የድንቋ ምድር ኢትዮጵያ ስጦታዎች፤ ሁለቱ እንስቶች መላውን አለም....
"ኑ! ሃገራችን ኢትዮጵያን ጎብኙ! 🇪🇹
እሷ ከእኛም በላይ ባለ ብዙ ቀደምት...ባለ ብዙ ፀጋ ሃገር ናት" ይላሉ!
የኢትዮጵያን ምድረ ቀደምትነት ለመንገር፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያንም ለአለም ለማብሰር ድንቅነሽ/ሉሲ እና ሰላም በማዕከላዊ አውሮፓ ተገኝተዋል።
ዛሬ ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊየላ፣ ድንቅነሽ/ሉሲን ካገኙት አንጋፋው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሃንሰን እና ሰላምን ካገኙት እውቁ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዘረሰናይ አለምሰገድ ጋር በመሆን ሁለቱን እንስቶች የያዘውን ኤግዚቢሽን በይፋ አስጀምረናል።
የባለ ብዙ ቀደምቶች ምድሪቱን ኢትዮጵያን ይጎብኙ!
From Ethiopia, Land of Origins to the World
The Two Ancestors!
"Come! Visit our country, Ethiopia!
She is a land blessed and has much more to give" they say.
To tell the world about Ethiopia’s antiquity, Dinknesh/Lucy and Selam have been presented in Central Europe.
Today, together with Czech Republic Prime Minister Petr Fiala, the renowned researcher Professor Donald Johanson, who discovered Dinknesh/Lucy, and the distinguished scholar Professor Zeresenay Alemseged, who discovered Selam, we have officially inaugurated the exhibition featuring the two ancestors.
Come and visit Ethiopia 🇪🇹 the land of many... many origins!
#visitethiopia 🇪🇹 #landoforigins #humanorigins #cradleofhumanity #lucyandselam #europe #prague

9 months ago