ትግራይ
ተሳፋሪ በመምሰል በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ከአርባ ምንጭ የመጣ ነጋዴን ባጃጅ ላይ አስገብተው ለሶስት አፍነው ለመውሰድ በተደረገው ትንቅንቅ ታፋኙ ባሰማው ጩኸት በአከባቢ የነበሩት ሰዎችና የፖሊስ አባላት ባደረጉት ርብርብ ደርሰውለት! የቀን ማጅራት መቺዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
"ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው" እንደሚባለው ሰው በሌቦችና በአፋኝ ገዳዬች ስለተማረረ ወዲያውኑ ነበር የማርያም ጠላት እያለ መቀጥቀጥ የጀመረው ፖሊስ ግን ነብሳቸውን በመሀል ገብቶ አድኖአቸው በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል ባጃጁም ሊያመልጥ ሲሞክር ተገልብጧል።
Via week shamble

10 months ago