Logo
SeledaPost
🚨 «ተጨማሪ የኤርትራ ኃይሎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ተገለጸ»

​ተጨማሪ የኤርትራ መንግሥት የጦር ኃይሎች የድንበር መስመርን በማለፍ ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል መግባታቸውን ለአሁን የተገኙ መረጃዎች ገልጸዋል።

​የሠራዊቱ ተጨማሪ እንቅስቃሴ፦ ከዚህ ቀደም ከነበረው እንቅስቃሴ በተጨማሪ አዳዲስ የኤርትራ ኃይሎች ወደ ትግራይ ክልል አበይት አካባቢዎች እየገቡ እንደሚገኙ ተመላክቷል።

​የቀጣናው ሁኔታ፦ በክልሉ በተለያዩ ግንባሮች የኤርትራ ሠራዊት አባላት እንቅስቃሴ እያደገ መምጣቱ በአካባቢው ያለውን ወታደራዊ እና ደኅንነት ሁኔታ ይበልጥ ውጥረት ውስጥ ከተናል።

Seledadotio
Seledadotio
18 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.