በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት
በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን) የምዝገባ ጊዜ ቀድሞ በተገለፀው ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
በተገለጹት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ትምህርት ማስረጃዎችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ከመምጣታችሁ በፊት
በ https://forms.cloud.micros... አማካኝነት በጊዚያዊነት መመዝገብ ይኖርባችኋል ተብሏል።
@tikvahuniversity Photo

2 days ago