“ የቪንሰስን ስነልቦና ለመጉዳት ሞክረዋል ” ሞሪንሆ
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቪንሰስ ጁኒየርን በስነልቦና ለመጉዳት ሙከራ መደረጉን ተናግረዋል።
የቪንሰስ ጁኒየር ቅጣት ሆን ተብሎ ጨዋታው ሊጀምር ሲል ይፋ ተደርጓል ሲሉ ጆዜ ሞሪንሆ ተናግረዋል።
“ የተጫዋቹን ስነልቦና ለመጉዳት ሞክረዋል ” ያሉት ሞሪንሆ “ ምንም እፈረት የለባቸውም "ሲሉ ተደምጠዋል።
“ እኛ የስፔን ክለብ ሆነን ለምን ይሄን ታደርጋላችሁ ? " ሲሉ ጆዜ ሞሪንሆ ጠይቀዋል።
አክለውም " ምን እየተደረገብን እንዳለ ሰው አይኑን ገልጦ እንዲመለከት ሁሉንም አደርጋለሁ "ብለዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe ቪንሰስ ጁኒየር ከባድ ቅጣት ተጣለበት ! የሪያል ማድሪዱ ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የተጋጣሚውን ፀጉር በመጎተቱ ምክንያት ቀይ ካርድ መመልከቱ ይታወሳል። በዚህም ምክንያት ቪንሰስ ጁኒየር የ 4️⃣ ጨዋታዎች ቅጣት እንደተጣለበት ይፋ ተደርጓል። ቪንሰስ ፀጉር በመጎተቱ ምክንያት ሁለት ጨዋታ እንዲሁም ዳኞች ላይ ያልተገባ ባህሪ በማሳየት ሁለት ጨዋታ ተቀጥቷል። ሪያል ማድሪድ ውሳኔውን በመቃወም ይግባኝ…

5 hours ago