u1295u12f0u1206u1291u1363 u12c8u12f0 u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263 u12a5u1295u12f3u12edu1313u12d9 u12a5u1295u12f0u1273u1308u12f1 u12a5u1293 u12a8u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263 u12e8u1270u120bu1348u120bu1278u12cdu1295 u1218u12f5u1203u1292u1275 u132du121du122d u12a5u1295u12f3u12ebu1308u1299 u1218u12f0u1228u130bu1278u12cdu1295 u1260u12d8-u1210u1260u123b u12dcu1293 u1218u12d8u1308u1263u127du1295 u12edu1273u12c8u1233u120du1362 u1260u12c8u1245u1271 u12e8u12a0u12cdu122bu121du1263 u1273u12edu121du1231 u130bu12dcu1320u129b u12f3u12cau1275 u12a8u1260u12f0 u12edu1205u1295u1295 u12e8u1241u121d u12a5u1235u122d u1218u1228u1303 \

📰 ሰበር ዜና፦ በትግራይ ክልል የንብረት ማሸሽ እና የኢንተርኔት መቆረጥ ስጋት አይሏል! #tigray #ethiopia #newsupdate #currentevents #ethiopiannews

14 days ago
📰 ሰበር ዜና፦ በትግራይ ክልል የንብረት ማሸሽ እና የኢንተርኔት መቆረጥ ስጋት አይሏል! #tigray #ethiopia #newsupdate #currentevents #ethiopiannews
Sponsored by
Surafel
16 days ago
🚨 ሰበር ዜና! 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በ1% ወርሃዊ ክፍያ በሳርቤት፣ ቡልጋሪያ እና ገላን ደንበኞቻችንን የሱቅ ባለቤት እያደረግን ነው።
ከእርስዎ የሚጠበቀው 25% ቅድመ ክፍያ ቦታውን ማስያዝ ብቻ ነው፤ ቀሪውን በወር 1% ብቻ እየከፈሉ በ2 ዓመት ውስጥ የሱቅ ባለቤት ይሆናሉ።
ግልጽ የሆነ የ ግንባታ ሂደት ስላለን ግንባታው በምን ደረጃ ላይ እንዳለ እየተመለከቱ የሚከፍሉበት የአከፋፈል ሁኔታም አለ። ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇
http://t.me/realtorbisrat_...
በ1% ወርሃዊ ክፍያ በሳርቤት፣ ቡልጋሪያ እና ገላን ደንበኞቻችንን የሱቅ ባለቤት እያደረግን ነው።
ከእርስዎ የሚጠበቀው 25% ቅድመ ክፍያ ቦታውን ማስያዝ ብቻ ነው፤ ቀሪውን በወር 1% ብቻ እየከፈሉ በ2 ዓመት ውስጥ የሱቅ ባለቤት ይሆናሉ።
ግልጽ የሆነ የ ግንባታ ሂደት ስላለን ግንባታው በምን ደረጃ ላይ እንዳለ እየተመለከቱ የሚከፍሉበት የአከፋፈል ሁኔታም አለ። ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇
http://t.me/realtorbisrat_...
21 days ago
(ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) በኔቶ ስር የተሰማራ አንድ የጣሊያን የጦር አውሮፕላን፣ በሊትዌኒያ አየር ክልል ውስጥ የሩሲያ ነው ተብሎ የተጠረጠረን ድሮን መትቶ መጣሉን ባለስልጣናት አስታወቁ።
የሊትዌኒያ ብሔራዊ የቀውስ አስተዳደር ማዕከል እንዳስታወቀው፣ ማክሰኞ ዕለት ከቤላሩስ ተነስቶ የሀገሪቱን አየር ክልል የጣሰው ይህ ድሮን፣ በሀገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ ካውናስ በስተሰሜን በምትገኘው ፕራትኩናይ በተባለች አነስተኛ መንደር አቅራቢያ ተመትቶ ወድቋል።
የሊትዌኒያ መከላከያ ሚኒስትር ሮበርታስ ካውናስ በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፣ የተመታው ድሮን ፈንጂ ታጥቆ እንደነበር ገልጸዋል። መሳሪያው የሩሲያ ወይስ የሌላ ሀገር መሆኑን ለማረጋገጥ በስብርባሪዎቹ ላይ ምርመራ እየተካሄደ ይገኛል። ሚኒስትሩ በስፍራው ከነበሩት የበረራ አባላት ጋር ከተወያዩ በኋላ፣ የጣሊያን ጦር አውሮፕላን የወሰደው እርምጃ "የአትላንቲክ ጥምረትን (ኔቶ) ትልቅ ዋጋ እና አጋር መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳየ ነው" ብለዋል።
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ክስተቱን በአውሮፓ ላይ እየተፈጸመ ያለ "የትንኮሳ እና የጥቃት" አካል ነው ሲሉ ኮንነውታል። የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮሃን ዋዴፉል በበኩላቸው፣ የኔቶ አባላት በድርጊቱ እንደማይሸበሩ በመግለጽ ለጥቃቱ ሩሲያን ተጠያቂ አድርገዋል። የሩሲያ ባለስልጣናት በጉዳዩ ላይ ወዲያውኑ የሰጡት ምላሽ የለም።
ይህ የድሮን ክስተት የተመዘገበው፣ ሰኞ ዕለት በባልቲክ ባህር ውስጥ የሩሲያን የጦር መርከብ ሲከታተል በነበረ የዴንማርክ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ላይ ሩሲያ ተኩስ መክፈቷን ተከትሎ ነው። የፖላንድ መከላከያ ሚኒስትር ቭላዲላቭ ኮሲኒያክ-ካሚሽ ማክሰኞ ዕለት በኤክስ (ትዊተር) ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፣ "የቅርብ ቀናት ክስተቶች የሩሲያ ድርጊቶች የመላው አውሮፓን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን ያሳያሉ" ብለዋል።
ውጥረቱ እያደገ የመጣው እሁድ ዕለት ሩሲያ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶችን መፈጸሟን ተከትሎ ሲሆን፣ ይህ ደግሞ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ማርክ ሩተ ለዩክሬን ተጨማሪ ድጋፍ እንዲያደርጉ ቃል እንዲገቡ ገፋፍቷቸዋል። የሩሲያ ድሮኖች ከፖላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ ባቡር ላይ ጥቃት ያደረሱት፣ የእንግሊዝ፣ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት የአሁኑ እና የቀድሞ ባለስልጣናት ልዑክ በጣቢያው ካለፈ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ መሆኑ ተዘግቧል።
የሊትዌኒያው መከላከያ ሚኒስትር ካውናስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት አድማሱን እያሰፋ መሆኑን አስጠንቅቀው፣ በድርድር ሰላማዊ እልባት ካልተገኘ በስተቀር ተመሳሳይ ክስተቶች ሊቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ሆኖም ሚኒስትሩ "ፑቲን ሰላማዊ እልባት አይፈልግም" ሲሉ አክለዋል።

