በመቐለ ከተማ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈጸመ ነው ተባለ!
በመቐለ ከተማ የህወሓት ባለስልጣናት ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈጸመ እንደሆነና ነዋሪዎች ስጋት ላይ መውደቃቸው ተሰማ። ስምረት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ደግሞ ነዋሪው ተደራጅቶ ከተማዋን እንዲጠብቅ ጥሪ አድርጓል።
Via የጀርመን ድምጽ
#ዳጉ_ጆርናል

6 days ago