የቡና ዝቃጭ እንጉዳይ ለማብቀል እንደ ማዳበሪያ እየዋለ ነው ተባለ
በአውሮፓ ከተሞች በሚገኙ የከተማ እርሻዎች (urban farms) ውስጥ፣ ቀደም ሲል ይጣል የነበረው የቡና ዝቃጭ (coffee waste) አሁን ለእንጉዳይ እድገት እንደ ዋና ማዳበሪያ እየተሠራበት ይገኛል ተብሏል።
ይህ አዲስ አሠራር የግብርና ቴክኖሎጂ እድገትን የሚያሳይ ሲሆን ፣ የቡና ዝቃጭን እንደገና ጥቅም ላይ በማዋል የአካባቢ ጥበቃን ከማገዙም በተጨማሪ፣ ለምግብ ምርት አዲስ መንገድ እየከፈተ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ተነሳሽነት፣ በተለይም በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ፣ ቆሻሻን በመቀነስ እና ዘላቂ የግብርና አሠራሮችን በማበረታታት ረገድ ትልቅ ምሳሌ እየሆነ ነው ተብሏል።
የቡና ዝቃጭ እንጉዳይ ለማብቀል ሲውል፣ በአካባቢ ላይ የሚኖረውን አሉታዊ ተፅዕኖ ከመቀነሱ ባሻገር፣ ለአርሶ አደሮችም ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ የምርት ዘዴን ያቀርባል ተብሏል።
Seledadotio

11 months ago
Welcome
Welcome to ...