3 hours ago
ለንግድዎ የሚሆን ቦታ እየፈለጉ ነው? ይህ ዕድል ለርስዎ ነው! 🛍✨
አልቲማ ሪል እስቴት በመስቀል ፍላወር እምብርት ላይ በሚገኘው የፕሪሚየም ሳይት (Ground + 20) ህንጻው ላይ ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ሱቆችን አቅርቧል።
☕️ ለካፌ እና ሬስቶራንት
💇♂️ ለሳሎን እና ውበት መጠበቂያ
🪑 ለፈርኒቸር እና ለተለያዩ ሱቆች
ከ 8 ካሬ ሜትር እስከ 205 ካሬ ሜትር ድረስ!
ቦታዎች ሳይጠናቀቁ ዛሬውኑ ይወስኑ!
📞 ስልክ፦ 0996-00-00-00 / 0995-22-22-22
🏠 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!
#አልቲማሪልእስቴት #አዲስአበባ #የንግድሱቅ #ኢንቨስትመንት #ሪልእስቴት #መስቀልፍላወር #addisbusiness #shopsforsale

1 day ago
ማስታወቂያ
**********
ክቡራን የኖህ ቪክቶሪ ደንበኞች፤
ከጋራ መጠቀሚያ (Common area/proportion) ጉዳዮች ጋር የተያያዘውን የመጨረሻ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ፣ አስፈላጊ የሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጹ መታወቂያዎችን በመያዝ ቁልፋችሁን እንድትረከቡ እና በውልና ማስረጃ ውላችሁን በመፈረም ቤታችሁን ለማስተላለፍ በአቢሲኒያ ፕላዛ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የኖህ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ቀጠሮ እንድታስይዙ በአክብሮት እናሳስባለን።
እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
#noahrealeastae #appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #investmentopportunities #bole #shop #ኖህሪልእስቴት #realestateafrica #ethiopia #fypviralシ #ethiopia #addisababa

11 days ago
📌 ሳር ቤት ላይ አፓርታማ 📌
❇️አፓርትመንት ለመግዛት 40 እና 50 ሚሊየን በሚጠየቅባት ሳርቤት
❇️ቴምር ሪልእስቴት ከ 6.3 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ይዘን ቀርበናል
❇️በ 20% ቅድመ ክፍያ ከ 1.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የራስዎ ያድርጉ
❇️ ቀሪውን በ 16 ዙር ቀስ ብለው ካለወለድ ይከፍላሉ
የሳይት መገኛው እዛው ሳርቤት አደባባይ አዳምስ ፓቪልየን አጠገብ
ባለ 1, 2 እንዲሁም ባለ 3 መኝታም ማግኘት ይችላሉ
❇️ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም
👉ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም❗️
👉 እንዲሁም በ ፒያሳ አደባባይ ፊኒሺንግ ላይ ያሉ ዘመናዊ የ ንግድ ሱቅ አሉን
👉ውስን ቤቶች ስለቀሩ ፈጥነው በ 0908770077 / 0910798353 ይደውሉ
በዋትሳፕ ያውሩን - https://wa.me/251910798353...
#investment #ethiopiarealestate #temerrealestate #property #realestate

