Logo
TIKVAH-SPORT
“ የዮሮ ቀይ ካርድ ተፅዕኖ አሳድሯል " ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ በዛሬው ጨዋታ የነበረው አቋም ወጥ አልነበረም ገልጸዋል።

“ እንቅስቃሴያችን ወጥ አልነበረም ” ያሉት ካሪክ “ ነገርግን የጨዋታው ሰዓት እየጨመረ ሲሄድ እየተሻሻልን ነበር "ብለዋል።

አክለውም “ ሌኒ ዮሮ በቀይ መውጣቱ ለእኛ ጥሩ አልነበረም ተፅዕኖ አሳድሯል በውሳኔው አልስማማም "ሲሉ ገልጸዋል።

ስለ ማርቲኔዝ አስተያየት የተጠየቁት አሰልጣኙ " እስካሁን አላየሁትም ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

“ ነገርግን በእንደዚህ አይነት ጨዋታ በኋላ ስሜታዊነት ራሳችንን እንዳንቆጣጠር ሊያደርግ ይችላል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
4 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.