1 month ago
(ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) የኩዌት ጦር ከኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን በማክሸፍ ላይ መሆኑን ገልጿል።
የአገሪቱ ጦር በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባወጣው አጭር መግለጫ ከአስከፊው የኢራን ትንኮሳ በመቀጠል፣ የኩዌት የአየር መከላከያ ኃይል በአሁኑ ሰዓት የጠላትን የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶች በመመከት ላይ ይገኛል" ሲል አስታውቋል። ይህንኑ መረጃ የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤኤፍፒ በዘገባው አረጋግጧል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰሜን ኢትዮጵያ በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ዳግም የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ፣ የመንግስት ደጋፊ የሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ከወቅታዊው ሁኔታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸውን የድሮ ቪዲዮዎች በማቀነባበር እያሰራጩ መሆኑን ኤኤፍፒ (AFP) ፋክት ቼክ ባወጣው ዘገባ አጋልጧል። እነዚህ የሀሰት ምስሎች መከላከያ ሰራዊቱ መቐለን እንደተቆጣጠረ እና የህወሓትን ኃይል እንዳደቀቀ ለማስመሰል ያለሙ ናቸው።
ዘገባው እንደ አብነት ካቀረባቸው የሀሰት መረጃዎች መካከል; የጦር ድሮን የህወሓትን ተሽከርካሪዎች ሲያወድም ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ይገኝበታል። ይህ ምስል በእርግጥ በማርች 2025 በአማራ ክልል የተቃጠሉ የጭነት መኪናዎችን የሚያሳይ የድሮ ቪዲዮ ላይ የድሮን ምስል በማቀነባበር የቀረበ ነው።
በተመሳሳይ መከላከያ ሰራዊቱ መቐለን በቁጥጥር ስር ማዋሉን እንደ ሰበር ዜና የሚያቀርበው ሌላኛው ቪዲዮ፣ በህዳር 2020 የተላለፈን የኢቢሲ አሮጌ ዜና እና በጁላይ 2026 የደቡብ ዕዝ ያደረገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ምስል በማቀላቀል የተሰራ መሆኑ ተረጋግጧል።
የሰላም እና ግጭት ጥናት ምሁር የሆኑት ኬቲል ትሮንቮል እንደሚያስጠነቅቁት፣ የሀሰት መረጃዎችን እንደ ጦር መሳሪያ መጠቀም የጠላትነት ስሜትን በማባባስ፣ ግጭትን ለማርገብ እና ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ እያደናቀፈ ይገኛል።

