"ጳጉሜ የአፍሪካዊያን ወርቃማ ወር"
#ethiopia | የዘንድሮው ጳጉሜ ፌስቲቫል በዕንጦጦ ፓርክ ይደረጋል ተብሏል።
ጳጉሜ አብ ፌስቲቫል አገራዊ ፋይዳ ያለውና አለም አቀፋዊ ግንኙነትን የሚያጠናክር ፖርግራም እንደሚደረግ አስታውቋል።
5/6 የጳጉሜ ቀናት አሮጌውን ዓመት ጥለን አዲሱን ዓመት የምንቀበልበት መሸጋገሪያ ድልድዮቻችን ናቸው ብለዋል።
አጠቃላይ ዓላማዉም ሀገር አቀፍ እና አህጉር አቀፍ የባህል እና የኤግዚቢሽን ፌስቲቫል የኢትዮጽያውያን ብቻ በሆነው በጳጉሜ ወር በማድረግ, ሀገራችንን የቱሪስት መዳረሻ ማድረግ አላማው ነው ተብሏል።
የማህበረሰቡን የእርስ በእርስ ትስስር ማጠናከር እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው ሌላኛው አላማ መሆኑንም ተነግሯል።
የዘንድሮ ጳጉሜ አብ ፌስቲቫል ጳጉሜ "የአፍሪካዊያን ወርቃማ ወር "በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ሲሆን የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልኡካን ቡድኖች ወደ ሀገራችን በመምጣት በዚህ አለም አቀፍ ፌስቲቫል ላይ በመገኘት ስለሀገራችን ባህል ወግ ትውፊት ለመረዳት ይረዳል ተብሏል።
እንዲሁም ያላቸውን ኢንቨስትመት እንደ አማራጭ በማቅረብ እርስበእርስ ያለንን ባህላዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማዳበር ትልቅ እድል የሚፈጥር ነው።
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ባህላዊ እሴቶች መገለጫዎች የተፈጥሮ መስህቦች እንዲሁም የኢንቨስትመንት አማራጮች ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር ጎብኚዎች ማስተዋወቅ አላማው አድርጓል።
በአገራችን ህዝቦች መካከል የአገር ፍቅርን፣ አንድነትንና መተጋገዝን በማጎልበት ለአንዲት አገር እና አህጉራዊ አብሮነት መሥራትን ማጠናከር አላማ አድርጓል ተብሏል።
የዘርፉን ፀጋዎች ለማልማት፣ ለማሳደግ እና ለህዝብ ጥቅም ለማዋል እንዲቻል የግሉ ዘርፍ ፣ ባለድርሻ አካላት እና መንግስት ያላቸውን ትስስር ማሳደግ፡፡
የጳጉሜ ፌስቲቫል የጳጉሜ ወርን አለማቀፍ ይዘት ያለው ከመላው አገራችን እንዲሁም ከመላው አፍሪካ በየአመቱ የባህል ቡድኖች የሚመጡበት የ13ኛው ወርን ታዋቂ ኢንተርናሽናል ፌስቲቫል እንዲሆን ማድረግ እንፈልጋለን ብለዋል።
ጳጉሜ የአፍሪካውያን ወርቃማ ወር“Puagmea An African Golden Month” የሚለውን ሃሳብ በስፋት ማስተዋወቅ እና የሀገራችንን ብሎም የአፍሪካውያን አንድነት ማጠናከር አላማችን ነው ብለዋል።
በእነዚህ ቀናቶች ከሚደረጉ ክንውኖች መካከል አንደኛው ጳጉሜ 1 ፡ ጳጉሜ ለሰላምና ለፍቅር በሚል መርህ ቀኑ ይከበራል ብለዋል።
በሀገራችን እንዲሁም በአፍሪካ ዙሪያ የተለያዩ ብሄረሰቦች ስለ ሰላም እና እርቅ ያላቸውን ባህል አስመልክቶ የሚደረግ የፓናል ውይይት እንደሚደረግም ነው የተገለጸው።
የተለያዩ የብሄር ብሄረሰቦች የሙዚቃ ዝግቶች ይቀርባል፡፡
ማህበረሰቡን ለሰላምና ለፍቅር የሚያነሳሱ የተለያዩ አስተማሪ ፕሮግራሞች
ጳጉሜ 2፤ ጳጉሜ ለባህልና ለአፍሪካ አንድነት ቀን ተብሎ እንደሚከበር ነው የተገለጸው።
1. ስለ ባህል የፓናል ውይይት ይኖረናል፡፡
2. የባኅላዊ ምግቦችና መጠጦች ቅምሻ
3. የተለያዩ የሀገራችንን ብሎም የአፍሪካን ባህል አመጋገብ ጭፈራ የሚያሳዩ ፕሮግራሞች እና ሌሎችም መርሀግብሮች እንደሚደረጉም ነው የተገለጸው።

1 year ago