Logo
ጌች ሐበሻ
"ይህ ዘመን ወኪል ያስፈልገዋል"
#yederaw | ሁሉም ትውልድ እከሌ የሚለው አንዳች ምልክት አለው::

ድሮን ናፉቂ ሆነን እንጂ ይህም ትውልድ አስደማሚ ሥራዎችን እየሰራ ነው::
ገበሬ ከጥማድ በሬዎቹ እንዱን ውይፈን ሌላውንም አንጋፉውን ያደርጋል::

ለምን ቢሉት ከወጣቱ ሃይልን ካረጀውም ብልሃትን አገኝ ዘንድ ነው አለ አሉ::
ሆኖም ሽማግሌው ሃይል ወጣቱም ብልሃት የለውም ማለታችን እንዳልሆነ ልብ ይለዋል::

ወንደሰን ይሁብ በዚህ ዘመን ትልቅ አሻራቸውን እያኖሩ ካሉ ወጣት የዜማ እና ግጥም ደራሲዎች መካከል አንዱ ነው::

ሰሞኑኑ የማህሌት ወንድሙ "እድለኛ" የተሰኝው የሙዚቃ አልበም ወደ ገበያ ተቀላቅሏል::ወንደሰን ይሁብም በሁለንተናው ተሳትፎበታል::

የደራው መጽሔት በደማቋ ቅዳሜ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ይዞ በደጆ ነው!!

📌 ከጫጫታው ባሻገር
📌ደብዳቤው አልደረሰንም
📌 የዓይን ብሌናችን ግድቡ
📌 "ወደ ማዶ"
📌ወደ ደሴ
📌ነፃ ስልጠናዎች የደራው ሰሌዳ ላይ
📌ጥሩ ይዞታ ላይ ያሉ መኪኖች ጨረታ

እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮችን በነፃ ይኮምኩሙ

መጽሔቱን ለማንበብ
👇👇👇
www.yederaw.com/Magazine/

መጽሔቱን የግሎ ለማድረግ
👇👇👇
https://t.me/yederaw

10 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.