Logo
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
RESPECT ❤️

በዕውነቱ ይነዝራል እስኪ የነዘረውውው ☹️🇪🇹

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et ‎የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ ‎የህብሬ ብሔር ቡቃያ ‎የሰላም ተምሳሌት አርማ ‎የቀለሞች ህብር ኢትዮጵያ ‎ ‎በደም አሻራሽ አትሞ ‎ህዝቦች ለሴጡን አደራ ‎ለሕገ መንግስታችን ክብር ‎ ታጥቀን ቆሜናል በጋራ ‎ ‎🎵🎵🎵🎵🎵🎵 ሉሲዎቹ ከድሉ በኋላ በስታዲየም በመገኘት ቡድናችንን ሲያበረታቱ ከነበሩት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጋር በጋራ ደስታቸውን አጣጥመዋል። @Bisrat_Sport_433et …
8 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.