ፒኤስጂ ማንቼስተር ሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2ኛ ዙር መርሐ ግብር ፒኤስጂ ማንቼስተር ሲቲን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ዱዌ፣ ዴምቤሌ፣ ቪቲንሀ እና አክሎቼ አስቆጥረዋል፡፡
ማንቼስተር ሲቲን ከሽንፈት ያልታደጉ ሁለት ግቦችን
ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ ከመረብ አሳርፏል፡፡
በሌላ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ሮማን 4 ለ 3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሪያል ማድሪድን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ፣ ኢስፒ፣ ኤንድሪክ እና ሩዲገር አስቆጥረዋል፡፡

7 hours ago
Zozi
34 mins. ago
Replying to FBC 's post
ዋው ፒኤስጂ! ሲቲን እንዲህ ማሸነፍ ልዩ ነው።