ትምህርት ተፈጥሮን ይከተል
#ethiopia | ወንድ ልጅ ምግብ ማምረቱን ብናስተምረው
ሴትን ልጅ ደግሞ ምግብ አጠቃቀምን ብናስተምራት ከ 15 ዓመት በሁዋላ ምን የሚሆን ይመስላችሁዋል ?
የጋብቻ መስፈርት ሳናደርገው 😆
መፍትሄ ፍለጋ ላይ ነን አስቡና ከዚህ የተሻለ Crazy idea አምጡ አስኪ?
" እግዚአብሔር ን ቀርቦ ሳለ ጥሩት " ነው
ሰሞኑን ዓለም ስለምግብ ጉዳይ ሊወያይ አዲስ አበባ ላይ ቀጠሮ ተይዟል:: እኛም ደግመን ደግመን በማሰብ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ነን::
የምርቱን ስርዓት ባንድ በኩል:- የተጠቃሚውን ችግር ባንድ በኩል አድርገን እያየን ውይይቱን በመቀጠል ለሀገራችን, ለአህጉራች ብሎም ለዓለማችን የሚበጅ መፍትሄ ይፈለጋል::
ስለዚህም
ትምህርት የተፈጥሮን ስርዓትን ቢከተል ይሻል ነበር ብዬ ማሰብ ጀመርኩ:: በጣም ገፍተን ስናስበው ደግሞ
የስነ ምግብ ትምህርት ለሴት ልጆች/ mandatory/ ሁለተኛ ደረጃን ለማጠናቀቅ መስፈርት ቢሆን ልዩነት ይመጣል?
ሴት ልጆች ልጅን ከማህፀን ጀምሮ የመሸከም እና የማሳደግ የተፈጥሮ ስርዓትን ስንመለከት nutrition ወይም ስነ ምግብ ትምህርትን ለሁሉም ሴት ልጆች ትዳር ከመያዛቸው በፊት ብናስተምር ውጤት ልናመጣ እንችል ይሆን?
ይሄ ትምህርት የሚጠቅመው ሥራ ለመቀጠር ሳይሆን ወደፊት የሚወለደውን ትውልድ ለመታደግ ነው:: ትውልድ የሚሞተው ገና ሳይወለድ ጀምሮ ስለሆነ::
ሃሳባችሁን በመለገስ ውይይቱን ተቀላቀሉ:: በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አክባሪያችሁ
ፍሬዓለም ሺባባው

1 year ago