1 month ago
የካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት ግዙፍ የንግድ ማዕከላት ግንባታ እና የሽያጭ ኤክስፖ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የንግድና የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት በአዲስ አበባ በተመረጡ ሶስት ስፍራዎች ላይ ግዙፍ የንግድ ማዕከላትን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ተቋሙ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ 17 የንግድ ማዕከላትን (ሞሎችን) ገንብቶ ለማጠናቀቅ በያዘው እቅድ መሠረት በአሁኑ ወቅት የሦስቱ ግንባታ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል።
አራተኛው ፕሮጀክት ደግሞ በመርካቶ መሀል አራት ኪሎ አካባቢ በቅርቡ በይፋ እንደሚጀመር ተገልጿል።
እነዚህ የንግድ ማዕከላት በሸሮሜዳ፣ በካዛንችስ፣ በመገናኛ እና በመርካቶ አካባቢዎች የሚገነቡ ሲሆን በተለይም ለንግዱ ማኅበረሰብ ምቹና ዘመናዊ የሥራ ቦታን ለመፍጠር ያለሙ ናቸው።
ግንባታዎቹ ከንግድ ቦታዎች በተጨማሪ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ የባቡር፣ የታክሲና የሜትር ታክሲ መነሻና መድረሻ ተርሚናሎችን በከርሰ ምድር ውስጥ አካተው የያዙ በመሆናቸው ለደንበኞችና ለነጋዴዎች ልዩ ምቾትን ይሰጣሉ።
ካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት እነዚህን ዘመናዊ የንግድ ቦታዎች ለተጠቃሚዎች ለማስተዋወቅ እና ለመሸጥ በጊዮን ሆቴል ከግንቦት 8 እስከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል።
በዚህ መርሐ ግብር ላይ የሚሳተፉ ደንበኞች እስከ 40 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ የሚያገኙ ሲሆን ክፍያውንም በረጅም ጊዜ የክፍያ ሥርዓት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችሉ ልዩ ዕድሎች ተመቻችተዋል።
በተለይም ለአገር በቀል የእጅ ጥበብ ሥራዎችና ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች ተስማሚ የሆኑ ክፍሎች የተዘጋጁ በመሆናቸው ፍላጎት ያላቸው ነጋዴዎች በቦታው ተገኝተው የንግድ ሱቆቻቸውን እንዲመርጡ ጥሪ ቀርቧል።
#ሪልእስቴት #ንግድማዕከል #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባ #የንግድኤግዚቢሽን #ካሽሪልእስቴት #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 months ago
የአልቲማ ሪል እስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ የጥቂት ሰዓታት ዕድል ብቻ ቀረው
#ethiopia | በአዲስ አበባ እምብርት መስቀል ፍላወር ዋና መንገድ ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ የሚገኘው የፕሪምየም ሳይት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ኤክስፖ ነገ ይጠናቀቃል።
አልቲማ ሪል እስቴት ለደንበኞቹ ባዘጋጀው በዚህ ልዩ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ የተደረገ ሲሆን በ5 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል ተመቻችቷል።
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍሎችን ከ530,000 ሺህ ብር ጀምሮ በሚከፈል ቅድመ ክፍያ የራስዎ ማድረግ የሚችሉ ሲሆን ይህም ለትውልድ የሚተርፍ ቋሚ ቅርስ ዛሬውኑ ለማስቀመጥ መልካም አጋጣሚ ነው።
ቤቶቹን በተባለው ጊዜ በማስረከብ የሚታወቀው አልቲማ ሪል እስቴት ይህ የማይደገም ዕድል ሳያመልጥዎ እንዲጠቀሙ ጥሪውን ያቀርባል።
#አልቲማሪልእስቴት #ቤትሽያጭ #መስቀልፍላወር #ኢንቨስትመንት #የመኖሪያቤት #አዲስአበባ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Sponsored by
Surafel
2 months ago
የዶክሳ ኢቨንትስ የአራት ቀናት ስኬታማ የሥራ ክንውን
#ethiopia | በኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር ባለቤትነት እንዲሁም በከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከፍተኛ ድጋፍ የተዘጋጀው አዲስ አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 በድምቀት መጠናቀቁን አዘጋጁ ዶክሳ ኢቨንትስ አስታውቋል።
ከሚያዝያ 15 እስከ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በተካሄደው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ 28 ድርጅቶች የተሳተፉ ሲሆን ጎን ለጎንም የምሥራቅ አፍሪካ የሪል እስቴት ቀጠናዊ ጉባኤ በኢሌሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በታላቅ ስኬት ተካሂዷል።
ከእነዚህ ኩነቶች በተጨማሪ ከኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ የመጡ የዘርፉ አልሚዎችና ተመራማሪዎች የአዲስ አበባን ዕድገትና ለኢንቨስትመንት ያለውን ምቹነት እንዲገነዘቡ ተደርጓል።
ለዚህም የኮሪደር ልማት ሥራዎችን፣ የወንዝ ዳር ፕሮጀክቶችንና ታሪካዊ ስፍራዎችን እንዲጎበኙ መደረጉን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
ይህ መርሃ ግብር ኢትዮጵያን የአፍሪካ የሪል እስቴትና የኢንቨስትመንት ማዕከል፣ አዲስ አበባን ደግሞ የቱሪስቶችና የባለሀብቶች መዳረሻ ለማድረግ እንደ መነሻ እንደሚሆን ታምኖበታል።
በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና በባለድርሻ አካላት ቅንጅት የተካሄደው ይህ አህጉራዊ ትስስርን ያለመ ኤክስፖ በየዓመቱ የሚቀጥል ሲሆን ለዘርፉ ዕድገትም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ ከተማና የቦርድ አመራሮች በተገኙበት ለእንግዶቹ የራት ግብዣ የተደረገላቸው ሲሆን አገራቸውን እንዲያስታውሱ የሚያደርጉ ባህላዊ ስጦታዎችም ተበርክቶላቸዋል።
#ሪልእስቴት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባ #ኤክስፖ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

