ኬፊ በቱሉ ካፒ የሚያካሂደውን የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በድጋሚ ጀመረ።
"ኬፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር" (KEFI) የተባለው የውጭ ማዕድን ኩባንያ በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክቱ ላይ አጋጥሞት በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት አቋርጦት የነበረውን ሥራ በድጋሚ መጀመሩን አስታወቀ።
ባለፈው ዓመት መጨረሻ የተከሰተውንና በ12 ዓመታት የፕሮጀክት ስራው የሰው ህይወት ያለፈበትና ጉዳት የደረሰበትን የደህንነት እንዲሁም የፀጥታ ችግር ክስተት "የገንጂ ሁነት" በማለት ጠርቶታል።
ኩባንያው ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ ከፌደራልና ከኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት፣ ከጸጥታ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ችግሩ መፍታቱን ገልጿል።
ውይይቱ ፦
- የማህበረሰቡ ማህበራዊ ደኅንነትና ጥቅሞች፣
- የሥራ ዕድል ፈጠራ፣
- የጸጥታና አጠቃላይ የደህንነት ጉዳዮች፣
- የሥራ ቦታ ደህንነት ... ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር ተብሏል።
ኩባንያው በፕሮጀክቱ ላይ ከሚሰሩ ዓለም አቀፍ ባለሙያዎችና ተቋራጮች በተጨማሪ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በቂ የሥራ ልምድ ያላቸውን የአካባቢው/የሀገር ውስጥ ተቋራጮችን ቅድሚያ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
አሁን ላይ ሥራውን በደረጃ የሚጀመር ሲሆን፣ በመጀመሪያ መብራትና መንገድ የማመቻቸት፣ በመቀጠልም የአካባቢውን ተፈናቃዮች የመካስና የማሰፈር ሥራዎች ይከናወናሉ።
ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ ለአካባቢው 1,000 ለሚሆኑ ሰዎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል ተብሏል።
#kefi
ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia " ዛሬ በእጃችን ገብቷል " ፤ " ልግደልልሽ ታዲያ ? " ... የመጨረሻው የስልክ ጥሪ በምዕራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ በሚገኘው የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት ላይ ከሁለት ሳምንት በፊት በታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። ከተገደሉት መካከል አቶ ዳንኤል ቀልቤሳ አንዱ ናቸው። አቶ ዳንኤል ለዘጠኝ ዓመታት በወርቅ ማዕድን ልማት ፕሮጀክቱ ውስጥ ሰርተዋል። ከዚህ በፊትም በኦሮሚያ…

6 hours ago