Logo
Tikvah-University
#ጥቆማ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለደብረ ታቦር እና ሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ከመንግሥት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመስራት ላይ ከሚገኙ መምህራን፣ ርዕስ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች መካከል ለመምህርነት፣ ለአካዳሚክ ምክትል ርዕሰ መምህርነት፣ ለአስተዳደር ምክትል ርዕሰ መምህርነት እና ለቤተ-ሙከራ ቴክኒሻንነት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የምዝገባ ቀናት
ከጥቅምት 02-10/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 በሥራ ቀናት ብቻ

የምዘገባ ቦታ
በሁሉም የዞን ትምህርት መምሪያዎች ወይም ብሄረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች ወይም ሪጂዮፖሊታን ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር ልማት ቡድን ቢሮ

ፈተና የሚሰጥበት ቀን
ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00

(ዝርዝር መስፈርቶች እና ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
9 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.