አልቲማ ሪል እስቴት ቤቶችን ማስረከብ ጀመረ
* እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅናሽም አዘጋጅቷል
#ethiopia | አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Estate) በመስቀል ፍላወር አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ 12 ፎቅ ((G+12) ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ) ግንባታውን በሁለት ዓመት ብቻ አጠናቆ ለባለቤቶቹ ማስረከብ መጀመሩን በዛሬው ዕለት በይፋ አስታውቋል።
ህንፃው በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃ ሲሆን፣ አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጀነሬተር የተሟላለት ነው።
የርክክብ መርሃ ግብሩን በማስመልከት በቱሊፕ ሆቴል ጀርባ ከዛሬ ሚያዝያ 17 እስከ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም. ለ5 ቀናት የሚቆይ ኤክስፖ ተከፍቷል።
ጓደኛማቾቹ፤ የአልቲማ ሪልእስቴት ባለቤቶቹ (ኢንጂነር ዮሴፍ ፍቃዱና ኢንጂነር ሳሙኤል ፅጋብ)
Friends Engineering - ዛሬ ጥርስ በጥርስ ሆነዋል። ምክንያታቸውን ተጠየቁ - "አልቲማ በማስረከብ የማይታማ" በማለት ሣቃቸውን እንደዥረት አፈሰሱት።
እውነት ነው!
ኢንጂነር ሣሙኤል እንዳብራሩት፤
"የከተማችን የሪል እስቴት አልሚዎች ከገዢዎች ጋር በጊዜ ባለማስረከብ የሚጓተቱበት ምክንያት ነው። አልቲማ ይህንን መደነቃቀፍ እንዲኖር አንፈቅድም። ደምበኞቻችን ቋሚ ምስክሮቻችን ናቸው። ለዚያም ነው አልቲማ በማስረከብ የማይታማ የምንለው። ይህ ከቃል በላይ ነው። አልቲማ ሥራችን ከቃል በላይ ነው" ብለዋል።
በኤክስፖው ወቅት ቤቶችን ለመግዛት ለሚመዘገቡ ደንበኞች ለእያንዳንዱ ቤት እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል።
"ፕሪሚየም ሳይት" የተባለውን 4ኛ አዲስ ፕሮጀክት ያስተዋወቁ ሲሆን፣ ደንበኞች በ5 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።
በሪል እስቴት ዘርፍ ትልቁ ፈተና ቃልን ጠብቆ በወቅቱ ማስረከብ ነው።
አልቲማ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሁለት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ማስረከቡ በዘርፉ ታማኝነትን እያተረፈ መሆኑን ያሳያል። በተለይ በ5% ቅድመ ክፍያ አዲስ ቤት መመዝገብ መቻሉ ለብዙዎች ትልቅ ዕድል ነው።
ኤክስፖውን ለመጎብኘት፦
መስቀል ፍላወር፣ ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ
እስከ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም.
ቤትዎን በቅናሽ ለመግዛት አሁኑኑ ወደ ኤክስፖው ጎራ ይበሉ!
አልቲማ ሪል እስቴት ከዚህ ቀደም የመጀመሪያ ፕሮጀክቱን በላንቻ አርባ ምንጭ አሣ ቤት ፊት ለፊት ገንብቶ ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ያስረከበው ህንፃ በኩባንያው ታሪክ ሁለተኛው የተሳካ ርክክብ መሆኑ ተገልጿል።
#getu #ultimarealestate #addisababahousing #ethiopiarealestate #homeownership #premiumsite #discountoffer #realestateexpo #አልቲማሪልእስቴት #ቤት #አዲስአበባ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

