1 year ago
ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው
#ethiopia | "#አቤልጳውሎስ (አቤሎ) መቼም ያንተ ቅንነት ተዝቆ አያልቅም "ከተሰወረ ፍቅር የተገለጠ ተግሳፅ ይሻላል እንዲል መፅሀፋ " አንተ እንዲያ ነህና ደስ ብሎኛል ጀግና ሙዚቀኛነህ የሰራህልኝ ስራዎች አፍ አውጥተው ይናገራሉ ክበርልኝ!
#ካሙዙካሳ (ካሙ) እኔ ሙዚቃ ቅንብር እንደ ውሃ ወርዶ ሲቀዳ ባንተ አየሁ ይህ ፀጋ እንጂ ችሎታ ብቻ አይመስለኝም ይህንን የሰራህልኝ ስራዎች ምስክር ናቸው።
#ታምሩአማረ ( ታሜ) ያንተን ችሎታ የማቀው ገና ወደህዝብ ሳይደርስ ነውና በዚህ እድለኛ ነኝ አሻራህን ደግመህ ደግመህ እያኖርክልኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ!
#አብርሃምኪዳኔ (አብርሾ) በቃ ምቾት ፀባይ ችሎታ ተሰጥቶሀል በዛ ላይ ጆሮህ ይገርመኛል ፤ ብዙ ተወያይተን ተማክረን የሰራናቸው ስራዎች ድንቅ ችሎታህን ይናገራሉ ከፍ በል!
#ሮቤልእንዳለ (ሮቢቸ) ሙዚቃን በፍቅር ስለምትሰራት ታምርልሀለች በቃ ትችላለህ ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታልኝ!
#ሙሳማቲ (ሙሳ) አቤት ጨዋታህ ቀልድህ ቁምነገርህ ግሩም ናቸው የራስህ ብቻ የሆነ የሙዚቃ ቅንብር ስልት ተሰጥኦ እንዳለህ "በልብ በአርባ ዓመት" አስመስክረሀል አሁን ደግሞ የሰራህልኝ ይገርማል ቀጥልበት!
#አዲስፍቃዱ (አዳ) ያኛ ነገር መቼም ተፅፎ አያልቅም ገና ሙዚቃን ሀ ብዬ በጀመርኩባቸው ግዚያቶች ነበርክ ችሎታህ ግሩምና ድንቅ እንደሆነ የማቀው "ተገርሜ" አልበሜ ላይ "እህቴን" የሰራህ ቀን ነበር , ገና ተዘግነህ አላለክም በርታልኝ ጀግናው!
#ሰለሞንኃይለማርያም (ሶል) ስራ ብቻ አደለም ቁምነገር ፍልስፍናህን ሁሉ እወድልሀለው በቃ አንተ ሙዚቃን ስትሸላልማት ስትኳኩላት ኑር ትችላለህ! አበሳዬ አክባሪህ ነኝ!
#ኪሩቤልተስፋዬ (ኪሩ) ተደብቀህ ያስደነገጥከኝን አረሳልህም እሺ! ገና "አላማሽምን" ከአስቹጋ ስንሰራ ነው የማውቅህ በቃ አንተ ሙዚቃን ስራት ድንቅ ሳውንድ ስለሰራህልኝ አመሰግናለሁ!
#ስማገኘውሳሙኤል (ስምዬ) ሞያ ችሎታ ከፀባይጋ ተችሮሀል አክባሪህ ነኝ!
#ቤኪጊታር አንተ ጀግና ሙዚቀኛ ነህ ገና ገና ብዙ እጠብቃለሁ ወንድሜ ክበርልኝ!
#ፍሬዘርታዬ (ፍሬ) ያንተ ጥሩነት ትህትና እና የስራ ፍቅር ትጋትህ ይገርበኛል ጀግን ቀጥልበት አንበሳው!
ግሩም መዝሙር ፥ ሉዋም መሀሪ ፥ ሮቤል መሀሪ ፥ ጆኒ ሳክስ ፥ ዘርዬ ሳክስ ፥ ሸዋ ሳክስ ፥ ፋሲካ ክራር ፥ ስብሀት ጊታር ፥ ደግሰው ማሲንቆ ፥ ዮናስ ዋሽንት ፥ ናቲ ጊታር ፥ ሱሬ ሪከርዲንግ ፥ ኤሚ ካናዳ ቤዝ ፥ በቃ ምን ልበላቹ ሙዚቃ በእናንተ ስትከወን ታምራለች ትዋባለች! አልበሜ ላይ ስላኖራችሁት አሻራ ከልብ አመሰግናለሁ።
ቲጂዬ ፥ ጌታሁን (ጋሼ) አብራችሁኝ ተጨንቃቹሀል ሙዚቃን አብላልታችኋታል ብል አያንሳችሁም እድሜ ከበረከት ጋር ይብዛላቹ!
#ሄለንተክሌ (ባለቤቴ ) ያንቺን ነገር አጭጄ ሰፍሬ ዘርዝሬ አልጨርሰውም በቃ በብዙ የማይመቹ ግዝያቶች አብረሽ ያልተለየሽኝ ውድ ጓደኛ ፥ ልባም ሚስት ነሽ! ደሞ ሙዚቃን ጠንቅቀሽ ታውቂያታለሽ እና አትርፌብሻለሁ ተባረኪ!
#ልጆቼ ውዶቼ ፍቅሮቼ የናንተም ጆሮ ዋዛ አደለም ተጠቅሜበታለሁ! እደጉልኝ!
#አለም ከልብ የሆነ አስተያየትሽ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ! ተባረኪ!
ቬሮኒካ አዳነ (ጀግኒት) ፥ ዳዊት ፅጌ ፥ ራሄል ጌቱ ፥ ሰይፍሻ የኔ ድንቅ ወንድሜ ፥ መስፍን (ቤቢ) ፥ አዳነ አረጋ (ፋና) ፥ ብሩኬ (ፋና)፥ ሚኪ ላላ ፥ መሃሪ አሜሪካ ወንድሜ፥ አንትዬ ወንድሜ ፥ ካሳሁን ተስፋዬ (ፋና ) ፥ ዲጄ ቤቢ ፥ ሚኪ አፋ ፥ ዳዊት አለማየሁ ፥ ዳዊት ግራፊክስ ፥ ልኡል እሳቱ ሰዓት ፥ ቢኒ ናዝሬት ፥ ስሚዝ ፥ አቡዲ ፥ ኪነት አረ አላልቅ አለኝ . . . . . ይበቃል አትሉኝም?😂 ብቻ አብሮነታችሁን መቼም አረሳውም አመሰግናለሁ!
በተረፈ እንዳትቀየሙኝ ስማችሁን ፅፌ የማልጨርሰው ስለሆነብኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያዊያን ፥ ከውጪም ከውስጥም ያላችሁ ቤተሰቦቼ ፥ ጓደኞቼ ፥ አድናቂዎቼ ፥ አማካሪዎቼ ምስጋናዬ ለልባችሁ ይድረስልኝ!"
#አቤልሙሉጌታ
4/11/2017
❤ሰላምለእናንተይሁን🖐

Comments