Logo
Getu Temesgen
‎ተማሪ ህሊና ፍቅሩ በ6 አመቷ The red fox country የሚል ርእስ ያለው በእንግሊዘኛ የተጻፈ የልጆች መጽሀፍ ለንባብ ያበቃች በሀገራችን የመጀመሪያዋ ህፃን ጸሀፊ ያደርጋታል:(ከተሳሳትኩ እርማት እቀበላለሁ):።

‎አሁን ደግሞ በ14 አመትዋ Anna's story hood በሚል ሁለተኛ የልጆች መጽሀፏን በደማቅ ሁኔታ አስመርቃ ለንባብ አብቅታለች።

‎ማንኛውም ወላጅ ለልጁ ይህን ምርጥ መጽሀፍ ገዝቶ ሙሉ ሠው የሚያደርገውን ስጦታ ለልጆቹ ያበርክት:

‎መጽሀፎቹን እራሷ በከፈተችው Halin books and Amazon ላይ ያገኙታል:ሊንኮቹን ከታች አስቀምጫለሁ:ተማሪና ጸሀፊ የወደፊት የሀገር ተስፋ የሆነችው ህሊና ፍቅሩን በማበረታታ አብረን ልጆቻችን ላይ እንስራ እላላሁ:ልጆች ላይ መስራት ሀገር ላይ መስራት ስለሆነ።

‎አመሰግናለሁ🙏🥰

👇 https://youtube.com/halin...
👉https://halinbooks.fws.sto...
👇 https://www.pinterest.com/...
👉https://t.me/halinbooks

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.