“ የማርቲኔዝ ንግግር አክብሮት ይጎድለዋል " ሩኒ
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ዋይን ሩኒ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የሰጠውን አስተያየት አክብሮት የጎደለው ሲል ገልጿል።
“ እሱ በንግግሩ ለቡድን አጋሮቹ አክብሮት አላሳየም ንቀቱን ነው ያሳየው ይሄ ክለቡን አይረዳውም “ ሲል ሩኒ ተናግሯል።
በሌላ ጎን ካየነው ልክ ነው የተናገረው ያለው ሩኒ ክለቡ ጥሩ ተጨዋቾች ማስፈረም አለበት ብሏል።
የክለቡ አዲስ ፈራሚ ዩሪ ቴሌማንስ ስለ ማርቲኔዝ ንግግር ተጠይቆ “ አስተያየት አልሰጠም "ሲል አጭር ምላሽ ሰጥቷል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ የሻምፒየንስ ሊግ ክለብ አቋም የለንም ” ማርቲኔዝ “ ተጨማሪ ተጨዋች ማስፈረም አለብን “ የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከጨዋታዉ በኋላ የክለቡን አስተዳደር ተችቷል። የቡድኑን እንቅስቃሴ “ በጣም ደካማ " ሲል የገለፀው ማርቲኔዝ " ስለ እዚ ስናገር ራሴን መቆጣጠር አለብኝ " ብሏል። “ ያሳየነው እንቅስቃሴ የሻምፒየንስ ሊግ ክለብ አቋም አልነበረም ” ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።…

4 hours ago