2 months ago
ሰበር ዜና
ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በነፃ ሊያስተላልፍ ነው ።
ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት በኢትዮጵያ መሆኑን አስታውቋል ።
ከዚህ ቀደም ኢቲቪ በሳምንት አንድ ጨዋታ ሲያስተላልፍ እንደነበር ይታወቃል አሁን ሀገሬ ቴሌቪዥን ዝርዝር መረጃ ባይገልጽም ጨዋታዎቹን ለማስተላለፍ ፍቃድ ማግኘቱን በይፋ አስታውቋል።
ከወር በፊት የ2026 የተመረጡ 34 የዓለም ዋንጫ ጭዋታዎችን ከሀገራችን ውስጥ ካሉ ቴሌቪዥን ጣብያዎች በብቸኝነት የዓለም ዋንጫ ጭዋታዎችን ማስተላለፉ አይዘነጋም ።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች እና በሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሲወያዩ የነበሩት ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሀሳቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን ዛሬ "በሰበር ዜና" አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ባወጣው ሰበር መረጃ መሰረት፣ ዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በእነዚህ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የሥራ ቡድኖች በተጠናቀሩት የጋራ ምክረ ሀሳቦች ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ በመድረስ በተዘጋጀው ቃለ ጉባኤ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል። በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ-ዘዴ መሰረት የጉባኤው ተሳታፊዎች እያንዳንዳቸው 500 አባላት ባሏቸው ስምንት የተለያዩ የስራ ቡድኖች በመከፋፈል፣ በኮሚሽኑ ምክር ቤት በተለዩ ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ምክክር እያደረጉ ይገኛሉ።
በዚህም አሰራር እያንዳንዱ 500 አባላት ያሉት ቡድን በአንድ የተለየ አጀንዳ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ እየተመካከረ ይገኛል። የሃይማኖት እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎችን ተከትሎ፣ በቀሪዎቹ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ የሚገኙት የሌሎች አጀንዳዎች ተመካካሪዎችም በቀጣዮቹ ቀናት በተመሳሳይ መልኩ የየአጀንዳ ሀሳቦቻቸውን የጋራ በማድረግ በቃለ ጉባኤዎቻቸው ላይ እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል።

ሰበር ዜና - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በረራዎችን ለማቋረጥ የሚገደድበትን ምክንያት የውስጥ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ #newsupdate #ethiopiaairlines #aviationnews #geopolitics #sudan
2 months ago
💥 ሰበር ዜና፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ «የማይቀመስ ከባድ አደብ የማስተማሪያ ጥቃት እንሰነዝራለን» ሲሉ ዛቱ!
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ፣ በዮርዳኖስ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ የተቃጣውን ያልተጠበቀ የኢራን የባሊስቲክ ሚሳይል ጥቃት በመኮነን አሜሪካ እጅግ በሐይል የተሞላ ምላሽ እንደምትሰጥና ኢራንን «አደብ እንደሚያስተምሯት» አስታወቁ።
ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጠንካራ መግለጫ፣ የአሜሪካ አየር መከላከያ ኃይሎች የተኮሱትን ሚሳይሎች ለማከሸፍ የነበራቸው ጊዜ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ እንደነበረ ገልጸው፣ የጦር ኃይሎቹ በቅጽበት ባደረጉት ቅንጅት ሚሳይሎቹን ሙሉ በሙሉ አየር ላይ ማክሸፍ መቻላቸውን አደንቀዋል።
በተጨማሪም ትራምፕ ሌሊቱን ከአሜሪካ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር በመቀናጀት በኢራቅ በሚገኙ የኢራን ድጋፍ በሚደረግላቸው የሺዓ ታጣቂዎች ላይ የተፈጸመው የአየር ጥቃት ከኢራቅ መንግሥት ጋር በሙሉ ስምምነት የተካሄደ መሆኑን ገልጸዋል።