የአልቲማ ሪል እስቴት ልዩ የኤክስፖ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ
አልቲማ ሪል እስቴት የሚያዘጋጀው የሪል እስቴት ኤክስፖ ከመስቀል ፍላወር (Meskel Flower) አካባቢ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
ሙሉ ክፍያ (100%) ለሚከፍሉ ደንበኞች የ20% ቅናሽ ይደረጋል።
ዘመናዊ አፓርትመንቶችና ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች በተመረጡ ቦታዎች።
ኤክስፖው የሚቆየው እስከ ሚያዝያ 21 (April 29, 2026) ብቻ ነው።
ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ አትራፊ ኢንቨስትመንት ማድረግ ለሚፈልጉ ይህ የ20% ቅናሽ እንዳያመልጣችሁ እላለሁ። ቦታው መስቀል ፍላወር ስለሆነ ዛሬውኑ ጎራ ብላችሁ አማራጮቹን ተመልከቱ። የነገውን ህይወት ዛሬውኑ በአልቲማ ሪል እስቴት ይገንቡ!
አልቲማ ሪል እስቴት—ህልምዎን ይኑሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 996 000 000 / +251 995 222 222
#getu #ultimarealestate #realestateexpo #addisababahousing #investinethiopia #homediscount #meskelflower #ethiopianproperty #አልቲማሪልእስቴት #ሪልእስቴትኤክስፖ #ቤትግዥ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ጃምቦ ሪል እስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ይጠብቃችኋል!
የህልም ቤትዎን ባለቤት ለመሆን ወይንም አስተማማኝ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ለመጀመር እቅድ ካለዎት፣ "ጃምቦ ሪል እስቴት" (Jambo Real Estate) በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ ልዩ አማራጮችን ይዞ ይጠብቅዎታል።
የኤክስፖው መረጃ፦
ቀናት፦ ከዛሬ ሚያዝያ 15 እስከ ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (April 23-26, 2026)።
ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም (ከመናገሻ ሆቴል ፊት ለፊት)።
ምን ያገኛሉ?፦ ጥራታቸውን የጠበቁ የመኖሪያ ቤት አማራጮች፣ የባለሙያ ምክርና ልዩ የኤክስፖ ቅናሾች።
ጃምቦ ሪል እስቴት በዘርፉ ባለው ጠንካራ ስም የሚታወቅ በመሆኑ፣ ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ጎራ ብለው የጃምቦን ዳስ በመጎብኘት ለወደፊት ህይወትዎ ጠንካራ መሰረት የሚጥሉበትን እድል እንዲጠቀሙ እመክራለሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦
📱 0901 66 00 00
🌐 addis-africarealestateexpo2026.com
"የነገውን ኑሮዎን በጃምቦ ሪል እስቴት ዛሬ ያቅዱ!" 🏠🔑
#getu #jamborealestate #ereda #addisafricarealestateexpo2026 #ethiopiarealestate #addisababahousing #investinethiopia #homeexhibition #ጃምቦሪልእስቴት #ቤትግዥ #አዲስአበባ #ሪልእስቴትኤክስፖ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

3 months ago
ሩጫ ለልማት
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር ለተሻለ ነገ እንሩጥ! 🏃♂️✨
ኢትዮጵያ የፈጣን ዕድገት ጉዞ ላይ ናት!
በዚህ ጉዞ ውስጥ የሪል እስቴት ልማት የመኖሪያ ቤቶችን በመገንባት፣ የከተማ መዋቅርን በማሻሻልና የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ይገኛል።
የ“ኢትዮ ሪል እስቴት ልማት ሩጫ” ፋይዳ፦
የአንድነት ምልክት፦
ወጣቶች፣ ቤተሰቦች፣ ባለሙያዎችና የቢዝነስ ማህበረሰቡ በአንድነት ለተሻለ ነገ የሚሮጡበት መድረክ ነው።
የልማት አጋርነት፦
ከአርኪ ኤቨንትስ እና ከእፎይ ለቤቴ ትሬዲንግ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ ሩጫ፣ ልማት የሁላችንም የጋራ ጉዞ መሆኑን ያበስራል።
ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፦
የዘርፉን እንቅስቃሴ በማነቃቃት ለሀገር ግንባታ የሚኖረውን አስተዋፅኦ ማጉላት።
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር እንሮጥ — ለተሻለ ነገ፣ ለተገነባ ሕይወት!
#ethiorealestaterun #runfordevelopment #ethiopiaprogress #arkievents #effoylebete #urbandevelopment #healthyliving #addisababa #realestateethiopia #ልማት #ሩጫ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ #ለተሻለነገ

