በመዲናዋ በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ
በአዲስ አበባ ከተማ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ ተነስቷል አለ የከተማዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ።
የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይከል አሽከርካሪዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ የትራንስፖርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ መፈቀዱን አስታውቋል፡፡
የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸውና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ ርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አሳስቧል፡፡

2 days ago