ሰበር ዜና፡ ከሙፈሪያት ካሚል ሥር ያሉ ከ6 በላይ ባለስልጣናት በቁጥጥር ሥር ዋሉ | መረጃው ተደብቋል | የሥራና ክህሎት ሚ/ር በፖሊስ እና ደህንነት ራዳር ውስጥ ገብቷል | አረብ ሀገር በተላኩ ወገኖች ስም ከፍተኛ ዝርፊያ ተፈጽሟል #ethiopia #addisababa #corruptioncrackdown #elmis #laborministry
2 months ago
በእርግጠኝነት ቀጣዩን ሰበር ዜና በቅድሚያ የሚያዩት እርስዎ ነዎት ብለን ነበር። ሰበር ዜና አለን - በ9 ደቂቃ ውስጥ ይጠብቁን።
3 months ago
u1260u1230u121cu1291 u1326u122du1290u1275 u1241u1325u122d u12a0u1295u12f5 u12e8u1230u1260u122d u12dcu1293 u1270u1293u130bu122a u1290u1260u122du12a9 - u130bu12dcu1320u129b u12f3u121eu122b u12ebu1205u12eb","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2OTY3MjY0MTY1OTpWSzoxNTE2NjUxNjQyOTg0Mjg1
በሰሜኑ ጦርነት ቁጥር አንድ የሰበር ዜና ተናጋሪ ነበርኩ - ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ
3 months ago
#ሰበር ዜና
በዶናልድ ትራምፕ እና በቤንያሚን ኔታንያሁ መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተፈጠረ!
የግጭቱ መነሻ ምንድን ነው?ኔታንያሁ አሜሪካ ዘመናዊ የኤፍ-35 (F-35) ተዋጊ ጄቶችን ለቱርክ ለመሸጥ ወይም ሀገሪቱን በድጋሚ በፕሮግራሙ ውስጥ ለማካተት ያቀደችውን ስምምነት በይፋ መቃወማቸውን ተከትሎ ነው።
ኔታንያሁ በቅርቡ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ቱርክ በፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ስር "አስተማማኝ አጋር" አይደለችም በማለት፣ ይህ የጦር መሳሪያ ሽያጭ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የሃይል ሚዛን ያናጋል ሲሉ ዋሽንግተንን አሳስበዋል።
ይህ የኔታንያሁ ይፋዊ ጣልቃ ገብነት በዋይት ሀውስ ውስጥ ከፍተኛ ብስጭት ቀስቅሷል።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኔታንያሁ በአሜሪካ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውሳኔ ላይ ጣልቃ የመግባት "ምንም መብት የላቸውም" በሚል ክፉኛ መቆጣታቸው ተገልጿል።
የታቀደው ስብሰባ ተሰረዘ?ውጥረቱን ለማርገብ በዋይት ሀውስ ኦቫል ኦፊስ (Oval Office) ይደረጋል ተብሎ ታስቦ የነበረው ፈጣን ስብሰባ ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል።
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ስብሰባው ሊካሄድ እንደነበር ቢዘግቡም፣ የዋይት ሀውስ ባለስልጣናት ግን ለኔታንያሁ የተያዘ ምንም ዓይነት ይፋዊ ቀጠሮ እንዳልነበረና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ስብሰባውን በራሳቸው ፍላጎት ብቻ ለመፍጠር እየሞከሩ እንደነበር ገልጸዋል።

የአሜሪካ ኤምባሲ ለሕወሓት ማስጠንቀቂያ ሰጠ!
የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት እየተካሄዱ ያሉ የሰላም ሂደቶችን “የሚያደናቅፉ” አካላት፤ በአፍሪካ ህብረት ለሚመራው የውይይት ጥረት “በአስቸኳይ ትብብር” እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
የፖለቲካ መሪዎች የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነትን “ሙሉ ለሙሉ” ተግባራዊ ማድረጋቸው “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑንም ኤምባሲው ገልጿል።
ኤምባሲው ይህን የገለጸው፤ በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ በቃል አቃባዩ በኩል ዛሬ አርብ ሰኔ 19፤ 2018 ባወጣው መግለጫ ነው።
የዛሬው መግለጫ፤ አሜሪካ “አክራሪ” ባለቻቸው የህወሓት አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ ገደብ መጣሏን ካሳወቀች ከአንድ ሳምንት በኋላ የወጣ ነው።
የዛሬው የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ ህወሓትን በቀጥታ ባይጠቅስም፤ “ሆነ ብለው” የሰላም ሂደቶችን “የሚያደናቅፉ” አካላት የሚል አገላለጽ ተጠቅሟል። በክልሉ ያሉ የፖለቲካ እና የሲቪል ማህብረሰብ መሪዎችም፤ “በፖለቲካዊ ውይይት” መሳተፍ እንደሚገባቸውም ኤምባሲው በመግለጫው አሳስቧል።
መሪዎቹ በጥቅምት 2015 በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን የግጭት ማቆም ስምምነት “ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ” ማድረጋቸው “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑንም ኤምባሲው አስገንዝቧል።
አሜሪካ ይህን ብትልም የትግራይ ክልልን በአሁኑ ወቅት እያስተዳደረ ያለው ህወሓት፤ የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት “መፍረሱን” በተደጋጋሚ በሚያወጣቸው መግለጫዎች ሲያስታውቅ ቆይቷል።

Comments