ታላቅ የምስራች ከፊሶን ሪል እስቴት
(Phison Real Estate)!
#ethiopia | በከተማው እምብርት የመጨረሻዎቹን ቪላዎች በባለቤትነት የሚይዙበት ወርቃማ ዕድል!
ፊሶን ሪል እስቴት ለአሥር ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩና ታላቅ የሽያጭ ቅናሽ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
💰 የልዩ ቅናሽ ጥቅሞች
በዚህ የአሥር ቀናት የሽያጭ ፕሮግራም ላይ ለሚገዙ ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ፦
ለቪላ ገዢዎች፦ የ3,000,000 (ሦስት ሚሊዮን) ብር ቀጥታ ቅናሽ!
ለአፓርትመንት ገዢዎች፦ የ1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር ቀጥታ ቅናሽ!
🌟 ለምን ፊሶን ሪል እስቴትን ይመርጣሉ?
ምቹ አካባቢ፦
ለኑሮ ተስማሚና ስትራቴጂካዊ በሆኑ የከተማዋ ስፍራዎች ላይ የሚገኙ።
ጥራት ያለው ግንባታ፦
ዘመናዊ ዲዛይንና አስተማማኝ የግንባታ ጥራትን ያካተቱ።
አስተማማኝ ኢንቨስትመንት፦
አሁን በቅናሽ ገዝተው የንብረት ባለቤት መሆን የሚችሉበት አዋጭ ዕድል።
ጊዜው ሳይረፍድ ይፍጠኑ!
ይህ ታላቅ ቅናሽ የሚቆየው ለ10 ቀናት ብቻ በመሆኑ፣ ዛሬውኑ በመወሰን የቤት ባለቤት ይሁኑ።
"የሕልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ ለመግዛት አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው!"
ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት
በዚህ የ10 ቀናት ልዩ የቅናሽ ሳምንት ተጠቃሚ ለመሆን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይቻላል፦
ዋና ቢሮ፦
ጌቱ ኮሜርሻያል 7ኛ ፎቅ
ለ10 ቀናት የሽያጭ ማዕከል
ከሞሞና ሆቴል ጀርባ፤ ኢኮ ጁስና ሳላድ ባር ፊለ ፊት ያገኙናል
ከ 10:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:30 እንጠብቃችኋለን።
ስልክ ቁጥሮች፦
0952787878
0952797979
#ፊሶንሪልእስቴት #fisonrealestate #ሪልእስቴት #አዲስአበባ #ቪላ #አፓርትመንት #የቤትቅናሽ #ኢትዮጵያ #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

4 months ago
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ የካቲት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ፣ ሸገር፣በወልቂጤ፣ በድሬደዋ፣በሐረር እና በጅግጅጋ ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅3:00-10:00
👉አይካ አዲስ፣ ዓለምገና፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ፣ ሃጂ፣ዋልያ ብረታ ብረት፣ ዲማ ፋብሪካ ሪልእስቴት፣ ወርዶፋሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ2፣ ጀሞ3፣ ፋና ውሃ፣ ስላ ከብት እርባታ፣ወለቴ ኢንዱስትሪ መንደር፣ካራቆሬ፣ረጲ ት/ቤት፣ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ወለቴ ኖክ ፣
✅2:00-9:00
👉ሱሉልታ አትሌት መንደር፣ሚዛን ሽፍኔ፣10ኪሎ በከፊል፣ዶሮ እርባታ፣ቀንብሬ፣አፍሪካ ልሕቀት ማእከል ፣
✅ 1:00- 8 :00
👉በጉንችሬ ፣በእምድብር፣በወልቂጤ፣በአገና ፣በዋዩ ጦላይ ዳርጌ፣ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪና፣
✅12፡00 - 3፡00
በሁርሶ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የጥገና ሥራ ስለሚከናወን በድሬደዋ፣በሐረር፣በጅግጅጋ ከተሞች እና በአካባቢያቸው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
EEU

