ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በጋራ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በስልክ ተወያይተዋል። ውይይቱ ሁለቱ አገራት ያላቸውን የቆየ ወዳጅነት ይበልጥ ወደ ጠንካራ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ ያላቸውን ቁርጠኝነት ያረጋገጠ እጅግ ፍሬያማ መሆኑ ተገልጿል።
በውይይቱም አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ማረጋገጫ የሰጠች ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩም አድናቆታቸውን ገልጸዋል። አገራቱ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከርና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎት አረጋግጠዋል።
Seledadotio

10 hours ago