Logo
TIKVAH-SPORT
ሊቨርፑል ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከላስክ ያደረገውን የሻምፒየንስ ሊግ መርሐግብር 6ለ3 አሸንፏል።

በጨዋታው ብራድሌይ ባርኮላ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል።

ቀሪዎቹን የሊቨርፑል የማሸነፊያ ግቦች አራውሆ ፣ ፍሪምፖንግ እና ኩማስ ከመረብ አሳርፈዋል።

ለኦስትሪያው ክለብ ላስክ ግቦችን ፍሌከር 2x እና ጁቢቺች አስቆጥረዋል።

ሊቨርፑል የመጀመሪያ ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን በአሸናፊነት መወጣት ችሏል።

በሌላ ጨዋታ ፌይኖርድ ከኮሞ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
9 hours ago
Zozi
34 mins. ago
Replying to TIKVAH-SPORT 's post
ፌይኖርድ በኮሞ አሸነፈ ወይስ አጠፋች?