ብራንዴ ተሰርቋል!
#ethiopia | በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽንና የሪል እስቴት ዘርፍ ውስጥ የታወቀው ጃምቦ ኮንስትራክሽን፣ "ብራንዴ ተሰርቋል" በሚል በጀንቦሮ ሪል እስቴት ላይ የ1 ሚሊዮን ብር ክስ መመስረቱን የካፒታል ጋዜጣ ዘገባ ያመለክታል።
የክሱ ዝርዝር ነጥቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
የጃምቦ ኮንስትራክሽን ክስ አቀራረብ
* የንግድ ምልክት ነጠቃ፦
ጃምቦ ኮንስትራክሽን ለሦስት አስርት ዓመታት ገደማ የገነባሁትን ስም አዲስ ወደ ገበያ የገባው ጀንቦሮ ሪል እስቴት ወስዶብኛል ሲል ከሷል።
* የስም ተመሳሳይነት፦
"ጀንቦሮ" የሚለው ስያሜ ከ"ጃምቦ" ጋር በድምፅ፣ በፊደላት አጻጻፍና በቃና ተመሳሳይነት ስላለው ደንበኞችንና ሚዲያን እያደናገረ ይገኛል ብሏል።
* የካሳ ጥያቄ፦
በዚህ የብራንድ ነጠቃ ምክንያት 1 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብ ኪሳራ ደርሶብኛል በሚል ካሳ ጠይቋል።
የጀንቦሮ ሪል እስቴት መከላከያ
* የሕግ መሠረት፦
የቀረበው ክስ የሕግ መሠረት የሌለው ነው ሲል ጀንቦሮ ተከራክሯል።
* የስሙ አመጣጥ፦
"ጀንቦሮ" የሚለው ስም በጉራጌ ዞን የሚገኝ የመንደር ስም እንጂ ከሱዋሂሊው "ጃምቦ" ጋር ምንም ዓይነት የቋንቋ ዝምድና የለውም ብሏል።
* የደንበኞች ግንዛቤ፦
የሪል እስቴት ደንበኞች ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው ከመግዛታቸው በፊት የድርጅቱን ማንነትና ታሪክ በሚገባ የሚመረምሩ በመሆናቸው፣ በስም ተመሳሳይነት ብቻ ይሳሳታሉ የሚለው ክስ ተቀባይነት የለውም ሲል መከላከያውን አቅርቧል።
ጉዳዩ በአሁኑ ወቅት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ይገኛል።
#ጃምቦኮንስትራክሽን #ጀንቦሮሪልእስቴት #የንግድምልክት #ክስ #ኢትዮጵያ #jamboconstruction #jenbororealestate #ethiopia #trademarklaw #getutemesgen

6 months ago
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ዛሬ ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ስራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች:-
👉ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድሓኒዓለም ቤ/ክ፣ አክሱም ሆቴል አካባቢ፣ኡራኤል ቤ/ክ ፣ ካሳንቺስ ቶታል ፣ ባምቢስ ድለድይ አካባቢ፣ አስቴር ቡና አካባቢ፣ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ፣ወንጌላዊት ፣ ዩኒማክ፣ መስቀል ፍላውር ፣ ተሻላ ጋራዥ፣ ዳኞችና አቃቢ ሕግ ቢሮ ፣ ኮስሞስ ሕንፃ፣ ድሪም ላይነር፣ 10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ዊጃን ሶል ፋብሪካ፣ ለቡ አርሴማ ፊትለፊት፣ን/ስልክ ፖሊስ፣ ዮበክ ሪልእስቴት ፣ከጣቢያ ወጥቶ - ኮፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ ጉራገ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ ጀርባ፣ አኔ ዲማ፣ ወጣቢቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ቶልቻ
👉 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 7፡30 አስኮ ገብርኤል ፣ ሳንሱሲ፣ እያሱ ምንጭ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ፣ከታ አፍያ ዴቄት፣
👉ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 9፡30 ሰሜን ማዘጋጃ፣ ሸገር መናፈሻ፣ መስቀሉ ሥጋ ቤት፣ ዳዊት ፋርማሲ፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አካባቢ፣ አባዲና ፣ ሩፋኤል ቤ/ክ አካባቢ፣ችሎት አደባባይ ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ ፣ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ አካባቢ፣ አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ፣
ስለሆነም በጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡
seledadotio

