የፈንድቃ ባህል ማዕከል ለስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ጥበበኞች ጥሪ አቀረበ
#ethiopia | የፈንድቃ ባህል ማዕከል ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ለአንጋፋና ወጣት ሠዓሊያን፣ ቀራጺያን እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥበበኞች ነጻ የስዕል ማሳያ ስፍራ በማመቻቸት ለሀገራችን የሥነ ጥበብ እድገት ሲያበረክት የቆየውን አስተዋጽኦ አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል።
ማዕከሉ ባለፉት አስር ዓመታት በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ መስክ የተከናወነውን የፈጠራ ጉዞ የሚያሰንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ካታሎግ ለማዘጋጀት አቅዷል።
በመሆኑም ከዚህ ቀደም በፈንድቃ ባህል ማዕከል ሥራዎቻቸውን በኤግዚቢሽን ያቀረቡ ሠዓሊያን እና ቀራጺያን መረጃዎቻቸውን እንዲልኩ ጥሪ ተ አስተላልፏል።
ለስብስብ ዝግጅቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች፡
* በወቅቱ በኤግዚቢሽኑ ያቀረቧቸውን 5 የጥበብ ሥራዎች
* ጥራቱን የጠበቀ የግል ፎቶግራፍ
* የሥነ ጥበብ መግለጫ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
* የግል የሕይወት ታሪክ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
ባለሙያዎች የተጠየቁትን መረጃዎች በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ በስልክ ቁጥር 0998829637 መላክ ይችላሉ።
መረጃዎችን ማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም እንደ ፈረንሳይ አቆጣጠር ኖቬምበር 9 ቀን 2026 ዓ.ም ነው::
#fendika #ethiopianart #visualart #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 days ago