Logo
Tikvah-University
#ጥቆማ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት የቻይንኛ ቋንቋ ስልጠና ፈላጊዎች (Chinese Language Certificate Program) ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

የምዝገባ ጊዜ፦
እስከ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም (ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ3:00-5:00 ሰዓት)

ስልጠናው ከጥቅምት 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ሳምንታት፣ ቅዳሜ ከሰዓት ከ7:00-9:00 ሰዓት ይሰጣል፡፡

የስልጠና ደረጃ፦ Level 1

የምዝገባ ቦታ፦
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ፎረም ህንፃ፣ 8ኛ ወለል፣ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት፥ 6 ኪሎ ዋና ግቢ (ያሉ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ።)

@tikvahuniversity
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.