8 months ago
እሁድን ከሰዓት በአርኪ ኤክስፖ ከጃምቦ ሪልእስቴት ጋር በስካይ ላይት ሆቴል በታላቅ ቅናሽ የመኖሪያ አፖርትመንት ህልሞን ያሳኩ !!
• ጥራት
• አስተማማኝነት
• በጊዜ ማስረከብ
• በመሀል ከተማ
• በተመጣጣኝ ዋጋ
🌌 “የሚመርጡን በምክንያት ነው” 🌌
ለበለጠ መረጃ
+251-966-966-767
+251-901-660-000
+251-978-222-444
+251-907-222-888
+251-962-777-888
እኛን ብለዉ ስለሚመጡ እናመሰግናለን፡፡ #jamborealestate #arkihomesexpo #realestateexpo #jamborealestate #specialoffers #addisababaevents #ethiopiaevents

ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በፊትና በኋላ
ኢትዮጵያ 🇪🇹
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በፊት
የጀግኖቹ ሠርግ ( የአትሌት ስለሺ ስህንናና የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ) ተከናወነ።
ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ሸዊት ወልደሚካኤል
ታደለ አሰፋ
አብርሃም ወልዴና
ሰይፉ ፋንታሁን "ሃሎ" እያሉ ለማስታወሻ ፎቶግራፍ ተነሱ።
አሜሪካ 🇺🇸
ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በኋላ
በትምህርት ቤት ጭውውት ከመስራት እስከ በቴሊቪዥን የኮሜዲ ስራ ማቅረብ የደረሰው፥ ጋዜጣ ላይ ተባባሪ ጸሐፊ ሆኖ ከመጀመር እስከ የጋዜጣ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ለመሆን የበቃው፥ የሬዲዮ ሰዓት ተከራይቶ አየር ላይ ከመዋል የራሱን የሬዲዮ ጣቢያ እስከመክፈት ህልሙን ያሳካው፥ በሳምንት አንድ ቀን ለደቂቃዎች ብቻ ይታይበት ከነበረው የቲቪ የኮሜዲ ስራና የሙዚቃ አቅራቢነት የራሱን ተወዳጅ ሾው ለመስራት የታደለው፥ ለ30 አመታት በሚዲያው አለም የቆየው፥ በርካታ ፈተናዎችን አልፎ ስኬታማ መሆን የቻለው የመዝናኛ ሚዲያ ባለሙያው ሰይፉ ፋንታሁን ትናንት ምሽት ጥቅምት 2 ቀን 2018 በአሜሪካ ሜሪላንድ የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።
የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ እንዲሁም የሜሪላንድና የቨርጂኒያ ግዛቶችም ለተሸላሚዎቹ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት አበርክተዋል።
ከ17 ዓመት በፊት ሠርገኛው፤ አትሌት ስለሺ ስህን ( የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ) አራቱ - ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ በአን አዳራሽ ተገናኝተዋል።
ሸዊት ወልደሚካኤል - የዝግጅቱ ዋና አስተባባሪ
ታደለ አሰፋ - የዝግጅቱ አጋፋሪ
አብርሃም ወልዴ - የግፊት ሪልእስቴት ብራንድ አምባሳደር ( ስፖንሰር)
ሰይፉ ፋንታሁን - ተሸላሚ ሆኖ ተገናኝተዋል።
ሃሎ ፤ Hello
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

10 months ago
አሸዋ ቴክኖሎጂ. ከ15 በላይ የደህንነት ምዘና ያለፉና የፈጠራ ባለቤትነትን ያገኘባቸውን ሶፍትዌሮች ማበልፀጉን አስታወቀ
እነዚህን ሶፍትዌሮች ለደንበኞች ለአገልግሎት እንዲዉሉ በማድረግ ላይ መሆኑን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ ተናግረዋል።
የበለፀጉት ሶፍትዌሮች ድርጅት ሀብት ማቀጃ፣ የኢ-ኮሜርስ መተግበሪያ፣ የእቁብ፣ የእድር፣ የሪልእስቴት እና ኮንስትራክሽን፣ የንብረት አስተዳደር ስርዓት፣ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ስርዓት፣ የሆስፒታል፣ አስተዳደር ስርዓት፣ የንብረት አያያዝ ስርዓት፣ በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ሶፍትዌሮችን፣ ቀላል ፣ ፈጣንና ምቹ የሆነ የዌብሳይት መግንቢያ እና ሌሎችም ስራዎችን በመስራትና የማህበረሰቡን ችግሮች በቴክኖሎጂ መፍታት የሚችሉ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል።

Comments